Ethiopia - ሌላ ትኩሳት! የሶሪያ ድሩዝ ብሄሮች | ከእስራኤል ጋር ሊዋሃዱ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 92

  • @zurettube638
    @zurettube638 10 часов назад +9

    የአላህ ነሥር ነው ማንም ንቅንቅ አያደርገውም ይህን ነሥር ሶሪያው ወንድሞቼ እህቶቸ እንኳን አላህ ነሠራችሁ ☝

  • @hassenahmed9199
    @hassenahmed9199 9 часов назад +7

    ሁሉም በአላህ እጅ ነዉ በዳይ እና አላህ ማን እንደ ሚሸንፍ እናያለን

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 6 часов назад +3

      ከዚህ የበለጠ ምን ለማየት ፈለግሽ ?😅

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 11 часов назад +10

    ሰላምለሀግራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 6 часов назад +3

    ሀይልና ጉልበት የአላህ ቡቻና ብቻ ነው በአለም ታሪክ ሀያላን የሚባሉ ሀገሮች ተንኮታኩተው ስማቸው ብቻ ቀርቶል።እስራኤልና አሜሪካን እንደዚህ ህዝቡን እየገፉና እየደመስሱ አይኖሩም።ኢንሽአላህ የነሱም ውድቀትና መንኮታኮት በበደሉት ህዝቡ ዉድቀታቸው ይፍጸማል።በቃ አለም እንዲህ ክፍ ብለህ የምትበርበት ህዝቡን ዝቅ አርገህ ይምታይበት አይደለችም።ተምዝግዝገህ መፍጥፍጥ አይቀርም።።ለሁሉም ግዜ አለው

    • @tzitab8961
      @tzitab8961 5 часов назад

      እነሱ ከወደቁ አረብም አለምም አብሮነዉ የሚወድቁት

  • @Life_of_tame
    @Life_of_tame 11 часов назад +11

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሀገር ለማፍረስ ምትሞክሩ እረፍ እኛ ብንሰደድ ደና ጎረቤት የለንም ስለዚ ሰላም ይሻለናል ብንራብም

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 11 часов назад +1

      በጣም ጌታን

    • @Zutube_21
      @Zutube_21 10 часов назад +1

      እውነት ነው

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 8 часов назад

      አራጅ አብይ ከለተወገደ ሰላም የለም

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 6 часов назад

      እውነት ነው ተባረኪ life of tame

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 6 часов назад +2

    ለኢትዮጵያም የምፈራው ይህን መሆኑን ገልጫለሁ፤ ሰሚ ካለ።

  • @Dekmognal
    @Dekmognal 7 часов назад +3

    እዚህ ጋር ድሩዝ ሀይማኖት ነው እንጂ ማንነት አይደለም የምትሉ እስኪ መጀመሪያ እወቁ ድሩዝ እንደ አይሁድ እምነትም ማንነትም ነው

  • @surefiel
    @surefiel 7 часов назад +3

    ኧረ ወገን እንንቃ ምን እየጠበቅን ነው እስከመቼ መከፉፈል እስከመቼ ጦርነት 😢😢😢

  • @Ufuchvh
    @Ufuchvh 7 часов назад +2

    ድሩዝ ብሔር ነው እነርሱ እንደ ታላቅ እና ቅዱስ ነብይ የሚከተሉት የእግዚአብሔር ሰው የነብዩ ሙሴን አማች ዮተርን ነው

  • @legese103
    @legese103 7 часов назад +4

    ጥሩ አጋጣሚ ነው ለእሰራኤል😂

    • @Saada-k5j
      @Saada-k5j 3 часа назад

      አይይይመስሎሽ ነው የፈለገ ወታደር ብታንጋጋ ሀቅን የያዘ መጨረሻ ያሸንፋል ።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 9 часов назад +2

    ሠላም ለሁሉም

  • @Cinddi2024
    @Cinddi2024 7 часов назад +3

    Dil l Israel 🎉

  • @AmedSm
    @AmedSm 9 часов назад +3

    ሰላም ለስው ልጅ ሁሉ

  • @Fatuma-y5q
    @Fatuma-y5q 5 часов назад +3

    ኢላህ አንተ ተበዳዮችን እርዳቸው ነፃ ነታቸውን እስከመጨረሻው አድርግላቸው የኔ ምስኪኖች ሶሪያዎች የአለም የስልጣኔ ምጭ እንደልነበረች አመድ አደረጎት አፂ በጉልበቶች😢😢

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 8 часов назад +9

    Yane Ashanafi 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪💪🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Yeshayau.Avraham
    @Yeshayau.Avraham 8 часов назад +16

    እስራኤል የዓለም መብራት ናት ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪

  • @ዜዶነኝ-ኈ3ቀ
    @ዜዶነኝ-ኈ3ቀ 2 часа назад

    አላህ የሚረዳው መቸም አይሸነፍ

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 4 часа назад +1

    እስራኤል ወደ ፊት ሀገሬ በርቺ ግረፊያቸው

    • @ዜዶነኝ-ኈ3ቀ
      @ዜዶነኝ-ኈ3ቀ 2 часа назад

      ኢስራኤል ኢስራኤል እያላቹሁ አታሽቃብጡ ለሁሉ ሀያላ አለው ሀያልነት ደግሞ የብቸኛው የአላህ ብቻነው

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 6 часов назад +2

    feta family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 8 часов назад +1

