ስሜታዊ ሆኖ መግዛትን ለማቆምና ገንዘብን በመቆጠብ ጥሩ ነገሮችን መግዛት 4ተኛ ሳምንት ቻሌንጅ mindful shopping💪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 51

  • @elnatkidovlogbubulije
    @elnatkidovlogbubulije 3 года назад +1

    ሁሌም አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ የእዉነት የምትሰሪዉ:: thanks dear🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +1

    watching

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን💞💞💞👍

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ስላተሽው ሼር ስላረግሽው ደስ ብሎኛል ❤🙏

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад +3

    Welcome back my dear❤️ another great video!your so right doing things emotionally is not a good idea. like you said before we do or buy anything we need to ask ourselves if we really need it or we just buying it to buy it?thank you konjo for sharing your experience with us stay blessed my friend 🤗❤️🤗❤️

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Meaziye yene mar thank you so much for watching my videos your comments means a lot to me I appreciate that you take time to watch them since you are busy mom 💖 and I'm glad you liked my ideas and you find it helpful 😍❤🙏

    • @Solzna
      @Solzna 3 года назад +1

      @@empowerherqueen Yessssss I loved it and shared it with my community also keep it up ❤️

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      @@Solzna Thank you for sharing yene mar ❤

  • @serkalemgetu684
    @serkalemgetu684 3 года назад +1

    በየጊዜው ለልጆች በስማቸው ትንሽ ገንዘብ ማስቀመጥ ያልሽው በጣም ወድጄዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      አመሰግናለሁ አዎ ጠቃሚ ነው በውስጣችን የራስ መተማመንና የደስታ ስሜት ይፈጥራል ጠቃሚ ሆኖ ስካገኘሽው ደስ ብሎኛል

  • @betelihemketema7859
    @betelihemketema7859 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ሁሌም የሚጠቅም በጎ ነገር ነው የምታቀርቢው አመሰግናለው 😍

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ ማሬ በጣም አመሰግናለሁ ስለወደድሽው ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሽው ደስ ብሎኛል የኔ መልካም 🙏❤

  • @chawitgiday7727
    @chawitgiday7727 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህቴ ምርጥ ትምርት ነዉ ተባረኪ

  • @elumus2332
    @elumus2332 3 года назад +1

    Yebezowechachen cheger yemeselegnal menfelgewnem manefelgewn ensebesebalen. Almost hulum Eni madergewn sehetetoch new be zerzeru yasekemeteshew... ye ewent megobez melewet felegalew... Thanks bedenbe asetewye asebebet enaderge selagezeshegn... Berchi 👌👍💪

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      Thank you so much my beautiful sis im glad you find it helpful 🥰🙏🏿

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 года назад +3

    Fikir ewur new man yisemal🤣betam lik nesh self love wesang new degagime bayish alselechim betam Gobez nesh berchi❤️

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      Eko yene konjo ansemam alayem new yemnelew eko 😁 selewededshiwe sharem selaregshiwe des bilongal Amesegnalehu comentshen sayew des yelengale hulem , Ramadan Kareem ❤🙏🏿

    • @Pictureperfect30
      @Pictureperfect30 3 года назад +2

      @@empowerherqueen thanks dear

  • @feruzmustefa3811
    @feruzmustefa3811 3 года назад +2

    Betame teru point new yanesashewe really ketetekemenebete beteleye sel lebese agezaze thanks 😊

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Amesegenalehu yene mare selayeshiwe des bilongal ❤🙏🏿

  • @mekdesabebe4724
    @mekdesabebe4724 3 года назад +1

    Mercy! Great one

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      I'm glad you watch my video Mekdeye since we are not calling so much I'm happy that you can see my new life update I wish it will be helpful for you yene mar 💖🙏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +2

    በጣም ጠቃሚ ነው በርቺ👍👍👍

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ስላተሽው ደስ ብሎኛል ሼር በማረግ እንደጋገፍ ❤🙏

