ያለለት አዱኛ ሀይ ሎጋ በሰርጋችን ቀወጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ያለለት አዱኛ ሀይ ሎጋ በሰርጋችን ቀወጠው#ያለለት ሰርፕራይዥ አደረገን#አብርሽ#owr wedding |ሰርግ#entertainment #music #new #yalelet adugna#ልዩ ሰርግ

Комментарии • 224

  • @birhanentertainment
    @birhanentertainment  6 дней назад +41

    እንደምታዩት የለለት አዱኛ መድረኩ ተቆጣጥሮታል ሰው ይውደዳችሁ !!!!በሰርጌ የታደማችሁ ታዋቂ አርቲስቶች፣ዩቱዩበሮች፣ቲክቶከሮች እና ሌሎችም ❤❤❤እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም በኮሜንት እና በሸር የደስታችን ተካፋይ ለሆናችሁ አድናቂዎቻችን ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ❤

    • @user-fikr1234
      @user-fikr1234 5 дней назад +2

      ያመር መስመር ትዳር ይሁንላችሁ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hanichotube
      @hanichotube 5 дней назад +2

      ያማረ የሰመር ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሼር❤❤

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 4 дня назад

      የሰመረ ያመረ ትዳር ይሁንላችሁ

    • @Hayat-f4ublen
      @Hayat-f4ublen 4 дня назад

      እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @BlenMelese-i5o
    @BlenMelese-i5o 5 дней назад +28

    የኔ እቁወች እኳን ለዚህ አበቃቹህ ፈጣረ በፍሬ ይባርካቹህ በጣም ደስ ይል ነበር❤❤❤🎉🎉

    • @halimabetadem155
      @halimabetadem155 5 дней назад +2

      ማሬ ጋይት የት ነሽ ፈልጌሽ ነው

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    እልልልልልሎበእውነት በጣም ደስስ አለኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወድሜዋ ይበልጡን በእግዚአብሔር ቤት በቁርባን ቢሆን ይበልጡን ደስስ ያሰኚን ፈጣሪም ይከብርበት መልካምም ነበር ነገር ግን በፍላጎቶቹሁ ሁኗልና እንኳን ደስስ አልህ ወድሜ የአብርሐም የሳራ ትዳር የባርከ የቀደሰ አምላካችን የእናንተንም ይባረክ ይቀድስልን ለሀገር ለወገን ጠቃሜ ፍሬን አፍርታቹሁ አባ እማ ለመባል ያብቃቹሁ በእውነት

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 5 дней назад +6

    በዚህ ልክ አልጠበኩም ነበር መልካም ትዳር የአብርሀም እና የሣራ ያርግላችሁ ደሞቸ ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtsehayAdmase
    @AlemtsehayAdmase 5 дней назад +3

    የኔዉዷቺ ሰርጋቺህ የተባርከ ይሁን የአብርሀምና የሰራሀ ያርግላቺህ ❤❤❤❤

  • @teddyteshome9409
    @teddyteshome9409 6 дней назад +5

    እንኳን ደስ ያላችሁ። የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።

  • @AkliluyeMetemaw
    @AkliluyeMetemaw 4 дня назад +1

    ዳኝነት ኩራታችን ,ያለለት ጀግናው ደስ ስትሉ ።

  • @ቤዚ-tebe-123
    @ቤዚ-tebe-123 5 дней назад +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በፍሬ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @ፍቅርተሙልጌታ-የ5ኈ
    @ፍቅርተሙልጌታ-የ5ኈ 5 дней назад +2

    እልልልልልልልልልል ደስ የሚል ሰርግ ነዉ ፈጣሪ ተዳራችሁን ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @retibeta
    @retibeta 5 дней назад +1

    ብሬናመሲ የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ መሲ ጀግና ሴት አድንቃሻለሁ አልስርጋ አላገባው ብለሽ ቀለበት መልሰሽ ያንቻንም የሴትነት ክብርሽን የቤተሰብሽንም ክብር አስጠብቀሻል ብሬም በአሳባ ስለተስማክ ልትመሰገን ይገባሃል ውለድ ክበሩ ባለመሃተቦቹ ጎንደሬ❤❤❤❤❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 6 дней назад +6

