Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምረጥ ጋዜጠኞ ምረጥ ትንታኔ ከመረጃ ጋረ ጋዜጠኝነትን አንተ ብቻ ሰራው ቃል የለኝም👏👏👏👏👏👏👏 ኢትዮጵያዬ ሰላምሺን አላህ ይመልሰልሺ
ይህ ሰው የኢትዮጵያን ህዝብ እንዴት እንደናቀው እግዚአብሔር ይህን ሰው ባናየው እንወዳለን
እስቲ መልስልኝ የሚናቅ ህዝብ አይደለም ወይ በደርግ ዘመን ፈጣሪ የለም ብሎ በግድ ኢሰፓ ያረገ የተቃወሙትን በጅምላ የረሸነ ቀይሽብር ብሎ የሰው ንብረት ቤት እየነጠቀ ለህዝብ ያደለ የቀበሌ ቤት ብሎ መንግስቱን የትግራይ ጀግና ልጆች የተወሰኑ ብሔር ብሔረሰቦች በመራራ ትግል አስወግደው ስልጣን ያዙ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ተቀየረ ሚሊየነር ቢሊየነር ሆነ አናሳ ብሔሮች በአፍ መፍጫ ቆንቆቸው ተማሩ ዶር አብይ ሲመጣ 27 አመት ጭላማ ውስጥ ነበረን ሲል እራሱ የኢንሳ ሀላፊ ሆኖ ሰርቶ ህዝቡ በደስታ አጨበጨበ የቀን ጅብ ብሎ የትግራይን ህዝብ ጨፈጨፈ አገለለ አብይ ሙሴ አለ አዎ ህወሀቶች ሌቦች ነበሩ ግን በየትኛውም አለም ሙስና አለ ታዲያ ይህን መንጋ ህዝብ የውሸት ሀይማኖት ያለውን ሳያመዛዝን የሚያጨበጭበውን ሳይሰራ ምን እንደሆነ ሳያቅ ሙሴ የሚለውን ገና እግዚአብሔር ይበቀለዋል
አብይ ሲያወራ እምናደደዉም እምስቀዉም ነገርስ😢😢😢😢😢ጌታየ ሆይ
ያየ ሰው ምን እናድርግህ፣አንጀታችንን ነው ያራስክልን፣የከፉ ቀናችን፣ይጠብቅህ ጌታ።
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ዋሾ ሰውዬ የማንሰማበት ቀን አምጣልን ,አሜን
ራስህን አጥፋ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለወገናችን ለህፃናት ለእናት ለአባቶች ድል ለአማራ ፋኖኖ
#የአማራ ንፁሀን ግድያ ይቁም!!! #አማራ በደሙ ነፃነቱን እዋጀ ነው..💪💪💪🇪🇹
Do you think the only people who Sefer form this right now is Amhara?????? Please don’t make you are the only victim 😢
❤❤❤ ምርጥ ተንታኝ። ምናለበት ኣንተና መሳዮችህ ምክርቤት ብትገቡ
ምክር ቤት ከገባማ ልክ እንደ ክርስቲያን ታደለ ይታሰራል
የሰውየው ድድብና ጨምሮዋል ለጥያቄዎች የሚሰጣቸው መልሶች ከ kg ተማሪ እንኳን አይጠበቅም እኛም እንደ ህዝብ ተባብረን ካልተነሳን ዋጋ የለንም!!!
😂😂😂😂😂ያየ ሰዉ ይህን የበሻሻ ወመኔ እርቃኑን ነዉ የምታስቀረዉ ላንድ ደቂቃ ም ብትሆንም ልደታ ፍርድ ቤት ስለተዋወቁህ ደስተኛ ነኝ ጀግና።
አቤት ኢትዮ ፎረም የተሳለጠና ታማኝ መረጃ ምንጭ ። ጀግና!!!!
Thanks Ethio Forum ❤❤❤.
