/የት ናቸው?/ "ንግስት አበበ ለሙዚቃ ራሷን የሰጠች ነበረች ..." የተወዳጇን ሙዚቀኛ የንግስትን ቤተሰቦች አገኘናቸው //ቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 201

  • @Leul-uy4pu
    @Leul-uy4pu Год назад +19

    ዮኒ እድሜህን ያርዝመው ኑርልን የተረሡትን አስታዋሽ ነህ ዮኒ ንግስትን የማውቃት በዱሮው ሐረርጌ ክ/ሐገር በዛሬው አጠራር ምስራቅ ሐረርጌ ከተማው በተለምዶ ሸንኮር አካባቢ እሷ
    😢የሠራዊቱ 😢ሙዚቀኛ ሆና እኔ የማረሚያ ፖሊስ አባል ሆኜ በጣም ተግባብተን ነበር የሶስት ወር ሕጻን ጥላ ሔደች እንደወጣች ቀረች የምሰራቅ እዝ ሙዚቀኞች አሟሟት እጅግ አሳዛኝ መሆኑ የነበርን እናውቃለን ግን ዮኒ እባክህ የልጇን ነገር አስቡበት ያንን ልጅ በአካል እንየው አደራህን ተስፈኛ የነበረች ልጅ መከነች ግን እስቲ በልጇ ትካስ

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Год назад

      ምን አለ ሁሉም ሰው እንደ አንተ መልካም ሰው ቢሆን እኔም አሳቤ ልጅ ነው ማን ያቃል የለበትም ቦታ ጥሩ ላይ ቢሆን ይመጣል ቤተሰብ ይፈልጋል በጣም ነው ያዘንኩት

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 Год назад +5

    እጅግ ተወዳጅ የዘመናችን የኢትዮጵያ ሰራዌት የጀግኖች ጀግና ነበረች ንግስት አበበ እውነት ነው በወቅቱ በደረሰባቸው ጥቃት እጅጎን አዝነን ነበር በዚህ ወቅት ብዙዎች አልቀዋል አብረው ነፍሳቸውን ይማርልን ፈጣሪ: ኤቤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ የምንወዳትን እህታችንን ማስታወሳችሁ ሁላችንም በትዝታ ወሰዳችሁኝ.

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Год назад +9

    she is a hero. She died working for her country!
    Much love and Respect !

    • @habtamumammo242
      @habtamumammo242 10 месяцев назад

      እውነት ብለሃ

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira Месяц назад

      ሃሃሃ😂😂 የደርግ አባል ባንድ ውስጥ ተቀጥራ ለመዝፈን ሊያውም በጦርነት ወቅት ከነ ሙሉ ሚኒባሱ የባንድ አባላት አራስ ሆና ከሻቢያ በተላከ ተወንጫፊ መሞቷ ልጇ ካለ እናት እንዲያድግ ምክንያት ሆነው አርፋ መቀመጥ ነበረባት አትቀልድ የደግር አገልጋይ ባንድ ውስጥ መቀጠር ነው የሀገር አገልጋይነት😂😂 ቀዳዳ የአህያ ዘር

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 Год назад +22

    ለይኩን እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ንግስትን አስታውሰው መልካም ስራዋን ስላስመሰከሩ ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን አንተንም በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ቆይታ ይሁንልህ።

  • @mkdseworku7925
    @mkdseworku7925 Год назад +15

    የኔ እናት ነብስሸን ይማረው

  • @kalkidanteklemryam9554
    @kalkidanteklemryam9554 Год назад +22

    ዮኒ ሐረር መጥታችሁ አብረዋት ዘምተው የነበሩ ከአደጋው የተረፉ ትንም ብታናግሩዋቸው ደስ ይለናል ልጇንም ብታሳዩን

    • @Rooster1075F1
      @Rooster1075F1 11 месяцев назад

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 6 месяцев назад

      ልጅ እኮ የሚታወቅ ሸፍ ነው ኢቢሲ ላይ አለ ቀዮ አጠር ያለ ነው ባለፍው ቀርቦ የሶ ልጅ ነኝ ብሎል

    • @YaredRoba-mw7xi
      @YaredRoba-mw7xi 4 месяца назад

      ​@@FatimaAssefalejwa hememtengh naw chiro naw yalew

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira Месяц назад

      አራስ ሆና ወር ያልሞላው ልጇን ጥላ ስትሄድ ሊያውም በቅሌቷ ደርግን ለማስደሰት ፖለቲካዊ ሆያሆዬ ውስጥ ገብታ ከሻቢያ በተላከ ላውንቸር ፈጣሪ በተዘዋዋሪ ዋጋዋን ሰጣት ራስ ወዳድ አለሌ ነበሩ እሷና ጓደኛዋ ልጇ ብቻ ነው ያሳዘነኝ!!😢