    ብሬሻ ጋብቻችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ🙏🙏 ውለዱ ክበድ እውነት ቀልጠፍ ያለ ሰርግ🎉🎉🎉❤ አብረን አየሁት ልበል ሰላም በልልኝ

  • @masarat2998
    @masarat2998 6 дней назад +5

    እመብርአን ቤታቹህን ትጎብኝላቹህ ደሞቸ መልካምጋብቻ. ቅመሞችየ እኛም ከስደትመልስ በትዳርይባርከን ሰርግብቻማየት ሁኖል የኛነገር😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @YezabTgene
    @YezabTgene 6 дней назад +3

    ዋው❤ የአብርሀም እና የሰላም ይሁንላችሁ❤❤ የመዳም ቅመሞች ለናተም እድሉን ይሰጣችሁ❤

  • @Asetr-xp8hh
    @Asetr-xp8hh 4 дня назад +1

    መልካም ጋብቻ ወንድም አለም

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 6 дней назад +3

    ብሬ.መሲ.በጣም.ደስብሎኛል
    እንኳን.ደስ.አላችው.በልጅ.ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GeniTayu
    @GeniTayu 5 дней назад +1

    Enkan desi alachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 5 дней назад +1

    ሁሉም ውብ ነው የሴቶቹ ቀሚስ በጣም ደስ ይላል ከሌሎች አንፃር

  • @zematube1219
    @zematube1219 6 дней назад +14

    ልዩ ነው ወንድሞቼ ሸርርር

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame 6 дней назад +1

    ብሬዋ ወንድማለም እንኳን ደረሰ አላቹሁ የአብረሀም የሰራ ይሁን ጋብቻቹሁ ወለድ ክበድ የልጅ ልጅ እዮ የማጡን ዛላ እድሜ ይሰጣቹሁ❤❤❤❤

  • @سيكاسيكا-ز4ج
    @سيكاسيكا-ز4ج 5 дней назад +1

    የአብርሃምና የስራ ጋብቻ ያድርጋላችሁ መልከም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 4 дня назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @mulu5
    @mulu5 6 дней назад +4

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 5 дней назад +1

    ዋውውውው ደስስ ይላል ያብራሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 6 дней назад +1

    የአብረሀም እነ የስራ ያድርግላችው መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 6 дней назад +3

    የአብርሀምና የሰሀራ ጋብቻ ይሁን❤❤❤

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 6 дней назад +1

    ብሬ መሲ እንኳን ደስ አላችሁ። ብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤❤❤❤

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 6 дней назад +1

    Ekon dessss alachu ybrahumu ena yesara yarglachu ❤❤❤❤❤

  • @AlmazTube-ns5qp
    @AlmazTube-ns5qp 6 дней назад +1

    ብሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @Meseret-ny6fo
    @Meseret-ny6fo 5 дней назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 5 дней назад +1

    ዋውውው ብሬ መልካም ጋብቻ ደስ ይላል 🎉🎉

  • @mekdtube9924
    @mekdtube9924 5 дней назад +1

    በጣም ነው የምታምሩት የምል ፈጣሪ ትዳራቸው ደብረላችሁ መሲ የኔ ቆንጆ የምር በጣም ነው የምታምሪው በጣም

  • @AgeriAsefa
    @AgeriAsefa 5 дней назад +1

    ብሌን ሙሽራ መስላለች❤❤❤❤ መልካም ጋብቻይሁንላችሁ

  • @merymain5649
    @merymain5649 6 дней назад +3

    የአብርሀም የሰሀራ ጋብቻ ያድርግላቹሀ❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @etet-d2d
    @etet-d2d 4 дня назад +1

    ሁሉም አሸብርቋል ብሬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 5 дней назад +1

    መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 дней назад +2

    ያብባል ገና ያብባል ገና እንመጣልን ለክስትና
    ዋውውውውውው በጣም ነው የምታምሩት ብርሃን እና መሲዬ ሁላችሁም ታምራላችሁ
    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እውነዳችሁዋለን❤❤❤❤❤