ኢትዮ ፎረም እውነተኛ ሚድያ🎉❤🎉❤
ጊዜው ስለደረሰ እራሱ ይገባበታል ።
ያየሰው የኔ ጀግና ፍጣሪ ይጠብቅልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የልቤን ነው የምታደረስልኝ። ሰላም ለሁላችንም
ደመቀ እና ብናልፍ በጣም ደብሯቸዋል ልበል
ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ በተለይ ያየሰው ሽመልስ ሽህ አመት ኑርልን
አምላኬ ሆይ ተሎ ና ምንም እሚስተካከል ነገር የለም ተባብሷል እብድ አለ ዘሜ
ከፈጣሪ በታች ፋኖ ነዉ ተስፋችን
ትክክል ሌላ ተስፋ የለንም።
አሁን አሁን እማ አንተ ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያዊ ነው በውስጡ አምቆታል አንድ ቀን እውን ይሆናል በሀያሉ ጌታ ሀዬል
ማሻአላህ ጋዜጠኝነት አተ ብቻ ሥራዉ አቦ👍❤️
ያየሰው ሽመልስ ፈጣሪ ዘርህን ይባርክልህ!!ዕውቀት+ስነ ምግባር+ሚዛናዊነት+ሰውን ሁሉ እኩል መውደድ=ያየሰው ሽመልስ::
ጀግና ነህ ያዬ አለሠማህውም ለ200,49ሺ መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ሠጠን ከሻይ ሠዓት በኋላ ሲመለስ 1000 ቀንሶ 200,48ሺ ቤት ሰርቼ ብሎ ውሽቱን ቀጠለ
ያየሠው ወይ ፅናትህ ይህንን ክፉ ማዳመጥህ
ኧረ በዚህ ጋዜጠኛ ስሜቴን እንዴት ልግለፅለት
ምረጥ ጋዜጠኞ ምረጥ ትንታኔ ከመረጃ ጋረ ጋዜጠኝነትን አንተ ብቻ ሰራው ቃል የለኝም👏👏👏👏👏👏👏 ኢትዮጵያዬ.......
በነገራችን ላይ! ኢትዮ ፎረም❤ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ብሆን እንኳን እናንተ ያላደመጥኩበት ጊዜ የለም!
ምርጥ ሚዲያ የጫቂላው ፖለቲካ ለመዋቅ ይከታታሉ ጊዜው በከንቱ አይባክንም
ያየየየየሠውውውውው አንተን የወለደች እናት የጥብ ሠው ወልዳለችችች ኑርልንንንንንንን ❤❤
ስዩም ይሕንን ትንታኔ ይሠማል
አማራ ያሸንፋል ኢትዮ ፎረም በርታልን
እውነት እንዲህ እንደተሰበሰባችሁ ምናለ መዓት ቢወርድባችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂
መቼም አሱን አትደርሱትም ኃላ ቀር ሁላ creator አራሱ ሌባ ነው
ኢትዮ ፎረም እውነተኛ በርታልን ወያን ሲቴባሉ ነበረክ
እውነት የተናገረው ሁሉ ወያኔ በሚሉበት ዘመን ነው🤔
የሚገርመዉ የአማራን ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፉ ይህ ጨዋ ህዝብ ብሎ የለበጣ ንግግር በማድረግ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለዉን መከራ በዲፕሎማሲ አልፋለሁ ብሎ ማሰብ እራስን ማታለል ነዉ ቤተሰቡን ያጣ ሀብት ንብረቱን ተነጥቆ ለድህነት የተዳረገ ልጆቹ በእየስር ቤቱ የሚማቅቁ ይህን ንግግር በምን መልኩ እንደሚመለከተዉ እናያለን የአማራ ህዝብ ሰዉ አክባሪ ሰዉ ወዳድ ለመሀተሙ ታማኝ እንጂ ብልጣብልጦች ሲችሉ በእጃቸዉ ሲያቃጥል በማንኪያ አንደፈለጉ የሚዉጡት ቂላቂል ህዝብ አይደለም በምድር በሰማይ እሳት እያዘነቡ የዋህ ነዉ ደግ ነዉ ማለት አያዋጣም በየዋህነትና በደግነት ምክኒያት ብዙ ዋጋ ከፍሏል።
ህዝቤ ሆይ ይህን ሠውዬ አጥፍቶ ጠፊ ሆንን ካላስወገድነው መፍትሔ የለም
እሱ፡ይታሰርበታል፡
❤❤❤❤❤ ልዩ ትንታኔ እናመሰግናለ ፣ይህን አዉቆ አበድ ባዶዉን አስቀረዉ ፣ፈጣሪ ቢረዳን ከዚህ ህዝብ ትከሻ ቢያነሳዉ❤❤❤❤
አንድ ጊዜ ዳላር ሌላ ጊዜ ዶላር 😂😂😂
ገና ከቃላት መረጣ ቄንጥ ያልወጣ እንጭጭ ሰው ነው
ሿሿሿሿው በአለም የመጀመሪያው ሐገርን የመምራት እድል ያገኘ እብድ መሪ
ጥሩ ትንታኔ
ከአለም አደኛ ነህ. ብዙ ጊዜ. እከታተልሀለሁ ከሳኡዲ
ስለ አማራ ሲያወራ ትንሽ ሳቅ አለበት ዉሸቱን መሆኑ ያስታዉቃል ንቀት ነው
የኢትዮጵያ የእርግማን ዘመን አብይ አህመድ የነገሰበት ወቅት ነው ።
ትክክል
አይድረስ! አይድረስ! አይድረስ! እግዚዖ!!!
