💥Amazing thing for our feet
HTML-код
- Опубликовано: 6 сен 2024
- 💥Amazing thing for our feet 💥እሚገርም ነገር ነው ሞክሩት
#vídeoviral
#viralvideo
#skincare #skincareroutine #skibiditoilet #skinwhitening #skincaretips #footcare #helthcare
#ginger #gingerplant #gingeroil
#rosemary #rosemaryplant
#homemade #homemadeoil
#ዝንጅብል #ሮዝሜሪን
#እግራችንእናሳምር
@AbugidaMedia
@TinaHabeshawit
@healthmedia
@Umitube
@nurobezede9848
@nurobezedeworld5970
@tseghegirmay1
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ ፅጉየ እውነት የሁላችንም ችግር ያለ ነው ብዬ አስባለሁ በተለይ ለእህቶች ይጠቅማል ብለሽ ስላቀረብሽልን ለራሳችን ግዜ ሰተን ለእግራችን ልዩ በሆነ አዘገጃጀትና አጠቃቀም ስለ አጋራሽን ከልብ እናመስግናለን የኔ ብልህ ትሁት እናት ቀረፃውም ንግግርሽም ምንም ችግር የለበትም በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጥልኝ
በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ❤❤❤
ፅግዬ ሁለገብ በጣም ነው የምናመሰግነው ጠቃሚ ነው🙏👍❤️❤️
❤❤❤❤❤❤🎉
እግዚአብሔር በሚስራው አይሳሳትም በጣም ያምራል
በርቺልን ብዙ ትምህርት ነው የምሰጭው❤
@@joudjoud6716 አመሰግናለሁ ♥️
ለመጀመሪያ ግዜ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤ ትከክል ነው
@@genetaragaw6031 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ክበሪልኝ
ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ
አነጋገርሽ ምንም ይቅርታ የሚያስብል ነገር የለውም ትልቅ ሰው ብዙ ልምድ ይኖራቸዋል እናም በአነጋገር ብዙ አይሳሳቱም እረጋ ብለው ነው የሚናገሩት ❤
ሩዝ ሜሪና ዝንጅብል ጨው አፈላሽው ሶስቱንም ከዛ በረድ ሲል እግርሽንም እጅሽንም አሸሽው ቢካቦናይት ሶድይምም ምርጥ ነው ትክክል ነሽ
ነገር ግን ያንች ደሞ ለፈንገስ (ቫክቴሪያንን)ይከላከላል ዝንጅብሉም የመለባለብ ባህሪ አለው እንደቃሪያም ባይሆን ጨውም ሩዝሜሪውም በሻይ መልክ ስንጠጣው እራሱ ትንሽ ጎምዘዝ ይላል ስለዚህ ሁሉም እራሱን የቻለ ጠቀሜታ አለው ከጨው ጋር
እሬ ትበቃኛለች ለኔ ቀጭንም ብትሆን አላልሽም 😅😅 እግርሽ (ጥፍርሽን )አስተካከልሽ ቀጣይ መሳጅ እና እሪላክስ አደረግሽው ዋውውው እናመሰግናለን ያምራል ቪድወሽ ቤቱም ያምራል ከእናት ቤት ባልትና ምን ጠፍቶ ❤❤❤
የኔ ውድ ♥️
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ጽግዬ ጥሩ ትምህርት ነው
አመሰግናለሁ
_ግሩም ነው የኔ ብርቱ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥሽ በጣም በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤_
103 like like 👍