  • @gediongirma
    @gediongirma Год назад +2

    ዮኒ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ደስ ይላል ይህችን ድንቅ ድምፃዊ ታሪክ በማቅረብህ በእውነት ልትመሰገን ይገባል

  • @mizanmizan8505
    @mizanmizan8505 Год назад +5

    ንግስቲ አበበ አስመራ ሲመጡ ተማሪ ነበርኩ በጣም ነው እምወደው የነበርኩ ዘፈነችዋ ዒላ በራዲድ በላውንቸር ሲመቱ የወታደር ልብስ ለብሶ የኮሪኒል ማአረግ አርጎ አሰቆማቸው ከዛ ባህላ ነው የተመቱት በዛ ጊዜ ሁሉም ያሳዝኑሀል ስለ ንግስት ሰጠይቅ ግን ንግስት መሞትዋ ሰሰማ በጣም ነው ያዘንኩ 🙏

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira Месяц назад

      አራስ ሆና ልጄ እንኳን ትንሽ ይጥባ ብላ ምክንያት መስጠት ትችል ነበር ጨካኝ ራስ ወዳድ ደርግን ለማስደሰት ፖለቲካዊ ሆያሆዬ ውስጥ ገብታ ሰራዊት ለመቀስቀስ ፈጣሪ በተዘዋዋሪ ከነሙሉ የደርግ ኮልኮሌ ቀይሽብራም ባንዷ ጋር በላውንቸር ዋጋዋን ሰጣት አላዝንላትም ልጇ ነው የሚያሳዝነኝ

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 Год назад +7

    ውይ ለይኩን ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ፣ እንኳን ለአገርህ አበቃህ፣ 28 ዓመት እንዴት ግዜው እሩቅ ነው።

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Год назад +46

    እኔ በልጅነታቸው ከሞቱት አርቲስቶች እሷ ኬኔዲ መንገሻ እንደስጋ ዘመዶቼ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ

    • @musbahhammid
      @musbahhammid Год назад +3

      ትክክል

    • @samsonwoubishet2930
      @samsonwoubishet2930 Год назад +2

      እንደ እኔ

    • @kalukalu0735
      @kalukalu0735 Год назад

      እውነት እኔም አንድ ቀን እስዋን ለመዘከር ዘፍኑን ለመጫውት አስባለሁ ሁሌም በጣም ነው የምወዳት

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Год назад +1

      Me too

    • @yohanabofficial
      @yohanabofficial Год назад +1

      @@korichafantaye1135😅😅ihhhi😅i😅ih😅i😅ihuh

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Год назад +8

    ዮኒ ፕሮግራሙ ያላለቀ ይመስለኛል ልጁን እና ባሏን ብናየው ምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለ ማሳወቅ ነበረባቹሁ የኔ አስተያየት እባክህ ክፍል ሁለት ቢኖረው

  • @AEMA349
    @AEMA349 Год назад +6

    እውይ ቤተሰቦቿ ዘፈኖቿ ላይ ያሉትን ኮሜንቶች ብታዩ...ኡፍፍፍ ብዙ ሰው አልረሳትም ደስ ይላል

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад +6

    ትክክል ታራክ ያለው ሰው አይሞትም ደስ ሲሉ የ
    የሀገር ባለውለታ ትክክል የጀግና ልጅ አይሞትም!!!

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Год назад +2

    የንግስት ታሪክ በዚች ፕሮግራም ብቻ አያበቃም ከሷ ጓደኞች ጋር ከልጇ ጋር ከባለቤቷ ጋር ከሁሉም ጋር ቃለመጠይቅ ብታረጉ ጥሩ ነው

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад +11

    ተባረኩ ልደታ ነበርኩ እጅግ የምትወደ ድ ልጅ ነበረች ነፍስ ይማር

  • @shushumekdi1234
    @shushumekdi1234 Год назад +2

    አባቴ ጌታቸው አብሮ የሞተብኝ😢😢😢

    • @Rooster1075F1
      @Rooster1075F1 11 месяцев назад

      Gacho tekebereyaleshe bedeme bateneta abeyotawete Ethiopia enata eyale yezefene neber mene waga lewe

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 Год назад +3

    ንግስት ፣ አበበ፣ በጣም ፣ ጎበዝ፣፣ ትሁት፣ ሰው፣ አክባሪ፣ ሀር፣ ሙዚቀኛ፣ ካንብ፣ እየለች፣ እና፣ ብሎም፣ ሐረረር፣ ጊዮርጎስ፣ቤተክርስቲያን፣ ቀብር፣ስነሰርዐት፣ ተሳተፋለሁ፣ ነፍስ፣ ይማርልን፣ ነፍሷን፣ በገነት፣ያኑራት።