አየ የቊጬ ኰሎኔል ጦርነትን እናውቃለን ማለቂያ የሌለው ውሸትባንኩን ከውድቀት አዳነው በመጀመሪያ ባንኩን ወደ ውድቀት የወሰደው ማን ሆኖ ነው???? ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
😭😭😭😭አይይይይይ እናት ትከሻቸዉ ላይ ያረጉት የሟቹን ሱሪ ነዉ??? እንባቸዉንም በሱዉ እያበሱ😭😭😭እማምዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎት😭😭😭
ጋዜጠኛ ያየስው በጣም ቃላትያጥረኛል እግዚብሄር ልብህን አይለውጠው አፌቁርጥ ይበልልህ ሰውየው እያሰረ እና እየገደለ ይቀጥላል አንተግን እውነት እውነቱን ስነገርው እናመሠግናለን ሰውየውግን መጨረሻውን ያሳየን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ::
አባገነን ብልፅግና
ምረጥ ጋዜጠኛ ነው❤❤❤
ወንበር አሟቅዎች ስለሕዝቡ ችግር የመነገር ሞራል አይተይበቸውም
ጋዜጠኝነት እጅ ቢኖራት ተነስታ ታጨበጭብልህ ነበር ❤
ወታደሩን፣እማራ፣ክልል፣ትግራያ፣ክልል፣እስጨርሶ፣እሁን፣በምን፣ይዋጋል፣መፉራት፣እለበት።
ምርጥ ትንታኔ ያየሰዉ❤❤❤❤
በጣም ደስ የምል ትንታኔ ሰዉየዉ የለየለት እብድ ነዉ ህዝብም አዉቆበታል ህዝብ ያለወቀ መስሎት ነዉ ድስኩር የምረጨዉ
Great analysis, thank you EF
🙏🙏🙏 አመሰግናለሑ
አማራ ብቻ አልሞተም ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ እያለቀ !!
ሰለም ሰለም ኢትዮ ፎረም
ውይይ አቢ መስሐቅ ዘገርም ግን እቶም ኮፍ ኢሎም ዞሰምዕዎ እዪ
ማንኛችን እንደታመምን ግራ ገባን እኮ ጎበዝ...
ውይይይይ ድምፁን ባታሰማኝ
ልማት እናቶች አስለቅሰህ ልማት ዉርድ
ያየሰው ❤❤❤❤
አቤት የአማራ ገበሬ እውቀት❤❤
አቶ ያዬሰው ሽመልስ የምቃወምብህ ነገር ቢኖርም የዛሬው ትንተናህ በጣም ተመችቶኛል የልጆች ጨዋታ ይህዝብን ልብ ለመብላት የሚሄዱበት እርቀት አገር ገዥ ሳይሆን የለቅሶ ቤት አስተዛዛኝ መሰሉኝ የፋሲል ግንብን በልቶና ሰለም አግኝቶ የሚያስተኛው መሰላቸው እዴ አቶ ዶክተር አብይ😊
Voice of Civilian
ደጋግሜ ያየሁት ምርጥ ድምፅ
አላህ አላህ ያሳህ ያሳህ አሚን
Yaye number one absolutely.
