The Red Sea history is not a remote history to Ethiopians,everybody who aged more than 35 years old has a clear knowledge about it without any further explanation .What had been conspired against 🇪🇹Ethiopia to loss access to Red Sea must be reclaimed this time by any means .
Love ❤ to Eritrea 🇪🇷 peace ✌ for Ethiopian🇪🇹Voice to Amara 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
However why do you put Ghanaian flags
@AmanSine-p3c coz Ghanaian are africans
@@AmanSine-p3c Ghanaian are also our African Brothers & Sisters! What's wrong?
ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዛለላም ትኑሪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
💚💛🔥
@@Iyesusyadinal Ameeen
ፍራቻ የገልለ እንጅ አየደነናም ኢትዮጵያ አሁንም ወደ ፍት❤❤❤
የምርቃና ፎኮራ መስማት ሰለቸን
Kizan
አዎን የኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ ጥንትም አሁንም ወደፊቱም ለውጭ ጠላት የሰውን አንፈልግም የራሳችንም አናስደፍርም ብቻ ሳይሆን አንሠጥም። ያለአግባብ የነበረንን የተቀማነውን በፍቅር በህግ አለያም በእግዚአብሔር ፈቃድ በማታለል የተወሰደብንን በእግዚአብሔር ጉልበት እናስመልሳለን።
አቢ አህመድ ዝም ብለህ አትቧጥረቅ መጀመሪያ ሚሰኪኑን የአማራ ህዝብ ሠላም ሰጠዉ አነተ የሴጣን ቁራጭ ድል ለፋኖ 💪💪
He brag a lot unfortunatly he couldn't stand the pressure that Fano dispense on his lutenat
እናንተና ናቹህን እንጂ ሠላም የነሣችሁት የድሮ አባቶች ጠላት ሲመጣ አንድ ሆነው ጠላትን ይወጋሉ እንጂ ከሃላ አወጉም አማራ ኦሮሞ አትበሉ እንደ ነን
😂
ሽንትሽ...
ድል. ለኢትዮጵያ
ቀይ በህር ልጆቻችን የሳኩታል የሚል ስልታዊ ማፈግፈግ ነው
አዞኝ ብሮ አንድ ከሆንን ልጆቻችን ሳይሆኑ በኛ ትውልድ ይሳካል
ማፈግፈግ ሳይሆን ቢዘገይ እንኳ ፣ በልጆቻችን ይሳካል ነው የተባለው፡፡ ምነው አማርኛ እንደ ጃዊሳ ቁምጣ አጠረሽ? 😅 በቀቀን ሴረኛ፡፡
@@zerihunodda2202 እኛ አሳከነው ብለን ፎክር ጨፍርን አሁን ድግሞ ከልቻልን ልጆቻችን ያሳኩታል የሚል ቅልድ አይሰራም የሌሎቹ ሃገራ ልጆችም ከአባቶቻቸው የተቀበሉትን አደራ የመጠበቅ ኃላፊነት አለባቸው ሰለዚህ ሳይካልህ ሲቀር ነው እዳ ለልጆች የምታሸክመው::
@@zerihunodda2202😂😂😂😂❤
@@zerihunodda2202ቀይ ባህርና ኤርትራ ስንቀብራቹ ትኖራላቹ😜
ግን መጀመሪያ ትግራይ ኣማራ ክልልን ነጻ ማውጣት ኣይሻልም😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግናው መሪያችን👌
የመሪነት ብቃትም ሆነ አቅም የለለው የ7ኛ ክፍል ተማሪ መሆኑን አታቅም መሰለኝ አለቃህ አተለው አብይ ዘረኛ እና ጨፍጫፊ ነው።
😅😅😅😅😅😅
እበት ካድሬ!