  • @tabe8726
    @tabe8726 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      አማሰግናለሁ ወንድሜ እነዚህ ሶስት ልቦች ሳይቀንሱ ሳይጨምሩ ሁሌ ሙሉ የሆኑ እውነተኛ ስለሆኑ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ቪድዮ መስራት ካስጀመሩኝ ምክንያቶች አንዱ አንተና አባቴ በኔ ላይ ያላቹ መተማምን እና ፍቅር አኔን ለማሳደግና ለማነጽ የለፋቹት መና እንዳልሆነ እንድታዩ ነው ፡ በርግጠኝነት በደስታ ቪድዮዎቼን የምትጠብቁት እናንተ እንደሆናቹ አውቃለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ ኑርልኝ የኔ መከታ

  • @lalatesfaye6639
    @lalatesfaye6639 3 года назад +1

    👋እንኳን ደና መጣሽ ሰዋች በራሥ መተማመን እንዲያዳብሩ ልምድሽን ሥለምታካፍይን Merci👍👍💖

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ማር፡ ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል ልክ ነሽ በራስ መተማመንና መነቃቃት መፍጠር ሰዎች ባላቸው ደስተኛ ሆነው ነገሮችን እያሻሻሉ እንዲሄዱ ነው ዋናው የ ቪድዮዎቼ አላማ ስላየሽው እንዲሁም እንደ ሁልጊዜው አበረታች ኮመንት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ ጓደኛዪ 🙏❤

  • @saitnae9569
    @saitnae9569 3 года назад +1

    Thank you so much dear,
    I learn a lot from you as a young mom 💞💞💞💯
    Egizeabhare yibarkishe 🙏🙏🙏

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Amen yene mar im glad to hear that ❤🙏🏿

  • @almihabeshawit5746
    @almihabeshawit5746 3 года назад

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ጎበዝ ሾፒንግ እወዳለሁ ስናደድ ሄጄ ያገኘሁትን ዝም ብዬ እገዛለሁ በሳምንቱ እጠላዋለሁ ግን እንደዚ አስቤው አላውቅን በጣም አስተዋይነትሽ ይገርመኛል ፡ ልትገጂው ያሰብሺውን ሼር ብታደርጊ ደስ ይለኛል ።

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      አመሰግናለሁ ስላተሽው ደስ ብሎኛል በተግባር ላይ ብታውያቸው እጅግ ይጠቅሙሻል ፡ እሺ የምገዛውን ሼር ማረግ አስብበታለሁ

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን 3 года назад +1

    የኔ ጀግና እንዴት ነሽ አሁን እርመዳን ስልሆነ ሲመቸኝ አድምጣዋልሁ

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ መልካም የጾም ወቅት እንዲሆንላቹ እመኛለሁ

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 года назад +1

      @@empowerherqueen አሜን አምሰግናለሁ ቆንጆ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 года назад

    የኔቆንጆ እጅግ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያቀረብሽው ቤተሰብ ሆንኩ አንችም ጎራ በይ

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 3 года назад +1

    Betekekel enem endez negy betam shopping wedalw

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      ስላየሽው ደስ ብሎኛል ሾፒንግ እኔም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @EthioWomenshealthnetwork2022
    @EthioWomenshealthnetwork2022 3 года назад +1

    Thanks for touching this sensitive topic and bring up a challenge. That emotional buying also known as compulsive buying disorder, which is either a type of impulse control disorder, a behavioral addiction or possibly even related to obsessive. I hope this challenge will enhance to those who follow your instructions carefully. Well done yena konjo

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      የተማረ ይግደለኝ አለ ያገሬ ሰው ፡በጣም ትክክል ነሽ ፡ሀሳቡን ስለወደድሽውና ሼር ስላረግሽ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @ElisaAyele
    @ElisaAyele 2 месяца назад

    Selam Tesfaye timasiyalesh yene konjo

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  2 месяца назад

      Anhi huletenga sew neshe endezi yalsginge Selam Betam new yemedat leza new 🥰

  • @mekdesabebe4724
    @mekdesabebe4724 3 года назад +1

    በጣም ሚገርም ነው ይሄ አባዜ አለቀቀኝም ክክክክ

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      ሾፒንግ እንደምትወጂ አውቃለሁ ፡ አኔም በጣም እወዳለሁ እነዚን ያልኳቸው ነገሮች እንደሚጠቅሙሽ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ቆንጆ

  • @enatdejene9866
    @enatdejene9866 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