በርታልኝ ያየሰው ሽመልስ እመነኝ አንተ የምታቀርበውን አብይ ማታ ማታ ያየዋል ተስፋ እንዳትቆርጥ
ጀግናው ያየ ሰው ሽመልስ ስወድህ ገለፃህ ሲያምር
ያየ ሰው ፣ስምን መለአክ ያወጣዋል፣
ተባረክ አቦ
እዩ ውሸት x ውሸት X ውሽት = ትልቁ አበይ አህመድ ዓሊ
Like Like adrgulet lezhi Jigna Gazetgna
የኔ ጀግና ኢትዮ ፎረም ❤
ኢቶዮጰያ ግን እንደዚ መንግስት ያቃጠላት አለ ጌታሆይ ድረስልንእባክህ
እፍፍፍ ያየሰው አንተ ምርጥ ሰው እስት ንገረው
❤❤❤❤welcome ❤❤
Abiy must resign!
ድንቅ ትንታኔ
Ethio forme # 1
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እማማ ኢትዮጵያ በምኋይማኖች የምትመራ ምስኪን ሃገር እና ህዝብ አረ ፍጠኑልን ቆራጦቹ ኑልን
Selam lenante yehun ethio forum
በቀጣዩ ፓርላማ የበረራ ዘመን ገባን ይላል ይህ ህፃን።
ሰውዬው ተስፋ ቆርጣል የሚያወራው ጠፍቶበታል።
ያለታደለች አገር😢
deep and real interpretation of the political crises in Amhara region in Ethiopia. stop Amhara Jenocide
ሰላም ❤❤❤
ይህ ሰዉ ጴንጤ አይመስለኝም። ከሆነ ጴንጤ መሆኔን ጠላዉ። ጴንጤ መሆኑን ካረጋገጥኩ ሃይማኖቴን እቀይራለዉ።
ሙሰሊምና ኦርቶዶክስ እወዳቹሃለዉ።
የ120ሚለውን ተወካይ
😂😂😂😂😂
እንደኔ ያየሰውን የጠበቄ like 😀😀😀
Very Satisfied!
የብልፂግና፡እድገት.ነው.ግራ.የገባኝ.ኢቶ.ፍሮም.በዚው.ቀጥሉ.እናመሰግናለን.
ለፓርላማ ቀድሞ ጥያቄ እንዲቀርብ ማድረግ የጀመረው ማን እንደሆነ በዚያው ብትነግረን
የሁለት አለም ስዎች በምድር ይኖራሉ
ምረጥ ጋዜጠኞ ምረጥ ትንታኔ ከመረጃ ጋረ ጋዜጠኝነትን አንተ ብቻ ሰራው ቃል የለኝም
እኔ ግዑዛን ተሰብሰቦ ፈጣሪን አይፈሩም ህዝብን ንቀዋል
የእስልምና እምነት ተከታዮች ሥለህጃብ መብት ሲጠይቁ ክርስቲያን ነን የሚሉ ግን ቤተክርቲያን ሲወድምና የአብነት ተማሪዎች መጨፍጨፋቸው ትፍሽ ሳይሉ ሲያልፉ ይገርማል
😁በዚህም ቀናችሁዴ ጭብላም🤑😤
ምክርቤት እኮ የተዋህዶ ልጆች የሉማ
@@haymanotanagawu1102 🤣🤣🤣ብዙወቹ ክርሥታን አዴሉ🤣
Ethio Forum doing Good Job
ምረጥ ጋዜጠኞ ምረጥ ትንታኔ ከመረጃ ጋረ ጋዜጠኝነትን አንተ ብቻ ሰራው ቃል የለኝም👏👏👏👏👏👏👏 ኢትዮጵያዬ ሰላምሺን አላህ ይመልሰልሺ
ይህ ሰው የኢትዮጵያን ህዝብ እንዴት እንደናቀው እግዚአብሔር ይህን ሰው ባናየው እንወዳለን
እስቲ መልስልኝ የሚናቅ ህዝብ አይደለም ወይ በደርግ ዘመን ፈጣሪ የለም ብሎ በግድ ኢሰፓ ያረገ የተቃወሙትን በጅምላ የረሸነ ቀይሽብር ብሎ የሰው ንብረት ቤት እየነጠቀ ለህዝብ ያደለ የቀበሌ ቤት ብሎ መንግስቱን የትግራይ ጀግና ልጆች የተወሰኑ ብሔር ብሔረሰቦች በመራራ ትግል አስወግደው ስልጣን ያዙ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ተቀየረ ሚሊየነር ቢሊየነር ሆነ አናሳ ብሔሮች በአፍ መፍጫ ቆንቆቸው ተማሩ ዶር አብይ ሲመጣ 27 አመት ጭላማ ውስጥ ነበረን ሲል እራሱ የኢንሳ ሀላፊ ሆኖ ሰርቶ ህዝቡ በደስታ አጨበጨበ የቀን ጅብ ብሎ የትግራይን ህዝብ ጨፈጨፈ አገለለ አብይ ሙሴ አለ አዎ ህወሀቶች ሌቦች ነበሩ ግን በየትኛውም አለም ሙስና አለ ታዲያ ይህን መንጋ ህዝብ የውሸት ሀይማኖት ያለውን ሳያመዛዝን የሚያጨበጭበውን ሳይሰራ ምን እንደሆነ ሳያቅ ሙሴ የሚለውን ገና እግዚአብሔር ይበቀለዋል