  • @mafa2217
    @mafa2217 5 дней назад +1

    Wooww ka mizewochu andu ayne gabtol🥰🥰🥰🥰

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 5 дней назад +1

    ዋው የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @MelakHaile
    @MelakHaile 5 дней назад +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YEWUBNESHYAMMII
    @YEWUBNESHYAMMII 5 дней назад +1

    egezabahr.yemsegen.yabreham.yesaran.gabecha.yareglachw❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emutube7995
    @emutube7995 5 дней назад +1

    ስታምሩ😍😍😍ቤታቹ በበረከት ይሙላ ወልዳቹ ሳሙ🙏🙏🙏

  • @Zainab-e7t
    @Zainab-e7t 5 дней назад +1

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 5 дней назад +1

    እልልልልልልልል የኔ ምርጦች እንኳንም ደስ ያላችሁ ዋዉዉዉዉ ደግሞ አምሮባችኋል ማሻአላህ ያማረ የሰመር ትዳር ይሁንላችሁ ብሬ ሸርርርርርርር

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 5 дней назад +1

    ❤❤❤ መልካም ጋብቻ ቀዩን ልጅ አይኔ አርፎበታል😂

  • @mitha247
    @mitha247 5 дней назад +1

    በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ተመኛሁላችሁ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 6 дней назад +1

    እንኳን ደስ አላችዉ ያብረሀምና የሳራጋብቻ ያርግላችዉ ❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 6 дней назад +2

    ሁሉም ያምራሉ🎉🎉❤❤ መልካም ጋብቻ❤❤

  • @ZhraZhra-xu5xp
    @ZhraZhra-xu5xp 5 дней назад +2

    መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tighest-k6d
    @Tighest-k6d 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤የአብርሀምየሳራያድርግላችሁ❤❤❤

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 5 дней назад +1

    ጎበዞች ትዳራችሁ ይባረክ ❤

  • @ZenaZena-s8m
    @ZenaZena-s8m 6 дней назад +3

    ሚዜዎች ግን አኩርፈዋል😅😅😅😅😅ብሬ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @manyaleshalLake
    @manyaleshalLake 5 дней назад +1

    ዋው😮 ዘፋኙ ድምፁ❤

  • @saratube730
    @saratube730 5 дней назад +1

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 6 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለህ ብሬ መልካም ጋብቻ❤🎉

  • @asinuethio1735
    @asinuethio1735 5 дней назад

    ❤❤❤Ekane, dise, aelahewe, mlkame, tedare

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 6 дней назад

    መልካም ጋብቻ.🎉🎉🎉🎉 በእርግጠኝነት የዛራ አመት አባት እናት ትሆናላቹህ

  • @ZenabYtabark
    @ZenabYtabark 5 дней назад

    Betame yemaral weldehw semw❤❤❤❤❤

  • @Nigest.youtubi
    @Nigest.youtubi 6 дней назад +1

    አንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሮቼ

  • @KayarupammiPammi
    @KayarupammiPammi 5 дней назад +1

    ብጣም ድስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @mekdistube
    @mekdistube 5 дней назад +1

    አለመገኝቴ ቆጭም❤

  • @Selammengesha-n9g
    @Selammengesha-n9g 6 дней назад +1

    እንኮንደስአላችሁ❤❤❤ ስታምሩ❤❤ውዶቼ😊

  • @amezenWendyea
    @amezenWendyea 5 дней назад

    እንኳን ደስአላችው ለፍሬያብቃችው❤❤❤❤

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 6 дней назад +2

    እንኳን ደስ ያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮

  • @serke-p1y
    @serke-p1y 6 дней назад +1

    አሰንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Shituu-yh2rb
    @Shituu-yh2rb 6 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤wow

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 5 дней назад +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @AmaniAdore-hw9hu
    @AmaniAdore-hw9hu 6 дней назад +2

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 6 дней назад +2

    መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 6 дней назад +2

    ዋዉ ደስታቸዉ ደስታቸን ነዉ

  • @Amrawt
    @Amrawt 6 дней назад +2

    መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤

  • @HaymanotHaymanot-l2m
    @HaymanotHaymanot-l2m 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉።።።ደስስትሉ