ሰላም ፅጉሽዬ እውነትም ገራሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ሮዝመሪ እቤቴ ሞልቶ በይ ቀላል ጠቃሚ ነው እግር ምንም ሆነ እጃችን ምርጥ አድርገን መዘፍዘፍ ጠቃሚ ነው ❤❤
ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም ጣሽ ውዴ እኔ የውስጥ እግሬ ተረከዜ የሆነ ስሜት እየተሰማኝ ነው እሞክረዋለው ውነት ዝንጅብል ከዌራ ዘይት በጣም አሪፍ ነው እናመስሰግናለን ❤❤❤ላይክ ሼር
አመሰግናለሁ ❤ውዴ
Amen Amen Amen Chawe Chaw
የዝንጅብል ዘይት ሊንኩ
❤❤❤❤❤እሺ እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልንአሜን፫
Like & Share 👍👍❤️❤️
ክበሪልኝ ♥️
Wow, ፅግዬ ሁሌ በምታመጪዉ ትምህርታዊ ቪዲዮ እንዳስደመምሽን ነዉ። ተባረኪ። ❤
አሜን 🙏የኔ ውድ
ፅግዬ የኔ ዉድ የኔ ጀግና መያሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ዉዴ ❤
በጣም ጥሩ እየሰራሽ ነው፣ ተባረኪ፣ አሁን ሄጄ ሳፋውን እገዛለሁ።
አመሰግናለሁ ♥️
Alwekeschm nber zara10 vido ayhu ❤❤wawe tebarki
እናመሰግናለን❤❤❤❤
አረ እኔ አመሰግናለሁ 🙏
አታስጠላም. ፈጣሪ. የሰራሸ አሳምሮነዉ. ለራስሽ ዉብነሽ
Thanks❤❤
እውነት በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ያሣየሽን ፅግየ እውነት ለግር በጣም አሥፈላጊ ነዉ።
Thank you
የኔ እናት ፈጣሪ ያክብርሽ ግን ይህ እኮ የት ይገኛል አገራችን አይደን❤❤❤
ሰላም ሽ ይብዛ የኔ ብርቱ እናት በእውነት ያች ጀግንነት ተነግሮ አያልቅም እናመሰግናለን 💚💛❤😘
ማማዬ በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ♥️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ከምር በጣም ጀግና ነሽ እምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚና እሚያስፈልጉ ናቸው እናመሰግናለን በርችልኝ
በጣም እናመሰግናለን አንቺ ኬሚስት እሚሰራዉን ነው ለኛ እምታሳይን ጎበዝ በርቺልኝ የኔ እህት 🙏
ፅግየየ የኔጀግና ምነም ይቅርታ አያሰፈልገውም
የኔ ውድ እናመሰግናለን
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፀግዬ የኔ ጀግና ሴት እናመስግናለን ❤❤
ዋውውውው🎉🎉🎉🎉🎉ፅግየ ጀግና
ፅግየ እኳን ደናመጣሽ ዋው የኔውድ
Tsigiye መልካም እናትነሽ ውቀትሽን ሳትሰስች እያካፈልሽን ነው ተባረክ ለምልምልኝ እግዚሃብሔር እድሜና ጤና ያብዛልሽ።
አሜን 🙏🙏🙏ውዴ
የኛ መልካም የኛ ትሁት ኑርልን ❤❤
ሰላም ለዚህ ቤት ፅግየ የኔ ውድ ከአንች ቤት እኮ ፍሬሽና የተፈጥሮ ነገሮችን ነው የምናገኝ አወ እግር ጉልበት ላይ አይታሽም እኔም ብዙ ጊዜ ዮዞትራፒ ስለማደርግ ጉልበቴን አይነኩትም እግዜአብሄር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ እስከ ሞላ ቤተሰብሽ ሙሉውን አየሁት ስለሚጠቅም 🥰
Ene egren yamenale emokirswalhu
እሺ ውዴ
Tankew
Pre done❤❤
አረ ሳላየው ፅጉዬ የቡርትካኑ ልጣጭ ክሬሙ እንዴት እንደጠቀመኝ ይሄንንም እጠቀመዋለሁ
እግሬ ቀጭን ናት ግን ታስኬደኛለች አላለችም 😁😁😁
Selam lik❤❤❤❤
ጵግዬ ባይካርቦኔት ምንድነው
እናመሰግን አለን ታሊቄ በቸልኛ 🙏🙏🙏🙏🙏
😅❤❤❤❤