ስንገደል አማራ ብልፅግና ሆይ አንተ እና ኦሮምያህ ሔደህ ትዋጋለህ !!ኢትዮጵያዊ ንማ በድሮን በከባድ መሳሪያ በ ኤሊኮፍተር ባለህ መሳሪያ ሁሉ ተጠቅመህ ገለሀቸዋል እግዚአብሔር እውነት ካለ አንተን እና መሰሎችህን ጥርግ አርጎ ያጥፋልን 🙏💔💔💔
"አልበላሽምን ምን አመጣው " 😢
አስገድጄ አልድፍርኩም የሚለው ተፍቅዶለት ነው አይ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢
ጄ/ኔ አበባው አሁንም አማራሕዝብ ላይ እይቀለድ ነው ሕዝብን በድሮን ክፍጀ ብዋላ እንደራደር ሥትል አታፍርም ውታድር አልቆብታል ጎብዘ
Selam le hagerachen
ይሳያስ ሱሪህን አውልቆ ይገርፍሀል
Kkkkkk
ማነህ ባክህ አንተቆሻሻ አገር በማንም በምንም አትቀየርም ኢሳያስ ህዝቡን እንደእርሻ በሬ እየገረፈ እና እየዘረፈ ያለ ህዝቡን ታማኝ እስረኛ አድርጎ ልጓም አንገቱላይ አጥልቆ የሚገዛን የኤርትራ ፕሬዝዳንት ነዉ የሚገርፈዉ አንተም አብረኸዉ ና አብልተን አጠጥተን እናናዝዝሀለን
😂😂😂
አብይ. 👹
ከሱ ይብሴል. ይሄ. አውሬ. @@nanatefera6610
ትለያለህ በርታልን
Best of Best
ሂድና መኩራት ኣስቀድነው የፈከሩት የት ኣሉ ብለህ ጠይቅ በላቸው
የቀድመው የኢትዮጵያ መሪ መንግስቱ ሃይለማርያም ስለ ባሕር ከኣብይ በላይ ብዙ ብለዋል
እኛ ለቀይ ባሕራችን ኣስር ጊዜ ተወልደን ኣስር ጊዜ እንሞታለን ብሎም ነበር
በመጨረሻ ግን ያሉት እየሰሙ ዝምባቤ የኣንድ ግቢ እስረኛ ሆነው እያጣጣሙት ነው
እርግጠኛ ሆኜ የሚናገረው ነገር ካለ አብይ ብቅርቡ ኢሜረት ኣረብ ሆኖው ዛሬ የተናገሩት ነገ ስደተኛ ሆኖው ያጣጥማሉ
ይህ እድል ኣርገው በሂወት ከወጡ ነው
Aye mekele ena asmera leke yegebalu bekrebu
የሄቨን ጉዳይ😢😢😢እንኳንም ፍትህ አገኙ
የሰው ባህር በግድ ካልወሰድኩ ካልወርኩ የምትል ጀዘባ
😂
Resa 😂@@Endris-nu7il
ሰላም ለሁሉም
አራውንድ ዘ ቡሽ አይጠቅምም አሰብ የኛ ነበረ አሰብን እናስመልስ ብለህ ንገረው ለጠቅላያችን???
Nana mokur
Guy's what is happen
"GMN Ethiopia" is silent
We dont know😢
ከእንቅልፋም ምክርቤት ወደ አጨበጫቢ ፓርላማነት እእኮን አደረሳችሁ በልልኝ የዝንጀሮውን መንጋ
አንተ የትም ሆነ አፍህን ልከፍት ትችላለህ ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን የወከልናቸው ወኪሎቻችን ናቸው
አንተ የምታራምደውን የድድብና ሃሳብን የግድ ማራመድ ግን ግድ አይመስለኝም
Neka keshimu atdedeb
The Red Sea history is not a remote history to Ethiopians,everybody who aged more than 35 years old has a clear knowledge about it without any further explanation .What had been conspired against 🇪🇹Ethiopia to loss access to Red Sea must be reclaimed this time by any means .
We Amhara never forget what he did to us killer Abiy Ahmed we need justice victory for Amhara Fano 💚💛❤️💪💪💪
እውነት ነው
የኔ ጀግና አብያችን ትውልድ ሁሉ ለዘላለም ሲያሞግስህ ሲወድህ ይኖራል ባንዳ ዘመኑን ሲዋረድ ይኖራል በርታ የኛ ጀግና ኮከባችን እንወድሃለን።
😂😂😂 ያላወቀ አላዋቂን ይደግፋል ከጦርነት ያልወጣ መሪ
🎉🎉🎉🎉 የጀግና መሪ አጭርና የማያሻማ ለታሪካዊ ጠላቶቻችን የተሰጠ መግለጫና እፁብ ድንቅ መልእክት ስለሆነ ልብ ያለው ልብ ይበል ።🎉🎉🎉🎉
Krkrkr krkrkr fukera lemdach new ay gorbitachen
በቃ እንደዚህ ነው ጀግንነት? መንግስቱ ሀይለማርያም እንደዚህ ፈክራል!
