Ethiopia - ‹‹እኛ ምንድነው የጎደለን›› ቢጃይ | ትራወሬና ቢጃይ በቡርኪናፋሶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 29

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 Месяц назад +8

    አሉ እንጂ የኛዎቹ እድሜ ዘላለማቸውን ውግያ ውድመት የማይሰለቻቸው እውድመው ስልጣን የሚይዙ በመግደል በመጨፍጨፍ ስልጣን ላይ ሚወጡ እድሜ ልክ እድ አይነት ሀገር የማይለውጡ የተሰራ ሚያፍርሱ ድህነት ካላዩ የሚያማቸው የህዝብ ጉስቁልና ካባቸው የሆነ እናተ በርቱ በናተ እኩአን ብንኮራ ጎባዞች እንደው ምን እናርግህ የነጭ ጥገኝነት ይበቃናል እድገት ብልጽግና ለአፍሪካ ይገባታል ትችላለች ሁሉ አላት

  • @sbcfastworldnews
    @sbcfastworldnews Месяц назад

    ጀግናው ይመቸኛል ❤❤❤❤

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie Месяц назад +2

    ቢጂይ በርታ ደስ ይላል

  • @tinayimer9365
    @tinayimer9365 Месяц назад +3

    that's amazing Africans for Africa 👍

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 Месяц назад +1

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 Месяц назад +2

    ቢጄ የእድገት እና ስራ ጥበብ የገባው ብቻ ሳሆን በአብላጫው የተፈጥሮ ቸር ሰው መሆኑን እመሰክራለሁ። እንዲህ ዓይነት ሰዎች በጣም ጥቂት እንደመሆናቸው ሊጠበቁና ሊበረታቱ ይገባል። እኛም በዱዓችን ከጎንህ እንሆናለን።

  • @LemraSolomon
    @LemraSolomon Месяц назад +1

    ከነ አሜሪካ ይጠብቃት 🙏🙏🙏

  • @abrham2565
    @abrham2565 Месяц назад +4

    Wow,I am addicted to this channel,your content,ways of narrating the story and that sound prompting your channel,its just so good❤

  • @henoksolomon0254
    @henoksolomon0254 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Месяц назад +3

    በጃ ይ..,, ናይ ካር..ከመሪዎቻችን.. የተሻለ.. ዲጥሎ ማቲክ,, ነው🌹 በርታ

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Месяц назад +1

    👍👍👍👍

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Месяц назад

    እኛ እጅ ያለው ወርቁ መደብ ነው ። ታድሎዋል

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv Месяц назад +1

    Faxar endezi ayinatun yabizilin faxar yitabikachu✊🏿 one Africa

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Месяц назад

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie Месяц назад +1

    ምክንያቱም ለአፍሪካውያን ብድር እና እርዳታ ብቻ እንደሚገባን የወሰኑት ባለ ገንዘብ ሀገራት ናቸው ። የእኛን ሀገራት መሪዎች ( ከተባሉ ) ደግሞ በሚገኘው ገንዘብ የራሳቸውን የጨርቃ ጨርቅ ፣ የሳሙና ፣ የስኳር ፋብሪካዎችን ፣ አሁን አሁን ደግሞ የሪልስቴት ድርጅቶቻቸውን በመገንባት የግል ኑሮአቸውን እያጣጣሙ ይኖራሉ ፣ ምንም ሳይሰሩ በልተው ጠጥተው ፣ አርተው ሸንተው ያልፋሉ ፣ ጭራሽ የማሺነሪ ኢንዳስትሪዎችንማ ውጭ አገር ለጉብኝት ሲሄዱ እንኳ የመጎበኘት እድልም ፣ ፍላጎትም የላቸውም ።

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj Месяц назад

    africa 1 andent

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f Месяц назад

    ውድፊት ዩናይት አፍረካ ይባላል አይቀረም ግን ይብቅን ከለፈው እንማር

  • @HussinSaide
    @HussinSaide Месяц назад

    ምንኛ ታድሏል 😢😢😢😢😢

  • @abdinasirkhamaani9519
    @abdinasirkhamaani9519 Месяц назад

    እርስ በእስ ኣለ መተማመን😂😂😂😂

  • @ABNews-y8t
    @ABNews-y8t Месяц назад +1

    አዲስ ዜና አቅራቢ ነኝ ከተመቸዋቹ አበረታቱኝ

  • @samuelnegesse1414
    @samuelnegesse1414 Месяц назад

    ye africa tesfa

  • @YosefMosa-m7h
    @YosefMosa-m7h Месяц назад

    Endalkow yiqnaw

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f Месяц назад

    ኡትያያ ዘረኝ ከይደለችም እኔ እና አንች ወይም አኝተ ንን ተው ይብቃን አንድንት እንፍጠረ

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt Месяц назад

    Stinfegoch Amara is the reason of not to develop

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      ቂጥህን እጠብ ጋላው

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 Месяц назад

    መብቱ ነው። ተንጫጩ

  • @HussinSaide
    @HussinSaide Месяц назад

    የሂድ ተወላጅ ስለሆነ ጭቅላት አለዉ በአባቱ ሂዳዊ ስለሆነ ነዉ አባቱ ኢትዮጲያዊ ቢሆን እማይሳካ ነበር ዘረኛ ነበር 😂😂😂