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 Год назад +5

    ንግስት፡አበበን፡ብዙም፡ባይሆን፡ለአጭር፡ጊዜ፡ሐረረ፡በጉርብትና፡አውቃታለሁ፡ግን፡ወደ፡አስመራ፡ስትሄድ፡ባለቤቴ፡እርጉዝ፡ነበረች፡ሴት፡ከሆነች፡ክርስትና፡ለኔ፡ብላኝ፡አለፈች፡የሚገርመው፡እኔ፡በማዕረጌ፡ሻለቃ፡ስለነበርኩ፡ሐረረ፡የቀብሯ፡አሰፈፃሚ፡ነበርኩ፡ይቆጨኛል፡አዝናለሁ፡ግን፡አሁን፡የምኖረው፡ሰዊርላንድ፡ነዉ፡እናንተን፡እና፡ፕሮግረም፡አደንቃለሁ።

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 Год назад +4

    ብዙ ነግር አስታወሳችሁን ኢቢኤሶች ንግስት የስፈሬ ልጅ ነበረች ግን ብዙ ባላውቃትም ግን አስታውሳለሁ ልጃን እናቶ ጋር ጥላ ሄዳ ነበር እና ወዲያው ሞተች ተብሎ ትዝ ይለኛል እናቶ በጣም የተከበሩ የሚፈሩ ነበር እማማ ቱፈኔ ዬኒ ብዙ ነገር በሰፈራችን ያለውን እንዳስታውስ አረከኝ ያሰፈር አሁን ፈርሶ አይቼውም አላውቅም ጌጃ ሰፈር ጆኔፍ ኬኔዲ ሲባል ጨፌ ሰፈር ልደታ ብዙ ነው ለማንኛውም እናመስግናለን የሁሉንም ነፍስ ይማርልን

  • @TesfayeAbera-ls8zg
    @TesfayeAbera-ls8zg 8 месяцев назад

    የድሮ አራተኛ ክስ/የጦር ሙዚቀኛ የነበርኩ ነኝ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነበረች

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Год назад +5

    Yes, I heard this music when I was at high school early 1980 E C . My tears roll down on my face when I heard this amazing music. It was civil war with Erterian and Wayne who did Greatest contributions for ethiopia mess up like this today like killing and displaced everyday in ethiopia.

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Год назад +4

    ለሁሉም ግዜ ዓለው ጥሩ አደረጋችሁ ንግስት አበበን አስታውሳትዓለሁ ውንድሟም እንኩአን ለአገርሕ አብቃህ እንኩአን ተገናኛችሁ!

  • @TesfayeAbera-ls8zg
    @TesfayeAbera-ls8zg 8 месяцев назад

    የድሮ አራተኛ ክስ/የጦር ሙዚቀኛ የነበርኩ ነኝ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነበረች
    13:28

  • @kd4512
    @kd4512 Год назад +9

    It's amazing. I was searching her song and listening to it, then ebs made this program. What a coincidence. I was listening to Nigist Abebe and Genet Duni? .Both passed away long time ago, RIP. Ebs journalist Yonas, God Bless you. You are smart, talented, creative, simply you make me watch your shows until the end. Your presentation, talks, chats, knowing the contents, amazing.

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 Год назад

      Thank u Dear
      May God Bless u.

    • @danielabraham5901
      @danielabraham5901 Год назад

      Is Genet Duni the singer on 'Sibirbir"? When did she pass away? Wasn't in the same accident with Nigist, right?

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Год назад +9

    * I remember Artist/Singer Nigist Abebe, _ Very YOUNG BEAUTIFUL Singer with _ a deep Powerful Voice!! The First Time, Where I Watched her was at HARAR Teachers Institute in 1982/1974 EC. She was, maybe, Sixteen or Seventeen Year Old BEAUTIFUL Girl, working with Anbessaw/Sostegnaw (3rd Command) Kiflle-Tore MUSICAL BAND!!
    * Believe It or Not, Nigist Abebe, who then appeared to be a Petite Girl, _ Completely Shook The Stage with Her BEAUTIFUL and POWERFUL Voice!!! I Never Forget that Day, and the BEAUTIFUL Stage Performance she Gave us!!!
    *I myself, as So Young, - barely, a Nineteen Year Year Old Kid and Trainee at the Institute, I remember that day, as being So Excited and Happy by The Performance!!!!
    * Only, Five or Six years Later, The TRAGIC and HEARTBREAKING Incident Occurred That Took Her's and a Number Other Fellow Colleagues' Lives!!! It Was Definitely a SHOCKING Incident, many in my generation, would NOT Forget!!!!
    * NiGIST ABEBE, Now, Is RESTING In Complete PEACE _ In EGZIABEHARE's/God's Presence!!!! She Will Always Be REMEMBERED!!!!!😁👍👍👍👍👍
    *Yonas Kebede, SUPERBLY Good Job, Like Like Always 👍👍👍👍👍😁
    * Also, happended To have Performed that day was, Hamelmal Abate; _Then, Maybe, Eighteen year old,; she was Invited to Perform with the Band. Hamelmal, then was an emerging Young STAR. So, the TWO Girls gave us an AMAZING Stage Performance!!!!😁👍👍👍👍👍

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz Год назад +1

      @Yitages Teferi, thanks for sharing this wonderful story, brother!