ኣጭር😂😂😂😂ተሰብሳቢውን በወሬና ፉከራ እንቅልፍ በእንቅልፍ ኣርጎ እያየህ😂😂😂😂
ዳር ዴግሞ መቸይሆን😢😢😢😢
The hero leader!❤❤❤❤
ምነው የዚህን ጨካኝ ድምፅ ባታሰማን
ጉራ ለደርግም ለደርግም አልሆንም አብይ አህመድ
ጠቅላዪ. አብዷን
ጀግና መሪ በኢትዮጵያ አኛም ህዝቦቿ አንደራደርም ከጎንህ ነን
አይ የቅዠት የሳክስ መግለጫ😂😂😂😂
👍👍👍🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🦁🦁🦁🦁
በቃ አመል ሆነበት ሳይጠየቅ የሚመልስ!
Masha Allah abichu abshir Allah with you and Ethiopia
እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ነው❣️ በርታ እንፀልያለንጰአብቹ
እሬቻን ቀይ ባህር ላይ እናከብራለን ብለውን ምነው የዛሬ አመት ቀይ ባህር በውድም በግድም ። በሰልፉ ላይ ባህሩም አየሩም የኛ አላሉንም እንዴ ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ይሄ ሁሉ መለማመጥ
ጉራ ብቻ።
Yoi ate nothing without Fano!!!
አብችዬ 😘
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ትእቢትና ኩራት ውጤቱ ውርደት።
ይደነፉል አቢይ ቴሬሪስት ፍከራሽ ጥሩ ነው ፉኖ ያናግረሃል ቀይ ባህር አይ ጭውቴ የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ አረከው እናት ህፃንን አባቶችን እየገደልህ እያፈነቀልህ በምን አስተሳሰብ ብትንቀው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ
በ15 ቀናት ሱሪ እናስወልቃለን ያሉት ጉረኞች .. ዛሬ እግራቸው እስኪሰበር በመላለሱ አየር ነው የሚጨብጡት 😂😂😂! ያ ጉረኛው ጠሚ እንዲሁ ይቀደድ
The Ethiopian airlines should have informed earlier than this.
ህዝብኑ በድሮን እያስደበደባቹ እየገደላቹ የምን ሰላም ነው እነዝ ሰዎች የአምሮ በሽተኛ ናቸው ደግሞ ትንሽ እፍረት ነገር አተፈጠረባቸውም
የ ኢትዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስ ያቀረበው የሰላም ንግግር ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊተገብረው ይገባል
በተለይ ጠመንጃ እና መስቀል ተሸክሞ የሚውለው ሊያስብበት ይገባል
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች ቅንነት የራስ ነወ የስደት እህታችነኒ😢😢😢😢😢😢😢
የውስጥ ሰላም ከሌለ ችግሩ ከባድ ነው
Kefet afe yehone mere were becha new betegebar gen sew ke addis ababa ende lebu mewetat alechalem😢😢😢😢
GMN ethiopian is silent
❤❤❤❤❤
መከላከያ ያብይ አህያነው።
😂😂😂😂 ኣብይ ማምለጥ እየተዘጋጀ ነው
ወታደርህን አማራ ክልል ላይ አዝምተህ ምርኮኛና ቁስለኛ የሆነ ሰራዊት ይዘህ ይሄን ያህል ፉከራ መፎከር ኧረ እፈር ይሄን አሹቅ ሰራዊት ይዘህ ጎረቤት ሀገር ጋር ውጊያ ገጥመህ ኢትዮጵያን እንዳታዋርድ አታሳፍረን 😂😂
Ño.moral.you.àre.anti.èthio
Wedi beshasha, ende kebte, ante shifta bemtilew hyle beshiwoch yeminda wotader yizehi tefekraleh
ይህ ሰውዬ ባህር አልገባ አለኝ እንደ ህፃን ልጂ ባህር የተቀያዬረ ቱ 😂😂😂😂😂😂😂
ወርደህ አፍረህ አሳፈካት የተከበረች ሀገር አይ እምዬ ኢትዮጵያ ስንቱን ቻሉት ልጆችሽ😢
የወራክ ወራደ
bexam. desyilal❤birtu
ከዚህ በላይ እንዴት ያብራራለህ ጋዜጠኛው
ሱማሊያ ቀልብ እስክትገዛ እንጠብቃለን አለ
ለኔ ግን መንግስት የሌላት ሱማሊያ ግብፅ እግር ስራ በመውደቋ
ከ ሱማሌላንድ ጋር የተፈረመውን ሰነድ በፍጥነት ወደ መሬት ማውረድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው
ጊዜ የለም
👍👍👍👍🍏🍏
የነፈዘ እና በብሔር የተጠረነፈ ሕዝብ ላይ እንደልብህ ተፀዳዳ።አይ ኢትዮጵያ እስከ ደርግ አገዛዝ ዘመን የነበረዉ እንቢ ጭቆና ብሎ በጋራ ለመብቱ የሚነሣ ሕዝብሽ ታሪክ ሆኖ ቀረ።ይኸዉ ዛሬ ሲሸናበት፣ሲፀዳዱበት አሜን ይሁን የሚል ሕዝብ ላይ እንዲህ ሆኗል።
አይ ኤርትራ ስራሽን ይስጥሽ በቅዠት ልታሳብጅው ነው
Gena mnun ayteh yihen chekla abjalehu kale cherkun Astlen dingay enswerewurewalen.Eritrea mrchawa selam new selamuwan lemiyanagut gin no mercy!!