አብይ ሲያወራ እምናደደዉም እምስቀዉም ነገርስ😢😢😢😢😢ጌታየ ሆይ
ያየ ሰው ምን እናድርግህ፣አንጀታችንን ነው ያራስክልን፣የከፉ ቀናችን፣ይጠብቅህ ጌታ።
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ዋሾ ሰውዬ የማንሰማበት ቀን አምጣልን ,
አሜን
ራስህን አጥፋ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለወገናችን ለህፃናት ለእናት ለአባቶች ድል ለአማራ ፋኖኖ
#የአማራ ንፁሀን ግድያ ይቁም!!! #አማራ በደሙ ነፃነቱን እዋጀ ነው..💪💪💪🇪🇹
Do you think the only people who Sefer form this right now is Amhara?????? Please don’t make you are the only victim 😢
❤❤❤ ምርጥ ተንታኝ። ምናለበት ኣንተና መሳዮችህ ምክርቤት ብትገቡ
ምክር ቤት ከገባማ ልክ እንደ ክርስቲያን ታደለ ይታሰራል
የሰውየው ድድብና ጨምሮዋል ለጥያቄዎች የሚሰጣቸው መልሶች ከ kg ተማሪ እንኳን አይጠበቅም እኛም እንደ ህዝብ ተባብረን ካልተነሳን ዋጋ የለንም!!!
😂😂😂😂😂ያየ ሰዉ ይህን የበሻሻ ወመኔ እርቃኑን ነዉ የምታስቀረዉ ላንድ ደቂቃ ም ብትሆንም ልደታ ፍርድ ቤት ስለተዋወቁህ ደስተኛ ነኝ ጀግና።
አቤት ኢትዮ ፎረም የተሳለጠና ታማኝ መረጃ ምንጭ ። ጀግና!!!!
Thanks Ethio Forum ❤❤❤.
ኢትዮ ፎረም እውነተኛ ሚድያ🎉❤🎉❤
ጊዜው ስለደረሰ እራሱ ይገባበታል ።
ያየሰው የኔ ጀግና ፍጣሪ ይጠብቅልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የልቤን ነው የምታደረስልኝ። ሰላም ለሁላችንም
ደመቀ እና ብናልፍ በጣም ደብሯቸዋል ልበል
ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ
በተለይ ያየሰው ሽመልስ ሽህ አመት ኑርልን
አምላኬ ሆይ ተሎ ና ምንም እሚስተካከል ነገር የለም ተባብሷል እብድ አለ ዘሜ
ከፈጣሪ በታች ፋኖ ነዉ ተስፋችን
ትክክል ሌላ ተስፋ የለንም።
አሁን አሁን እማ አንተ ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያዊ ነው በውስጡ አምቆታል አንድ ቀን እውን ይሆናል በሀያሉ ጌታ ሀዬል
ማሻአላህ ጋዜጠኝነት አተ ብቻ ሥራዉ አቦ👍❤️
ያየሰው ሽመልስ ፈጣሪ ዘርህን ይባርክልህ!!ዕውቀት+ስነ ምግባር+ሚዛናዊነት+ሰውን ሁሉ እኩል መውደድ=ያየሰው ሽመልስ::
ጀግና ነህ ያዬ አለሠማህውም ለ200,49ሺ መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ሠጠን ከሻይ ሠዓት በኋላ ሲመለስ 1000 ቀንሶ 200,48ሺ ቤት ሰርቼ ብሎ ውሽቱን ቀጠለ
ያየሠው ወይ ፅናትህ ይህንን ክፉ ማዳመጥህ
ኧረ በዚህ ጋዜጠኛ ስሜቴን እንዴት ልግለፅለት
ምረጥ ጋዜጠኞ ምረጥ ትንታኔ ከመረጃ ጋረ ጋዜጠኝነትን አንተ ብቻ ሰራው ቃል የለኝም👏👏👏👏👏👏👏 ኢትዮጵያዬ.......
