ሀዋላ ምንዛሬም ደገመው በአንድ ቀን ጨመረ ጣራ ነካ በጣም ጨመረ | Hawala currency

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 243

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 месяца назад +72

    ምን ያስደነግጥል የሚበላን አላህ የሚረዝቀን አላህ ነው ምንዛሬ ከፍ አለ ዝቅ እኛ ቦታ አሰጠውም አላህ ያለው ነው የሚሆነው ቅመሞቸ ምንም እዳታስብ እርዚቅ በአላህ እጅ ነው

    • @899-r9n
      @899-r9n 2 месяца назад +2

      በጣም አህት

    • @lubaba355
      @lubaba355 2 месяца назад +2

      ትክክል እህቴ ተንገበገቡ ያረቢ

    • @RqgdDbsgd
      @RqgdDbsgd 2 месяца назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊ዠ😊😊😊😊😊😊

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 2 месяца назад

      አረ እኔ ጆርዳን ነው ያለውት ላኪልኝ ስላት ምንዛሪ በጣም ቀንሷል ብላ አለችኝ ምን አስባ ነው

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад

      ሣህ

  • @MeryemSdme
    @MeryemSdme 2 месяца назад +7

    ዋሊኩም ሰላም ለኛለከርታቶች አላህ በረካ ይጨምርልን ያውነው መችም ወሬብቻነው ሰላም ለሀገራችን😭 🫶💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +8

    ልልክ ነበር ምንም አልገባኝ ቆይ ይጎዳናል ወይስ ይጠቅመናል

    • @Warka1010
      @Warka1010 2 месяца назад

      እኔም ልልክ ነበር ሚልኩትም መልስ አልሰጠኝ አሉ

    • @shewayedemile7351
      @shewayedemile7351 26 дней назад

      ይጎዳል ምክንያቱም እዚህ ምንዛሬ ሲጨምር እዛ ኑሮ ይወደዳል ያማለት ምንም ጥቅም የለዉም ማለትነዉ

  • @አላሀምዱልላ-በ1ዸ
    @አላሀምዱልላ-በ1ዸ Месяц назад +2

    እናመሰግናለን 🌹🌹🌹

  • @FatimaFatima-eh4zk
    @FatimaFatima-eh4zk 21 день назад +1

    እናማስግናለን

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 месяца назад +18

    ሰብስክራይብ አርጉኝ ወገኖቸ እኔም እህታችሁ ነኝ አስደስቱኝ የመልካም ስራ መልካም ነው ክፍያው

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 2 месяца назад

      ችግር የለም

    • @899-r9n
      @899-r9n 2 месяца назад

      አረጌሻለሁ አህቴ❤❤❤

    • @bintahmed
      @bintahmed 2 месяца назад

      @@899-r9n የኔውድ ጀዛኪላህይር

    • @MSal-e5q
      @MSal-e5q 2 месяца назад

      አርጌሻለዉ በርቺ ውዷ እህቴ❤❤❤

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 2 месяца назад

      አርጌሻለሁ እህቴ በርች

  • @AmiraHussien-c2l
    @AmiraHussien-c2l 2 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ ወንዲሜ

  • @Mhiretshfra
    @Mhiretshfra 20 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. እግዚያብሄርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TegstGondr
    @TegstGondr Месяц назад +1

    በጣም፡ነዉ፡የምገርመዉ፡ወንድሜ፡ሰወድህ❤❤❤❤

  • @aya-qd3wd
    @aya-qd3wd 25 дней назад

    ሰላም የኔ ወንድም ትክክል ነክ እሺ ተባረኪ 🙏🙏❤️❤️

  • @MSal-e5q
    @MSal-e5q 2 месяца назад +2

    ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱላህ ወበረከቱ በርታ ወድማችን እነመሰግነለን