    • @yitagesteferi3800
      @yitagesteferi3800 Год назад +1

      THANK You, too!!

    • @YeababaT
      @YeababaT Год назад +1

      Thank you!

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Год назад +2

      አቶ ይታገስ በዚያን ወቅት እናቴ ዛሬ በህይወት ባትኖርም አስመራ በነበረችበት ግዜ የናንተ ባች እንደ ነበረች ገመትሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 Год назад +25

    እኔ በ16 አመቴ ወታደር ሁኜ ኤርትራ ከረን ነበርኩ የምሰራቅ እዝ ሙዚቀኛች መኪናቸውን ተቃጥሎ አይቻለው ቦታው ልብ ትግራይ ይሉታል ምንም ላይ ፈጠር ኤርትራም ዱባይ ላትሆን የመጨረሻ የአለማችን ደሀ ሀገር ልትሆን ይሄሁሉ እልቂት ድካም ።

    • @ritatadsse675
      @ritatadsse675 Год назад +3

      ከእናንተ መለቃቀም ድህነቱ አስር እጅ ይሻላል እንግዲህ የኤርትራን ህዝም ደም ልጠጣ መተህ ተጠጥተህ ወጣህ አሁንም አርፈህ ዱቅ በል ለንግስት እግዚአብሔር ነብስሽ በአጸደ ገነት ያኑረው

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ Год назад +1

      @@ritatadsse675 ይህ አመለላከትሽ እራሱ የ አስተሳሰብ ደሃ እንደሆንሽ ያመለክታል
      ለማኞች።

    • @dawitr
      @dawitr Год назад +2

      ከእዳን ኣይነቱ ደነዝ ጋር ከ መኖር ድህነት በስንት ጠእሙ. ሀብታም አገር ያለህ ይመስል ዶለዝ.

    • @keditube7321
      @keditube7321 Год назад +2

      አረብና አውሮፖ አሜሪካ የኛን አገር ለማፍረሥ ሥንት ያልቆፈሩት ምን ነገር አለ

    • @yonas9945
      @yonas9945 Год назад

      ኤርትራ ዱባይ እንድትሆን ሳይሆን ለንፃነት የተከፈለ ዋጋ ነው እንተ ( ወይንም አንች ) እንደምትይው ሳይሆን ነፃነት አያስፈልግህም ብሎ ለመጣ ጠላት ደሞዙ ነው !!!
      አሁንም በሰላም ለመኖር አስቡ ያ ዘመን በሁለቱም ህዝ ብ ልብ ጠባሳ ጥሎ እልፏል !!!!

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Год назад +2

    ድንቅ ታሪክ ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑረው❤

  • @Wubshet371
    @Wubshet371 Год назад +1

    ያሳዝነናል

  • @YirgaTesema-xr4xm
    @YirgaTesema-xr4xm Год назад

    Thank you !! !Ebs she is patriotic ,she is legend I know her story
    Beshewa lay Desie! Nefis yamari 2:56

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 Год назад +4

    ሌኩኔ በዚህ ሁኔታ ስለ አየውክ በጣም ደስ ብሎኛል እንካን ለአገርህ አበቃህ !!!
    ነፍስ ይማር እህት ከጣሊያን

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 Год назад

      Manesh enem Italy new yemakew

    • @butu22mimi
      @butu22mimi Год назад

      እባክሽን ስልካቸዉን አፈላልጊሉኝ አሜሪካ ነዉ ያለሁት የክርስትና እናቴ ል?ች ናቸዉ🙏🙏🙏

    • @abelsolomon3658
      @abelsolomon3658 Год назад

      የኔ ህቶች ስማችሁን ብትገልፁልኝ

    • @abelsolomon3658
      @abelsolomon3658 Год назад

      ማን ልበል

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 Год назад

      @@abelsolomon3658 lekun nek

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Год назад +1

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ ነብስ ይማር ኢቢ ኤስ በጣም ትመሰገናላቹ እስቲ በየተራ ከሷ ጋር ያረፉትን 23ቱን በየተራ ታሪካቸውን ብታቀርቡ በጣም ጥሩ ነውና