በነገራችን ላይ! ኢትዮ ፎረም❤ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ብሆን እንኳን እናንተ ያላደመጥኩበት ጊዜ የለም!
ምርጥ ሚዲያ የጫቂላው ፖለቲካ ለመዋቅ ይከታታሉ ጊዜው በከንቱ አይባክንም
ያየየየየሠውውውውው አንተን የወለደች እናት የጥብ ሠው ወልዳለችችች ኑርልንንንንንንን ❤❤
ስዩም ይሕንን ትንታኔ ይሠማል
አማራ ያሸንፋል ኢትዮ ፎረም በርታልን
እውነት እንዲህ እንደተሰበሰባችሁ ምናለ መዓት ቢወርድባችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂
መቼም አሱን አትደርሱትም ኃላ ቀር ሁላ creator አራሱ ሌባ ነው
ኢትዮ ፎረም እውነተኛ በርታልን ወያን ሲቴባሉ ነበረክ
እውነት የተናገረው ሁሉ ወያኔ በሚሉበት ዘመን ነው🤔
የሚገርመዉ የአማራን ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፉ ይህ ጨዋ ህዝብ ብሎ የለበጣ ንግግር በማድረግ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለዉን መከራ በዲፕሎማሲ አልፋለሁ ብሎ ማሰብ እራስን ማታለል ነዉ ቤተሰቡን ያጣ ሀብት ንብረቱን ተነጥቆ ለድህነት የተዳረገ ልጆቹ በእየስር ቤቱ የሚማቅቁ ይህን ንግግር በምን መልኩ እንደሚመለከተዉ እናያለን የአማራ ህዝብ ሰዉ አክባሪ ሰዉ ወዳድ ለመሀተሙ ታማኝ እንጂ ብልጣብልጦች ሲችሉ በእጃቸዉ ሲያቃጥል በማንኪያ አንደፈለጉ የሚዉጡት ቂላቂል ህዝብ አይደለም በምድር በሰማይ እሳት እያዘነቡ የዋህ ነዉ ደግ ነዉ ማለት አያዋጣም በየዋህነትና በደግነት ምክኒያት ብዙ ዋጋ ከፍሏል።
ህዝቤ ሆይ ይህን ሠውዬ አጥፍቶ ጠፊ ሆንን ካላስወገድነው መፍትሔ የለም
እሱ፡ይታሰርበታል፡
❤❤❤❤❤ ልዩ ትንታኔ እናመሰግናለ ፣ይህን አዉቆ አበድ ባዶዉን አስቀረዉ ፣ፈጣሪ ቢረዳን ከዚህ ህዝብ ትከሻ ቢያነሳዉ❤❤❤❤
አንድ ጊዜ ዳላር ሌላ ጊዜ ዶላር 😂😂😂
ገና ከቃላት መረጣ ቄንጥ ያልወጣ እንጭጭ ሰው ነው
ሿሿሿሿው በአለም የመጀመሪያው ሐገርን የመምራት እድል ያገኘ እብድ መሪ
ጥሩ ትንታኔ
ከአለም አደኛ ነህ. ብዙ ጊዜ. እከታተልሀለሁ ከሳኡዲ
ስለ አማራ ሲያወራ ትንሽ ሳቅ አለበት ዉሸቱን መሆኑ ያስታዉቃል ንቀት ነው
የኢትዮጵያ የእርግማን ዘመን አብይ አህመድ የነገሰበት ወቅት ነው ።
ትክክል
አይድረስ! አይድረስ! አይድረስ! እግዚዖ!!!
