ስቶቭ እና ኦቨን ኪስ በማይጎዳ ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | Price of Stove and Oven in Ethiopia 2023
HTML-код
- Опубликовано: 19 дек 2023
- Check out this video. • ስቶቭ እና ኦቨን ኪስ በማይጎዳ ዋጋ...
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Merkato Tube
ከመርካቶ ቲዩብ ጋር በመስራት ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ 0963979800 ይደውሉልን - Развлечения
እንደዚህ አይነት የሚሸጠውን እቃ ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ እና በሰላ አንደበት የሚያስተዋዉቅ የሽያጭ ባለሙያ አላየሁም። እስቲ በልጁ ድንቅ ተሰጥዎ የተደነቃችሁ Like ግጩ።
ዋው ማብራሪያው ተመቺቶኛል
በጣም አሪፍ ነው ስለ induction stove ባለ 1 ና አይነቶቹን ብታቀርቡልን ና በደንብ ብታብራሩልን አሪፍ ነው ያው ወንደላጤዎችም አለን 😄😄 በርቱ
ማሻአላነዉ የመዳም ቅመሞቺ አላህ በሰላም ላገራቺን ያብቃን
ኢሻአላ ሁሉንም አላህ ያመቻቺልን ያርብ
ማሻ አላህ ምርጥ አገላለጽ
ደስ ይላል
ዋው
Mabirarahu das yelan ahun ordar binaragi minali tamany nacho eda wicagar xuru nagar yadasalu yenw yemifara darajahun yaxabaqe iqa bewasiduti biye
በጣም አሪፍ ነው እኔም አፈልጋለው ክፍላገር መውሰድ ውይም መላክ ትቺላላችሁ
ማሻ አላህ
ብዙ ዩቲበሮችን ጠይቂያለው አንዳቸውም መልሥ አልሠጡኝም እናንተ ግን ትመልሡልኛላቹ ብዬ ተሥፋ አረጋለው ክፋላገር ላይ መብራት የሌለበት ቦታ ለምንኖር በሦላር የሚሠራ ምግብ ማበሠያ ጠይቁልን
የመጀመሪያ ግዜ የሄ ጥያቄ ሳይ ግን ለቤተሰቦችሽ እደሁ እጅ ለራስሽ ማብሪያት ወዳለበት ቤት ብሰሪ የተሻለ ነው
በሶላር😂 ኧረ ተው አሁን ምርጥ ምድጃ አለ በእንጨት ምንም ጭስ የማያስገኝ ልክ እንደክሰል ብቻ መለኮስ ያንን ተጠቀሙ ሶላር እኮ ምግብ ማብሰያው ቢያንስ ምጣዱ የሶላሩ ከ80ሺ እስከ 100ሺ ነው
@@user-fi2yu8yr1z በናትሽ አደረገ ራሻውን ንገሪኝ እኔ እፈልገዋለው❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቲቪ ጠይቅልን እና ጅፖሶች
Please do you know micro oven repairer
ሙክረይፍ 35 ሽ ውይይይይ
Arif definition
አገላለጽ ክ ይመቻል
Price
ዋጋቹ ከሌላ መደብር አንፃር በጣጣጣጣም ውድ ነው
35 it's very expensive 🙄
Gemedu telatelebign le bicha yeshetal wy
ናዝሬት ላይ ቅርንጫፍ አላቹ ?