  • @engdafekrue6493
    @engdafekrue6493 Год назад +1

    ❤❤ ዮኒ እኔም አንድሰው ላስታውስ❤❤የአይንአባቴነው ❤❤ከሽክላ ለመጀመሪያጊዜ❤❤ወደካሴትያወጣው ጊታሪስት❤❤ፀጋዬ መርጊያ❤❤በሂወት ባይኖርም ሊታወስ ይ ገባል እላለሁ❤❤ዮኒ አንተስ።

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Год назад +5

    የተረሱትን ሆኖም የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆችን ታሪክ በማቅረባችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @alemayehugebremeskl7872
    @alemayehugebremeskl7872 9 месяцев назад

    ንግስትዬ❤❤❤❤❤❤

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe9732 Год назад +6

    የኔ ውድ ነፍስሽን ይማረው😢😢😢 ከረን ኤርትራ በጦርነት የሞተችው

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Год назад +4

    ንግሰት በጣም ቆንጆ ነበርች

  • @hamersentube
    @hamersentube Год назад +7

    ዮኒ ኢቢኤስ ሳላመሰንህ አላልፍም ግን ፕሮግራሙ የተሟላ እንዲሆን ስለልጇ ፤ ስለባለቤቷ ፤ የስራባልደረቦቿ ወዘተ ቢካተት የተሟላ ይሆናል ብለን .........

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑርልን

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Год назад

    በጣም የምወደዉ ፕሮግራም

  • @butu22mimi
    @butu22mimi Год назад +1

    እባካቹ ለብዙ ግዜ ስፈልጋቸዉ ነበር በተለይ ትንሿን ሰናይት የምትባለዉን ሰፈሩ ሲፈርስ ሰዉም ተበታተነ 😭😭😭 የንግስት አንት ክርስትና እንቴ ናቸዉ አሁን ስልካቸዉን ብገኝ ደስ ይለኛልእባካቹ🙏🙏🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    ንግስት አበበ የሐረር ልጅ ትመስለኝ ነበር ለካ የጌጃ ሰፈር ልጅ ነበረች አሟሟቷ ከልብ የማይወጣ ሐዘን ነው ወጣትም ናት ቆንጆ ድምፅዋም የሚስረቀረቅ አሁንም ሲሰማ የሚወደድ ዛሬ ንግስት የለችም ልጅዋን ማግኘት እና ሁኔታውን ማወቅ ያስፈልጋል ።

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 Год назад +3

    የምወደው ወዳኜ መላኩ የሚባል መልከ መልካም ወጣት ጊታሪስት በዚህ አደጋ ህይወቱን አጥቶአል ነፍሱን ይማረው።

  • @tofikshemelsdorgoma3675
    @tofikshemelsdorgoma3675 Год назад +1

    Well said history never fades

  • @mbd8317
    @mbd8317 Год назад +1

    ዮናስ እግዚአብሔርብርክ ያድርግህ አብሮ አደጌ እህቴ ነበረች የልጅዋን ፍቅር ሳትጠግብ ሞት ነጠቃ ት እናመሰግናለን ለይኩን ደስ ብሎናል ስላየንህ ቀሪው ቤተሰብ ሁሉም አማን ነው የአቶ መንግስቱ ቤተሰቦች ነን ታች ሰፈር

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад +9

    የንግስት ዘፈን በተለይ ናዞማዬ የሚለው ዘፈን አይረሳም

  • @kimanahu
    @kimanahu Год назад +2

    ወደ መጨረሻው ጉዞዋ ለመሄድ ስትዘጋጅ "አልመለስም ፈንጂ ይበላኛል" ስትል ሰምቻለሁ። እንዳለችው መሆኑ ሁል ጊዜ እርስዋ ስትነሳ ይገርመኛል። ሞትዋን ስሰማ የተናገረችውን ነበር ያስወስኩት!

  • @ዳንኤልሙላቱ
    @ዳንኤልሙላቱ Год назад

    Thanks EBS

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 Год назад +2

    1982 መጨረሻአካባቢ ድሬዳዋ መዘጋቤት የሙዚቃ ድግሥላይ የንግሥት አበበንዘፈን አግዳሚ ወንበርላይ ጓደኛዋ ተኝታ ሥትዘፍን አዳራሽውሥጥ የታደመው ሠውበሙሉ አለቀሥን ትዝይለኛል

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Год назад

    የእህቴ ባል ሻለቃ ስዩም ተገኑ በጣም ይወደዉ ነበር ሙዚቃዋን ስዩሜ ነብስህን ይማረዉ ንግስትንም ነብስ ይማር

  • @AttachMent-ot3fi
    @AttachMent-ot3fi Год назад

    thanks

  • @senedhagos6656
    @senedhagos6656 Год назад

    Wawa enkuan des aleh wendeme 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 Год назад