አየ የቊጬ ኰሎኔል ጦርነትን እናውቃለን ማለቂያ የሌለው ውሸት
ባንኩን ከውድቀት አዳነው በመጀመሪያ ባንኩን ወደ ውድቀት የወሰደው ማን ሆኖ ነው???? ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
😭😭😭😭አይይይይይ እናት ትከሻቸዉ ላይ ያረጉት የሟቹን ሱሪ ነዉ??? እንባቸዉንም በሱዉ እያበሱ😭😭😭እማምዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎት😭😭😭
ጋዜጠኛ ያየስው በጣም ቃላትያጥረኛል እግዚብሄር ልብህን አይለውጠው አፌቁርጥ ይበልልህ ሰውየው እያሰረ እና እየገደለ ይቀጥላል አንተግን እውነት እውነቱን ስነገርው እናመሠግናለን ሰውየውግን መጨረሻውን ያሳየን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ::
አባገነን ብልፅግና
ምረጥ ጋዜጠኛ ነው❤❤❤
ወንበር አሟቅዎች ስለሕዝቡ ችግር የመነገር ሞራል አይተይበቸውም
ጋዜጠኝነት እጅ ቢኖራት ተነስታ ታጨበጭብልህ ነበር ❤
ወታደሩን፣እማራ፣ክልል፣ትግራያ፣ክልል፣እስጨርሶ፣እሁን፣በምን፣ይዋጋል፣መፉራት፣እለበት።
ምርጥ ትንታኔ ያየሰዉ❤❤❤❤
በጣም ደስ የምል ትንታኔ ሰዉየዉ የለየለት እብድ ነዉ ህዝብም አዉቆበታል ህዝብ ያለወቀ መስሎት ነዉ ድስኩር የምረጨዉ
Great analysis, thank you EF
🙏🙏🙏 አመሰግናለሑ
አማራ ብቻ አልሞተም ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ እያለቀ !!
ሰለም ሰለም ኢትዮ ፎረም
ውይይ አቢ መስሐቅ ዘገርም ግን እቶም ኮፍ ኢሎም ዞሰምዕዎ እዪ
ማንኛችን እንደታመምን ግራ ገባን እኮ ጎበዝ...
ውይይይይ ድምፁን ባታሰማኝ
ልማት እናቶች አስለቅሰህ ልማት ዉርድ
ያየሰው ❤❤❤❤
አቤት የአማራ ገበሬ እውቀት❤❤
አቶ ያዬሰው ሽመልስ የምቃወምብህ ነገር ቢኖርም የዛሬው ትንተናህ በጣም ተመችቶኛል የልጆች ጨዋታ ይህዝብን ልብ ለመብላት የሚሄዱበት እርቀት አገር ገዥ ሳይሆን የለቅሶ ቤት አስተዛዛኝ መሰሉኝ የፋሲል ግንብን በልቶና ሰለም አግኝቶ የሚያስተኛው መሰላቸው እዴ አቶ ዶክተር አብይ😊
Voice of Civilian
ደጋግሜ ያየሁት ምርጥ ድምፅ
አላህ አላህ ያሳህ ያሳህ አሚን
Yaye number one absolutely.
በርታልኝ ያየሰው ሽመልስ እመነኝ አንተ የምታቀርበውን አብይ ማታ ማታ ያየዋል ተስፋ እንዳትቆርጥ
ጀግናው ያየ ሰው ሽመልስ ስወድህ ገለፃህ ሲያምር
ያየ ሰው ፣ስምን መለአክ ያወጣዋል፣
ተባረክ አቦ
እዩ ውሸት x ውሸት X ውሽት = ትልቁ አበይ አህመድ ዓሊ
Like Like adrgulet lezhi Jigna Gazetgna
የኔ ጀግና ኢትዮ ፎረም ❤
ኢቶዮጰያ ግን እንደዚ መንግስት ያቃጠላት አለ ጌታሆይ ድረስልንእባክህ
እፍፍፍ ያየሰው አንተ ምርጥ ሰው እስት ንገረው
❤❤❤❤welcome ❤❤
Abiy must resign!
ድንቅ ትንታኔ
Ethio forme # 1
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እማማ ኢትዮጵያ በምኋይማኖች የምትመራ ምስኪን ሃገር እና ህዝብ አረ ፍጠኑልን ቆራጦቹ ኑልን
Selam lenante yehun ethio forum
በቀጣዩ ፓርላማ የበረራ ዘመን ገባን ይላል ይህ ህፃን።
ሰውዬው ተስፋ ቆርጣል የሚያወራው ጠፍቶበታል።
ያለታደለች አገር😢
deep and real interpretation of the political crises in Amhara region in Ethiopia. stop Amhara Jenocide
ሰላም
❤❤❤