New guragigna music 2022 Abrar Delil - ዝራሲዮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 84

  • @kelifabedir2727
    @kelifabedir2727 Год назад

    አብራር ሜባል ገና ዛሬ ነው ማቀው ምረጥ ዜማ ነው አቦ ቸግሮም አላህ ያንሳልህ አብሪሸ

  • @workalemaregaofficial3731
    @workalemaregaofficial3731 2 года назад +3

    Waw wendma enkan yena honk ate lyu neh bertalgn ke gonh nen❤️❤️❤️❤️

  • @titozer8556
    @titozer8556 2 года назад +1

    The power of the poem is endless and hard......keep it up

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 2 года назад +4

    አት ይጎጄ አት ያፎሌ ጀበን ተምዳቻ አይወትካ ዋውውውውውው አንደኛው እጅግ በጣም ምርጥ ነው በርታልን እንወድሀለን አቤ

    • @fuadsemer9453
      @fuadsemer9453 2 года назад +1

      የተቢ

    • @zeynebanegnkemika69
      @zeynebanegnkemika69 2 года назад +1

      በርቱልን በጣም ወሄናአን ዠውዮ ገርደ

    • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
      @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад

      ተውርሰበት ውርሰበት ስን ቢድሻ ባዘራአ አይወእርካ አመኖሀ እዜየ ቢድ ተወዴያን ያዝወኝካ😂

    • @kidistkitffoo4753
      @kidistkitffoo4753 2 года назад

      Abo yemechehe yantena yegerma metfat betam neber miyasazenew fetari yabertachehu wedko menesat yale new

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 года назад

      @@Nነኢማነኝአባቴመሳይ አነሽዋ

  • @Aberarhuseen2244
    @Aberarhuseen2244 2 года назад +3

    አብራር ደሊል ማለት ብቃትና ችሎታ የተላበሰ ምርጥ ገጣሚ ነው የግጥም አውራ ነው አይ በኧጅ ቤነጋ

  • @munirethio892
    @munirethio892 2 года назад +4

    አሪፍ ስራ ነው!!! ቋንቋች እዳይሞት አርቲስቶቻችን አስተዋፆ ከፍተኛ ነው !!!!!

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 2 года назад

    salm salm anekuan dahna metah wow aref naw yetanbi😍😍😍

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 года назад +10

    ውድ የጉራጌ እህት ወድሞቼ ብቸኝነት ክፉነው ከጎኑ ሆነን በለንአቅም አይዞህ ካልነው ነጌ ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ብቃት ያለው አርቲስትነው ስለዚህ ከላይ ባለው አካወት የምንችለውን ያክል እንርዳው ሰዎችንም እናስተባብልለት የኔቅን ጀግና ሶሬሳ እህት ወድሞቼ😍

    • @nesrutubeh7937
      @nesrutubeh7937 2 года назад +3

      አዎዎዎ በጣም የሚገርም አቅም የሚገርም ተሰጥኦ ያለው አርቲስት ነው እናበረታታው

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 года назад +2

      የኛ ሰዎች ለራሳቸው ሰው አይሆኑም ተመልካች እንኳን የላቸው

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад +4

    ዝራሲዮ ዣቢዮ
    በዜየ ቢድ ወዴኤ አይወእረካ አቀተዳ ዋና ንማጀን አብራርኞ 😘

  • @shemtube7329
    @shemtube7329 2 года назад +2

    ለኢትዮጵያዊነቴ መሰረቴ ጉራጌነቴ ነው፣
    ጉራጌነትን ጥሎ ኢትዮጵያዊነት የለም።
    ጉራጌነትን ይዞ ነው ኢትዮጵያዊነትን ማጥበቅ!! ታርካችን ገና ይፅፋል ባህላችንም ደምቃል ብዙ እሴቶች አለን ላሽጣር ካልሆነ በስተቀር። ፍትህ ለጉራጌህዝብ ፍትህ ለህዝብ ብለው የታሠሩት ህግ ይከበር

  • @Guragamusicofficial
    @Guragamusicofficial 2 года назад +1

    አብራር የኔ ጀግና በርታ ሁሉም ያልፍል እቺ አለም እንዲ ናት

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 2 года назад +2

    አብራር የጉራጊኛ ሙዚቃ ድምቀት ነው ግን ምን ያደርጋል በስራው ልክ ጎውቶ አለመውጣቱ ቢያሳዝንም አሁንም ቢሆን አረፈደም ባህላችን ለሚያስተዋው የአርት ሰዎች የማበረታታ ግዴታ የሁላችንም ነው ቆንጆ ስራ ነው