    Thank you 🙏 yoni

  • @FyffGfyf
    @FyffGfyf 11 месяцев назад +1

    ንግሥት አበበ ሞተች አልልም ለሀገሩ ምንም ሳይሰራ ልጅ የወለደ ኢትዮጵያ ላይ ቀለብተኛ ከመጨመር ምንም ያላገለገለ ወዚፋ ሥንቱ ነው ንግሥት አበበ ተራራ ቁልቁለት የልጅነቷን እድሜ ለኢትዮጵያ በመሞቷ እድለኛ ነች ታሪኳ ተቀምጧል ለአሁን ታሪኳ የተደበቀ ቢሆንም ወደፊት ትውልድና እኛ የሷ አፍቃሪዎች እናነሰዋለን

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ Год назад

    ታሬ my friend nice too see you on EBC ✌✌✌

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 11 месяцев назад

    ደስ ምትል ልጅ
    ሻብያ ሽፍታዎች እኔ በበኩሌ አልወዳቸውም ።
    አጋንንት የተጫኑ በየት እንደፈሩት አላቅም የኔ መስኪንዋ ልጅ

  • @frehiwotdenkineh1043
    @frehiwotdenkineh1043 Год назад +4

    የኔም እህት አብራቸው ሞታለች ሰብለ ድንቅነህ ።ተወዛዋዥ ነበረች በ19 አመት እድሜዋ ሞተች ያሳዝናል።

    • @abelsolomon3658
      @abelsolomon3658 Год назад +1

      ታሪካቸው 4ኪሎ የሐረርጌ ሙዚቃ ክበብ ተከፍቶአል

    • @Rooster1075F1
      @Rooster1075F1 6 месяцев назад

      Yes I remember sebele

    • @Rooster1075F1
      @Rooster1075F1 2 месяца назад

      Sebelina amelake nebeseshen begenete yanurate sasebeshe enebaya yekedemale

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 6 месяцев назад

    የንግስት አበበ እህትና ወድሞች አይዟችሁ ተፅናኑ እውነትነው ታሪክ አይሞትምና ንግስትም አልሞተችም ለአድነት ከሞተው ሠራዊት ጋር ከኢላቨረድ ወጣብላ ከምትገኘው ልብ ትግራይ ከምትባል ቦታ ላይ ነው ችግሩ የደረሠባቸው ምንጊዜም እኛ የቀድሞ ሠራዊት አባሎችና በኤርትራ የነበርን ሁሉ እና ሁላችንም እንፅናና

  • @abebetenaw243
    @abebetenaw243 Год назад

    Emaye enamesegenalen !! Nigesiteneyem nefsuan yemarelen !!!

  • @FyffGfyf
    @FyffGfyf 11 месяцев назад

    የንግሥት አበበች ቤተሰብ አላቃቸውም ነበር በአጋሚ አሁንጨ በዝህ ፕሮግራም እያየሗቸ ነው ንግሥት በጣም የተዋጣላት ተወዳጅ አሥተዋይ ወጣት ነበረች ፈጣሪ ከገነት ተቆጠራቸው ሰዎች ጋር ይቁጠራት ቤተሰቧንም ጥናቱን ይስጣቸው ንግሥት በሀረር ክፍለ ሀገር አንደኛ አቢዎታዊ ሰራዊት ነው ቅጥሯ ከዛ ወደ እምድር ጦር ኦርኬሥትራ ሥልጠና ወሥዳ የወታደራዊ የሞራል ሰጭ አገልጋይ ነበረች ከዛ ነው ለቅሥቀሳ ከነ አረጋሀኝ ወራሽ ጋር ወደ ኤርትራ 2ኛ አቢዎታዊ ሰራዊት ጦር ለቅሥቀሳ ሲሔዱ ነው እነሱ ያለበትን መኪና ነጥለው በመምታት እነሱ ያሉበትን መኪና ተነጥሎ በመመታቱ በንግሥት አበበና በጓደኞቿ በደሰው ሞት ለቁጥር የሚያዳግት ብዙ ጀነራሎችን ሚሥጥር ነግራችሁ ነው ያሥገደላቹሀቸው በማለት ከግዚያዊ ወታደራዊ ደርግ ጓድ ምንግሥቱ ኋለማሪያም ብዙ ጀነራል ረሸናቸው እኔ በዛንግዜ ወታደር ነበርኩ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Год назад +1

    ወይኔ ጎሮቤቷቼ❤❤❤❤❤

  • @teshomeashagere454
    @teshomeashagere454 Год назад +5

    ንግስት እና ጓደኞቿ ሻቢያ ጥቃት የተሰነዘረባቸው ከኢላ በረድ አለፍ ብሎ ልበ 26:23 ትግራይ የሚባል ቦታ ላይ ነው እኔ በዚይን ወቅት አፋበት ግባር ነበርኩኝ ለቤተሠቦቺ የፃፍኩትን ደብዳቤ የላኩት ከኪነት ቡድኑ ገር ከመጡት ለአንዱ ነበር የላኩት ደብዳቤ በደም ተጨማልቆ ያገኙ ጓደኞቺ ሰተውኛል ፈጣሪ ነፍሶን ይማረው