ስለ ወደቡ ከሱማሌላንድ ያለውማ ግልጽ ነው ማብራሪያ አያስፈልገውም የግድ ያስፈልጋል ዛሬ፣ነገ ወይም በቀጣይ አለህ እኮ ጋዜጠኛው !!!
Prime minster Goliath
አብይ የምር ግን ጀግና ነው
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👈👈
ትንሽ አንተ ትሻላለህ የቀረብከው ዜና እውነት ይመስላል
ፌጣሪ ልሳንህን ይዝጋው የስንቱን ሰው ህይወት ቀጠፈው
ለማያውቅህ በጥንጁት ታጠ
ETHIOPIA PM AMAN WINS
ጀነራል አበባው ፣አበባ መስለው ብቅ አሉሳ!!ጦርነቱ ምንም ስጋት የፈጠረባቸው አይመስልም።ሁዳዳቸው ዘንድሮ ጥሩ ሰብል ይዟል ማለት ይሆን??
እርስ በእርስ እያዋጋህ በቂ ሃይል አለን ትላለህ ከውጭ ዜጋ ጋር የተዋጋህ መሰለህ እንዴ
አበባው ታደሰ ታሪክ ትህነግን እየመራ ሸዋ ያደረሰ ጀግና የአድዋ የሺሬ ባንዳ ቀጣፊዎች ባለውለታ ነው
ዛሬም ወደ የዚህ ስአት ዋና አስቀጣይ
ሆኖ ቀጥሏል አበባው ታደሰ ለመጣበት
ለአሳደገው ህዝብ ምንድን ነው
የዚህ ሸውዬ የታሪክ ገፅታ በዚሁ ነውይ
የሚቀጥለው ይህ ትልቁ ጥያቄ ነው
❤😢😢😢😢😢
ኤርትራ ሀገር ነች የፈለገችውን ማረግ መብቷ ነው!!!!
እናንተ በዛቹና መሬታችንን ቆርሰን እንስጣቹ‼️
Are ehie sew abdewal seriously
ምነው ኢትዮጵያውያን ይህን እብደ አረ አንድ በሉት
አዲስ ዜና አቅራቢ ነኝ ከተመቸዋቹ አበረታቱኝ
ድል ለፋኖ
😂ተጭበርብሮበታል ድል ለተገፋው ህዝብ
ሳክስ ብቻ
mannm anferam zacha echo amet molaw 😂😂😂😂echi ababal eko yefrhat edehonech 😂😂😂😂
😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔⚫⚫⚫⚫⚫⚫🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❓❓❓❓❓❓❓✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾
ድምፂህን አትቀይረው ይሄአሪፍ ነው
Mengstu Hailemariyam was vowing thousands of times till his defeate.Abiy is repeating the same vowing which will be futile Dream.
120 ሚሊየን ህዝብ አለን ማንም ሊወረን አይችልም ጃፓን ቻይናን ስትወር የቻይና የህዝብ ብዛት አላስቆማትም
😂😂😂😂🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺አብዮት አሕመድ ሳክስ አሁንም እየነፋ ነው የቀን ቅዠት የባሕር በር😂😂
ይሄ. ኮቴ. ደረቅ. እሱ ከመጣ ሰላም አጣን አላህ ያንሳህ
Fekara wo wenan zerefa😂😂😂😂😂😂
ማንም😅
😂😂😂😂😂😂😂ባሌጌ መሪ ጉራ ብቻ
Alem bisema mn lewut yametal
ያልጫ ድንፋታ ከድስት እስኪወጣ ድርርስ ነው
Betami tewateterashle abichu come down 😂
ጀግና የጀግና ልጅ