  • @nesrutubeh7937
    @nesrutubeh7937 2 года назад +7

    አዎዎዎ አርቲስት አብራር ደሊል ማለት እኔ እሱን ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል በቃ እጀግሩ ሙዚቃ የሆነ የሙዚቃ ሊቅ ብለው ይመቸኛል የኛ የጉራጌ አርቲስት እሱ ዜማ ያልፃፈለት አርቲስት ከወጣት እስከ ወጣት ጀማሪ የለም እና ይህ ልጅ ከአርቱ ቢወጣ በጣም ብዙ ያጎልብናል ለጉራጌ ባህል ታሪክ የማይተካ ሚና ያለውነውና ሁላችንም ተባብረን እናግዘው

    • @nesrutubeh7937
      @nesrutubeh7937 2 года назад

      ተስፊሽ እኔ ለአርቲስት አብራር ደሊል አካውንቱ በውስጥ ላክልኝ 10,000አስር ሺ ብር በአቅሜ አስገባለሁ

    • @sadanuru7191
      @sadanuru7191 2 года назад

      @@nesrutubeh7937 ማአሻ አላህ ባወጣኸው እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥህ በርቱ ተባበሩ ተጋገዙ በርቱልን የጉራጌ እንቁዎች

    • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
      @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад

      @@nesrutubeh7937 ማሻ አላህ ኧሰምኞ ባወጣህበት ተቆጥሮ የማያልቅ ባአካፋ አላህ አኸ ባሁ ከራስህ በላይ ለሰወች የምትኖር ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 года назад +1

      አንተም አላህ ያግዝህ ወንድማችን የተሻለውን ይስጣቹ

  • @MededAbdo
    @MededAbdo 2 года назад +2

    የማይጠገብ ስለ አዶድ ጉራጌ የተዘፈነ መሳጭ ዘፈን😘😘😘

  • @selamunegash2754
    @selamunegash2754 2 года назад +1

    "ዝራሲዮ" በትኛቸው ነው። ጥሩ ስራ ነው!

  • @ሀቢባ-ነ8ፐ
    @ሀቢባ-ነ8ፐ Год назад

    አብረን አንድእንስራ

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህ የተንቢ በጣም አሪፍ ሰራ ነው በርታልን

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 2 года назад +4

    ሙሲሊም ሆናቹ ሙዚቃ እዲሳካለት ሳይሆን ዱአ ማድረግ ከዚ ስራ ወቶ አላህ ጥሩ ሪቅ ይረዝቀው ይሄ ለአዱኒያ ብቻ ነው አላህ የሂዲና ጀሚአን

    • @alimawabi7291
      @alimawabi7291 2 года назад

      አንቺስ ለምን አየሽዉ ስራዉን

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 2 года назад +1

      @@alimawabi7291 አትሸወጅ ባየሁት እራሴን እንጂ ሌላው አይጠየቅበትም አየሁኝ ብዬ አላደንቀውም ሞራልም አልሰጠውም አሁንም አላህ የተሻለ ስራ ይስጠው ለአላህ ምንም አይሳነውም

  • @AshenafiEshgra
    @AshenafiEshgra 5 месяцев назад

    አሪፍ ነው

  • @TekluBogale
    @TekluBogale 7 месяцев назад

    ወድሜ በጣም እንወድሀለን በርታልን

  • @Meskelu21
    @Meskelu21 2 года назад

    በርታ ወንድማችን

  • @Ek-ck1tb
    @Ek-ck1tb 2 года назад +1

    የኔ ውድ ነገር አንተ የሚገልፅ ቃል የለኝም በጣም ነዉ ምወድህ አብራር ወንድሜ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር እኔ ያንተ አድናቂ ፍቅርተ ወልደ መስቀል