    That is best decision

  • @SeidMohammed-g1c
    @SeidMohammed-g1c 7 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 10 часов назад +2

    🎉🎉🎉

  • @FNeway
    @FNeway 10 часов назад +2

    Sudan, Libya , Iraq, Syria and Yemen helped military and other logistics to ወያኔ and ሻቢያ for the disintegration of Ethiopia. What goes around comes around

  • @Topg-pq1xk
    @Topg-pq1xk 9 часов назад +2

    ጨጎራየ ተላጠ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 6 часов назад

      ኢነሏሃ ማዓሷብሪን በዱዓ ታገሱ

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 4 часа назад

      አይዞህ ከጥግህ ውሀ ካለ ጠጣ እሽ ሌላም ልትሰማ ትችላለህ😂

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 7 часов назад +5

    እስራኢል ገና አረቦቺን ትጠቀልላለች አይቀርላቸዉም ለሷ መገዛት አለባቸዉ

    • @MohammedAbuamar-dh3uq
      @MohammedAbuamar-dh3uq 6 часов назад +1

      የሰው ፈንገስ ነህ

    • @DaamPhone-tz2rn
      @DaamPhone-tz2rn 6 часов назад

      .ከከከከከከ, ጠብቂ, ዲሉለማንደሁ,ወደፊትታያለሺ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 6 часов назад

      መበርከክ ላይቀርላቺሁ ለምን ካሁኑ አምነናል በቃን አትለብልቡን እስራኢልዋዬ የኔ ጀግና የኔ ነብር እያላቺሁ ተገዙ 6 ቀን አረቦች ተጠራርተዉ ዘመቱባት ግን አረቦቺን በስድስት ቀን እየለበለበች አበርክካ የሀገር እዉቅና ከግብፅ በግዷ ተቀብላለች ከዛ የቀሩት አረቦችም የሀገር እዉቅና ሰጧት

    • @DaamPhone-tz2rn
      @DaamPhone-tz2rn 4 часа назад

      @@HussinSaide .ከከከከከከ, ሰሁኒይ, ነዉሰማቸዉ, እሰራኢል,የሚለዉሰም,የነብዩሏህ,ያቆብነዉ,አሊሂሰላም, የሁዲወቺ,መጥፊያቸዉ,ቅረብነዉ, የኢቶ, ፈላሻወቺ, ሀያአራትሰአት,የሁዲየሁዲእያላቺሁ,ዝፈኑላቸዉ,,, የሁዲወቺሀገረየላቸዉም,የተበተኑየተረገሙህዝቦቺ,መሆናቸዉን, የራሳቺሁ,ታሪክይነግረናል

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 4 часа назад

      ገና የኢትዮጲያን ሙስሊሞች በጅራፍ ነዉ የምገርፋቺሁ እናተን በግድ ሰራተኞቻችን እናረጋቺሇለን

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 10 часов назад +2

    የኢትዮጱያ አምባገነን ልጅ ሲወድቅ ኢትዮጱያም እንደ ሶርያ ብትንትንዋ ትወጣለቾ እንጠብቃለን

  • @zTsinatseltube
    @zTsinatseltube 10 часов назад

    እኛ ምን አገባን??
    ሰው ግን ክፉ ፍጥረት ነው

  • @woldemariamalemayehu
    @woldemariamalemayehu 6 часов назад

    ድሩዝ እና ዶርዜ ጥንተ ታሪካቸው ምን ይሆን?

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 7 часов назад

    ነበረባል

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 11 часов назад

    እስላም በአላህ ክርስቲያን በክርስቶስ ድሩዝ በምን ያምናል?

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 часов назад

      ዱርዝ ሀይማኖት ነው በአንድ አምላክ ያምናሉ በነብያት አያምኑም

    • @mesfingebreegzabier2558
      @mesfingebreegzabier2558 10 часов назад

      @ktube8920 እሱማ እይሁድም እስልምናም ነው

    • @ia6750
      @ia6750 10 часов назад

      some of yall need to stop making a fool out yourself

  • @HaymiZewudu-t8s
    @HaymiZewudu-t8s 11 часов назад +2

    ሲጀመር ዱሩዝ ማለት እንደ ቡዲዝም ሀይማኖት እንጂ ብሄር አይደለም በጭራሽ እኔ ሊባኖሳዊ ነው ባለቤቴ በሊባኖስምአሉ ድሩዝ የሀይማኖት ስም ነው።

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 часов назад +1

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ዝም አትይውም ዱርዝ ሀይማኖት ነው ደሞም 5ፐርሰት ራሱ አይሆኑም አወ ሊባኖስ ቱርክም አሉ

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 11 часов назад

      ​@@ktube8920እኮ በፅንፈኛ ሱኒዎች የህልውና ስጋት ስላለባቸው ከለላ እየጠየቁ ነው

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 10 часов назад

      @@ktube8920 አላህ ያክሽፍባቸው የሁሉንም ሴራ ኢሻ አላህ

  • @hasanhasan-f1t1r
    @hasanhasan-f1t1r 11 часов назад

    1

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 10 часов назад

    እስራኤል መስሚያ የላትም!!