    • @tesfagabirteame9607
      @tesfagabirteame9607 5 месяцев назад +1

      ውድ ወንድሜ ከዚያ ደም አፋሳሽ ጦርነት ተርፈህ በእግዚአብሔር ቸርነት በመኖራችሁ ደስተኛ ነኝ። ኤርትራዊ ነኝ ተወልጄ ያደግኩት አስመራ ነው። ለቀድሞ ሰራዊት አባላት ትልቅ ክብር አለኝ። ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ ሻቢያ አላሸነፈችሁም ነገር ግን የተሸነፋችሁት በደርግ መንግስት አስተዳደር ደካማነት ነው። እባክህ ስለ አፋቤት ግንባር ንገረን። አመሰግናለሁ።

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 4 месяца назад

      Abo edme ysth ke tena gar ​@@tesfagabirteame9607

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 4 месяца назад

      Abo edme ysth ke tena gar ​@@tesfagabirteame9607

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 Год назад

    Harere Lijoche bemulu Esan Alkesen Kebrenal Nebsan yemarelen Arase Neberech 😭😭😭😭😭

  • @tesfayewaltenguise7861
    @tesfayewaltenguise7861 Год назад +2

    ጎራው ከተማ ከአደጋው የተረፈ በወቅቱ ሊድ ጊታር ተጨዋች ታሪኩን በአንደበቱ አጫውቶኛል አሁን ሐዋሳ ይኖራል።

  • @MuluAbraha-wi8yd
    @MuluAbraha-wi8yd 5 месяцев назад

    እኔ ግን ከረን የምትባል ከተማ በሻዕብያ እንደተገደለቾ ነው የሰማሁት ልጅ ሁኜ ትንሽ አስታውሳለው:: ዘኒት ሚሁባ ና ንግስት አበበ በጣም ከምወዳቸው አርትስቶች

  • @Sweet-yq6cv
    @Sweet-yq6cv Год назад +2

    ሂብረት ትሬት አነ ከ አርትራዊት ነን ይሀ ሙዚካ ያስታውሳለሁ

  • @gediwongetachew
    @gediwongetachew 10 месяцев назад +1

    Ya nigist abebe lij guwadagnaye naw ahun esu tashakami sarto bala naw erdut asebe tafare naw yaminoraw hanatu nagar aymrowen bakilotal kagnam tagalililo naw miniraw

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg Год назад

    ደስ ይላል ያለፉትን ማስታወስዮኒ እናመሰግናለን ክፈፉፖለቲካብዙአሳጣን ለአጣናትኤርትራ ስንቱድንጋይስር እነደእንሽላሊት አለቀስንቱመኮንን ክብርአገርአፍቃሪለነበሩሰራዊቶችናየኪነጥበብሰዎች ውስጤወደኀበላሐዘንይበላዋልአገርበራሷ እየተጠቃችሰውማጣት

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад +1

    😢❤❤❤❤

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад

    ድምፃዊ ንግስት አበበ አትረሳም ።

  • @dcghetto
    @dcghetto Год назад +2

    Ke tanashe wendemua gar abyot kirs g.c.a aberen temerenal yasazenal esum memotun ahun semaw 💔💔💔

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Год назад

    I used to have Nigsit"s gurgegna informal song. I think...

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +2

    ንግሰትዬ. አብረን. ሰርተናል. ምሰራቅ. እዝ. ምን. አለ. እንዳህ. ሆኖ. ሊቀር. ፍጥረት. በከቱ. ቀረ. አይቼው. ልመለስ. የሚለውን. ሙዚቃ. ሁለቴ. ነበር. ያሰደገሟት. በዚያ ግዳጅ. ለይ.

  • @FieshaTesfamariam
    @FieshaTesfamariam 10 месяцев назад

    ዬኒ ታላቅ ሰው ነህ ትልቅም ትሆናለህ እሷን ብቻ ያስታወስከው ድፍን የምስራቅ ዕዝን ነው

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl Год назад +1

    ዮንየ ውድድድድድድድ

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Год назад

    👍🌺🌺🌺🌺🌺🌄

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 11 месяцев назад +1

    ሻብያን የተረገመ ዘሩን ማንዘሩን እኔ ክፍልሀገር ኤርትራ ድሮ የነበረች ኢትዮጵያ ነው ያደግኩት ።
    ግን ሻብያን ጨካን አራዊት የ ናቅፋ ሽፍታ አልወደውም
    ልክ አሁን እያለ አድገት እና ሰላም የማይወዱ ፍጥረት

    • @ገመቹቶሎሳ
      @ገመቹቶሎሳ 8 месяцев назад

      ኤርትራ የሄደ ወታደርና ቄራ የገባ በሬ አይመለስም ሲባል አልሰማህም ወይ?