  • @NejatBushira
    @NejatBushira 5 месяцев назад +1

    9

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 года назад +1

    አብራር ሁሌም ልዩነህ ሁሌ እከን አልባ ስራህ ከልብነው የማደቅልህ የምወድልህ አብራር ወንድሜ

  • @FetysKdr
    @FetysKdr 6 месяцев назад

    Wedema bertaleg betame jegena nek

  • @seya8408
    @seya8408 2 года назад

    በጣም ምርጥ ነው

  • @fuadsemer9453
    @fuadsemer9453 2 года назад +1

    ዋውውውውውውውውውውው
    አቦ ይመችህ

  • @jemalmohamed-m2c
    @jemalmohamed-m2c Год назад

    ይመችህ እቤትዋ አገልግል እዳይወሱቱቡህ

  • @NejatBushira
    @NejatBushira 5 месяцев назад +1

    🎉🎉❤❤

  • @TigimaneAbebe-os9mh
    @TigimaneAbebe-os9mh 7 месяцев назад

    Master clace

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 года назад

    በጣም ሚያምር ሰራ ነው በጣም ነው ምወደው በርታ

  • @seidseid596
    @seidseid596 2 года назад

    አብርሽ ምርጥ ነዉ አጠረብኘ እንጂ

  • @zermechi
    @zermechi 2 года назад

    soresa jad ber

  • @kamiltube8941
    @kamiltube8941 2 года назад +1

    ብቃትህን ያስመሰከርክ ጀግና
    ግና ምን ዋጋ አለው በዛ ደረጃ አልከፈለህም
    ቀን አለ ቀና በል በርታ አብርሽ

  • @sherefatemam5339
    @sherefatemam5339 2 года назад

    berta jegn fetari yrdah arif new

  • @asebearega4604
    @asebearega4604 2 года назад

    ምርጥጥጥጥ

  • @omerdawud8039
    @omerdawud8039 Год назад

    ዋዉ፣ዴ

  • @ሲቲሽብሩ
    @ሲቲሽብሩ 2 года назад

    ዋውውውውውውው

  • @fuadsemer9453
    @fuadsemer9453 2 года назад +1

    አብራር የሙዚቃ ሊጉጉጉጉጉ

  • @Ethiomereja-m4g
    @Ethiomereja-m4g 2 года назад

    mani’inide guragē yeguragē lijochi beritu ālahi yiridachihu

  • @shemtube7329
    @shemtube7329 2 года назад +1

    ሠላም ቤትጉራጌ ትክክል መልሥያለባችው ቆም ብለው መሥብ ይኖርባችዋል። አንድነት ይባል አሁን አድነት ነው

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 2 года назад +1

    ዣቢዮ መኪና ቡቅረ
    ዣቢዮ ጊባትን ጆፎረ
    ዣቢዮ ኢያ ዋቾቺሳ
    ዣቢዮ ተህም ተፍተፍ ኧብረ

  • @beletenuru6156
    @beletenuru6156 2 года назад

    ግሩም ስራ ነው

  • @DagimLeul-q2m
    @DagimLeul-q2m Год назад

    Arifi Berta

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Год назад

    ዝራሲዮ🙏

  • @fuadmifta5211
    @fuadmifta5211 2 года назад +1

    amazing

  • @BereketIsreal
    @BereketIsreal 2 месяца назад

    ኧረ አብራር ቱኡባድ ግፍርኩ

  • @jamalabdella2951
    @jamalabdella2951 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fuadsemer9453
    @fuadsemer9453 2 года назад

    አብራር ጀግናችኅ

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 2 года назад +1

    😉😉

  • @nesrutubeh7937
    @nesrutubeh7937 2 года назад

    ሰላም ሰላም እህት ወንድሞቼ እንደምን ሰነበታችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝትት ይበልልኝ እያልኩ የአርቲስት አብራር ደሊል እናበረታታው የድጋፍ ጥሪ ቀርቦ ነበረ እና አካውን በስሙ ይዚህ ላይም ተስፋ አስቀምጠዋል አብራርን ለመርዳት የምትፈልጉ ሁላ አነሰ በዛ ሣንል አይዞህ በርታ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ተብላችሁ በአካውንት ቁጥሩን የቻላችሁት እንድታስገቡ አደራ ጭምር ነው

  • @MeksudArib
    @MeksudArib Год назад

    🎉❤❤❤

  • @ሀቢባ-ነ8ፐ
    @ሀቢባ-ነ8ፐ Год назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @fuadsemer9453
    @fuadsemer9453 2 года назад +1

    አብራራምርጥልጅ

  • @addisudegefu9517
    @addisudegefu9517 2 года назад

    ⓗⓗ
    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖

  • @beletenuru6156
    @beletenuru6156 2 года назад

    ዝራሲዮ ምን ማለት ነው

  • @ZekiZeki-pm1wc
    @ZekiZeki-pm1wc 6 месяцев назад

    R

  • @MededAbdo
    @MededAbdo 2 года назад +4

    የግጥምና የዜማ ደራሲ የልዩ ተሰጥኦ ባለቤት አርቲስት አብራር ደሊል ትችላለህ😍
    እንርዳዉ እናግዘዉ እናበረታታዉ Acc CBE
    1000484703802

    • @ramadanjemalramadan2017
      @ramadanjemalramadan2017 2 года назад +2

      ወላሂ የሚርም ዘፈን

    • @sadanuru7191
      @sadanuru7191 2 года назад

      @@ramadanjemalramadan2017 ክክክክክ ደስ ይብር ግን ወላሂ በትቢ አደቄም ይናም ህኖም ህን ያብንደ

    • @seadihusna
      @seadihusna 2 года назад +1

      ኢንሻአላህ

    • @MededAbdo
      @MededAbdo 2 года назад +1

      @@ramadanjemalramadan2017 በጣምምምም👌