  • @Yemam-p7z
    @Yemam-p7z 6 часов назад

    አፍ የሚይዘውን እጅ ይመጥነዋል የማትጎርሰውን በትሰበስበው መጨረሻው በሽታ ያመጣል የስራኤል በአመረሪካ እየተጋለበች የምቴድበት መንገድ እብደት ነው

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs 7 часов назад

    ተረቱን ምናለ በወጉ ብተረተው😂😂 ሳር ይብቀልብ እንጁ

  • @Shewit898
    @Shewit898 8 часов назад

    ድሩዝ ብሔር አይደልም ሃይማኖት ነው ተሳስተሃል

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 11 часов назад

    አይ ሶሪያና ህዝቦቿ በጣም ያሳዝነናል ሶሪያ አሁን የባሰ ስቃይ ውስጥ ለመግባት ጅማሮ ላይ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 часов назад +2

      አላህ እንደ ሰው አደለም አታስብ

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 11 часов назад

      ​@@ktube8920ይህ እኮ ነው ከእውቀት ነፃ የመሆን ችግሩ። ሶሪያ አሳድን የጣለችው በህዝቦቿ ሳይሆን በእስራኤል እና አሜሪካ ድጋፍ ነው ለመጫወቻነት እንዲመቻት

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 10 часов назад +3

      ምነው የወደፊቱን እኔ አውቃለሁ አልክ የአላህ ነስር ከሰዎች ሀሳብ ይበልጣል ታንከ በሰለፉ አይደለም ኣሻ አላህ ነስሩ ለሶሪያዎች ይሆናል ግፋቸውን አይቶ ይክሳቸዋል ኢሻ አላህ

    • @MustefaJemla
      @MustefaJemla 10 часов назад

      @عبداللهمحمد-ر4ذ የበፍቱን አውቃለሁ አላልኩም እያሆና የለውን ነው የተናገርኩት

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 10 часов назад +1

      @MustefaJemla መልካም የሰራ ወድቆ አይወድቅም አሏህ የመልካም ሰሪዎችን ምንዳ አይዘነጋም ስለዚህ እነሱ ደግሞ ከስት አመት ቡሀላ ቢሆንም የበሻርን ግፉ አሳይተው እስረኞችን ከዛ ሰቆቃ አውጥተዋል አሁን ለነሱ ዱአ ነው የሚያስፈልጋቸው ዱአ እናድርግላቸው ከሰዎች ሀሳብ አላህ የሚሠጠው ድል ይበልጣል አላህ በቃ ይበላቸው ድልን ማሸነፍን ለነሱ ያድርግላቸው

  • @SvtVts-qx8fe
    @SvtVts-qx8fe 9 часов назад +1

    ፈታ ደይሊ አቃራቢዉ እሳ ኤጪ

  • @نورالدين-ن8ج3م
    @نورالدين-ن8ج3م 6 часов назад

    Esrael warari

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 11 часов назад +2

    ባንተ ቤት አንብበህ ሞተሐል 😂😂

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 10 часов назад

    ዱርዝ ሀይማኖት እንጅ ብሄር አይደለም።

  • @FAMAFama-d3h
    @FAMAFama-d3h 8 часов назад

    ይህ ሚድያ ምድነው እፍረት የሚባልየለውም ዚናው ሁሉ በሬ ወለደ ቱ

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 10 часов назад

    MN malth nw Eritrea ena Ethiopia yalkew

  • @FgFg-hk9bs
    @FgFg-hk9bs 3 часа назад

    የሶሪያን ጦስ ውሰዱ

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 4 часа назад

    😂😂 Netanyahu BBC laye yasayew map tegebariawi lemadereg eyerotu new

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 10 часов назад

    Yewahadu edewm huletume ade ayenet nachew demo photo yaderekew sewya lebanosawi new dureze yalewm barut new soreyam kale huletume hayemanote aleba nachew yewahadu

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 часов назад +2

    ዱርዝ ሀይማኖት ነውጅ ብሄር አደለም ገለቴ 😂

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 11 часов назад

      Druze beharem naw

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 11 часов назад

      የፅንፈኛ ሱኒዎች ስጋት ስላለባቸው ነው ይህንን የመረጡት

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    አገሬ ቴሌቪጅን እና እናተ ታስጠሉኛላቹሁ ትንሹን ነገር ስለስራሂል ማካበድ,, ቱ

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 11 часов назад

    ደስይላል😮😮😮😮

  • @obcinternational1178
    @obcinternational1178 5 часов назад

    ነእንደዝህ አይነት የውሸት ዜና ኬት ነው ሚታመጣው ? 🙄ወንድም: እንግልዘኛ የማትችል ከሆነ አስተርግመህ ስራ።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 10 часов назад

    😂😂😂😂

  • @ia6750
    @ia6750 10 часов назад

    but the whole world is accusing russia for crimea go ahead putin