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Год назад

    Night yeseferachin lijvnech chefemeda wow

  • @HanaAlmu
    @HanaAlmu Год назад

    We ❤u

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ንግስት እማትረሳ የአዱ ገነት ነኝ ከራሻ

  • @TesfayeAbera-ls8zg
    @TesfayeAbera-ls8zg 8 месяцев назад

    ሰለሞን አበበ የት ነው ያለው

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn 3 месяца назад

    Ere Benatih Ataslekisen Ayyyyy Ethiopia

  • @Ageleagle
    @Ageleagle 10 месяцев назад

    ንግስት እንደእሕቴ የምሳሳላት ነበረች ሻቢያ ቀጠፈብኝ.

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Год назад +1

    Thank you thank you EBC for remembering those famous Ethiopian musicians that forgotten for a long ! She and many others lost her life for our country and people!!! But they forgotten because of Wayne did it on our country!!! Shameful!!

  • @seifefeleke6332
    @seifefeleke6332 Год назад +2

    ኤላበረዕድ ሳይሆን አዲተክሌዛን ነው ይሥተካከል።

  • @YaredRoba-mw7xi
    @YaredRoba-mw7xi 4 месяца назад

    Yoni lijwa chiro naw yalew betagenghut konjoo naw lijwa tenesh yeaymero chenket alebet please agenanghut

  • @samsomgebre7352
    @samsomgebre7352 Год назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 Год назад +3

    አበበ ሀይሌ( ኦፈን ነመኛታ) የሀማሬሣ ሠው አብረው ነበር

    • @dao-107
      @dao-107 Год назад

      ሀማሬሳና ዙሪያው የጁሩ ህዝብ ነው ተማርኮ ሰልሞ ኦሮሞ ሆኖ ቀረ 😢

  • @jgdg1631
    @jgdg1631 Год назад

    ❤❤❤❤😊

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 6 месяцев назад +1

    ሁሉጊዜም ሁለተኛው አቢዎታዊ ሠራዊቶች አንረሣሽም

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 5 месяцев назад

    ታሪክ ያለው ሰው አይሞትም ።

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Год назад

    እኔ ስሰማ ጨፌ ሜዳ አጠገብ ነው እቤታ ሲባል ነው የሰማውት

    • @getenshayane2902
      @getenshayane2902 Год назад +3

      ያው እኮ ነው ጨፌ ሜዳ ና ጌጃ ሰፈር አንድ ነው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Год назад +1

    ይመሳሰላሉ

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 Год назад

    WOW , this music took me back to Dire Dawa,. Life was great at that time Gende Dipo

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Год назад +2

    ነፍስሽን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ ሣቂታ፣ የዋህ፣ ልጅ፡ ነበረች፡ ሲባል፡ ሠምቻለሁ፡ ድንገት፡ ወጥተው፡ ቀሩ።

  • @gediwongetachew
    @gediwongetachew 11 месяцев назад

    Yanigist abebe lij abiti guwadagnaye naw gin teru smet lay aydalam baze gize abiti tashakami sarto bala naw

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Год назад

    😭😭😭

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 10 месяцев назад

    ዮናስ፥በዚህ፥ባለንበት፥ዘመን፥የኢትዮጵያን፥እሴቶች፥ለማጥፋት፥መንግስት፥ሳይቀር፥ተግቶ፥እየደከመ፥ባለበት፥ሁኔታ፥የምትሰራቸው፥ስራዎች፥ድንቅ፥ሆነው፥እያሉ፥የምትደባልቃቸው፥የአረብኛ፥የሚመስሉ፥ቃላቶችን፥እባክህ፥እርግፍ፥አርገህ፥ተዋቸው።ለጆሮ፥አይጥምም፥የስራህን፥ደረጃም፥ይቀንሰዋል።በድንቅ፥ቋንቋችን፥ሳትቆጥብ፥ተጠቀምበት።

  • @senaitissak7347
    @senaitissak7347 Год назад

    Nigstiye tiz yilenal liji neberku miskin Nebsan begegnet yanrat aras neberchi sitmot betam astaeusalehu betesebocha seferachin neberu 😢

  • @tsehaygebreab2161
    @tsehaygebreab2161 Год назад

    nfish Batsede genet Yasrfat ehte

  • @rebekaephrem2877
    @rebekaephrem2877 Год назад +1

    thank you ebs. Tigist Yilma Shega Lij Gubil Bayiné ሸጋ ልጅ ጉብል ባይኔ 1979 E C. pls visit tigist yilma