  • @Eminetn
    @Eminetn 6 дней назад +4

    ያብባል ያብባል ገና ይውልዳል ይወልዳል ገና ለክርስትናው እንመጣለን ገና 🙏🎂

  • @UgEr-v5u
    @UgEr-v5u 6 дней назад +2

    መብርክ❤❤❤❤❤

  • @MuluTesfay-z8i
    @MuluTesfay-z8i 5 дней назад +3

    እባካቹ እህቶቼ 400 ኣሰገቡኝ በፈጣሪ በናታቹ❤❤❤❤

  • @WubitSera
    @WubitSera 6 дней назад +1

    መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abebu374
    @Abebu374 6 дней назад +1

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmaGuadie
    @AmaGuadie 5 дней назад

    congratulation 🥰🥰

  • @ShyShay-wq7do
    @ShyShay-wq7do 6 дней назад +2

    መብሩክ❤❤❤❤ወለዱክበዱ

  • @ሰሚራ-ጠ1ፐ
    @ሰሚራ-ጠ1ፐ 6 дней назад +2

    መብሩክ🎉🎉🎉🎉

  • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
    @halimahalimaHalimahalima-ys6ju 5 дней назад +1

    ገሴ ያገሬ ልጅ በምን ተዋውቀው ነው🎉🎉🎉

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 6 дней назад +2

    ፅድት ያለ ሰርግ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 6 дней назад +2

    አይለያችሁ🎉❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 5 дней назад +2

    እንኮአን ደሥ አለክ ብሬ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤

  • @KadejaKDE776
    @KadejaKDE776 3 дня назад

    Tamralachw❤❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 6 дней назад +2

    መልካም ጋብቻ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 дней назад +1

    ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @فاطمهفاطمه-س5م2د
    @فاطمهفاطمه-س5م2د 5 дней назад

    ፈጣር በፍቅር ያዝልቃችሁ መጋባቱ አይደለም ትልቁ ነገር አብሮ መዝለቁ ነውና አይለያችሁ ያላገባችሁ እያገባችሁ

  • @NaniNani-gw8qe
    @NaniNani-gw8qe 6 дней назад +1

    belanua mekupe ayamerbatime yalemakupe werke neshe

  • @LamlaMohammad
    @LamlaMohammad 5 дней назад

    በጣም ያምራል ሴትልጅ ከቤተሰብዋጋ በክብር ሰትሸኝ ደረሰ ይላል እንካንደሰ አላቹ መሸረሻዉ ይመር🎉🎉🎉🎉

  • @FasilTesfaye-y2h
    @FasilTesfaye-y2h 5 дней назад +1

    Yalelet mert sew

  • @BazawitBabu
    @BazawitBabu День назад

    በመጀመርያ እኳን ለዚቀን አበቃችሁ ❤

  • @MGh-b3v
    @MGh-b3v 5 дней назад +1

    ሙሽራው ማጨብጨብ አይችልም ፈታ በል እንጅ😂😂😂🎉

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 5 дней назад +1

    ድጋሜ ቢዲዎ ስትለቅ ማስታዎቂያ በቢዲዎ መሀል መሀል ማስታዎቂ አስገባ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 5 дней назад

    ተቀወጠ❤❤

  • @LieltiyGirmay
    @LieltiyGirmay 6 дней назад

    Abreham sara yarglhew

  • @Heroth577
    @Heroth577 5 дней назад

    ገኒ ድረሽ😂😂😂😂😂

  • @Abeelshiferaw
    @Abeelshiferaw 2 дня назад +1

    Bereshiye wendmi enqone dese alehe enqone lezehe bekahe

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 4 дня назад

    ገሴ 🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @kojetdamte2799
    @kojetdamte2799 6 дней назад

    አበባ ለምን አላዝክም ሙሽራው ???? በተረፈ ደስ ይላል ያብረሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @TigistHouse
    @TigistHouse 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤ትለያላችሁ ትዳራችሁ የሰመረይሁን❤