  • @Kedja-gv5lz
    @Kedja-gv5lz Месяц назад +1

    እናመሠናለን❤❤

  • @jerrynlm3567
    @jerrynlm3567 2 месяца назад +3

    ዶላር ስንት ገባ

  • @DggCg-m2k
    @DggCg-m2k 10 дней назад

    Alahi emaninim yichemirlin yealahi enamesegnalen

  • @ChaaaBultuma
    @ChaaaBultuma 11 дней назад

    እኔ በጣም ጨንቅኝ ነበረ ጅርድን ነበረኩ እናም 300 መቶ ነዉ እሚከፈለኝ እንም ሰንት ነው እሚሃነወ

  • @TsionAbera-d3z
    @TsionAbera-d3z 4 дня назад

    ቀኖን እና ወሩን ብትጽፍልን ብትነግረን ወይም ጥሩ ነው

  • @Hiwat-w6t
    @Hiwat-w6t 15 дней назад

    Ena bemin bank new hawalaw Mel's etebkalehu 1010 ye Saudi rial lika 31000bicha new

  • @رهفا-ص8د
    @رهفا-ص8د Месяц назад +1

    ዋዉ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 2 месяца назад +1

    አናመሰግለን

  • @DenaDena-zo2xt
    @DenaDena-zo2xt 2 месяца назад +1

    مشء الله ماشاء الله ماشاء الله

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤ 1:32

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @zemzemzemzem6514
    @zemzemzemzem6514 2 месяца назад

    ❤❤❤❤እናመሠግናለን

  • @MadynaM-w3n
    @MadynaM-w3n 21 день назад

    እረ ያረብ አንተ ሁነን ያገራችን ኑሮ ውድነት ያስጠላል እንዴ እስከመቼ ስደት

  • @YousraHassn
    @YousraHassn 2 месяца назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ🎉

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu Месяц назад

    ምን ዋጋለው ብሩ ኢትዮ ሲገባ አያገለግልም

  • @SaraSamuel-e4q
    @SaraSamuel-e4q 2 месяца назад +1

  • @Ewq432
    @Ewq432 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ዋው ዋው

  • @Maryam-u7q
    @Maryam-u7q 22 дня назад

    Waw

  • @HaimanotMekonen-w6r
    @HaimanotMekonen-w6r 18 дней назад

    ❤❤❤

  • @Samira-fj4wz
    @Samira-fj4wz Месяц назад +1

    እነመሰግነለንግንእዲህአይልኩልንም

  • @mesekimeski
    @mesekimeski 9 дней назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @MariamBannout-dz5oq
    @MariamBannout-dz5oq 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaTekiya
    @LubabaTekiya 2 месяца назад

    wa wr wb wndem ezi yemnsemw chemer well senlk betam kensu yengeunal

  • @SjfHecs
    @SjfHecs 24 дня назад

    yes

  • @فردوسفردوسسس
    @فردوسفردوسسس 2 месяца назад +1

    Be allah ine iminorew dubai new dollar aleny indet melak ichilaalehu

  • @benibekele9021
    @benibekele9021 2 месяца назад +9

    እንዴው እህቶች እሱ እንደሁ ያው ነው እግዚአብሔር ረድኤቱን ያምጣልን እንጅ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 месяца назад

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

  • @Asd-l3b
    @Asd-l3b Месяц назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @BestEthiopia-f1n
    @BestEthiopia-f1n 2 месяца назад

    Maslha

  • @Asd-l3b
    @Asd-l3b Месяц назад

    👍👍👍❤

  • @BezaTesfaye-k6k
    @BezaTesfaye-k6k 2 месяца назад

    Koy genzebun kendegna ankeyrwm lemn bekyr genzebachn waga yenorewal wchwochm kega aytekemubnm pls ehe mengsten betam yemelektal 😢bezu sew ale legun wech leko meyastemr endet argo genzeb yelak eske sera yele mn yele beze bet eyefrse nw koy lemndenw yegan chgr werdo mesmat yalchalew ahun ene aviation lemar endet beye emaralew beze ye dollar waga betaaaaàm nw yechemrw ehte wech nat be black market nw birr temenzro melaklat ahun gen black market betam chemrwal KOY KEZE HAGER ENWTAENdeeee yemeral andande mefthe yestn

  • @GalaneMulataa
    @GalaneMulataa 2 месяца назад

    Mashalaa❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 месяца назад +1

    ታድያ እዚህ ሀዋላ ምሊኩት ሁሌ ቀንሷል እያሉ ምንዛሬ ገደል ምያስገቡብንስ ለምንድ ነው አሁን የበህሬን ዲናር በ295 ነው እየላኩ ያሉት

    • @ريتلروكي
      @ريتلروكي 2 месяца назад

      ትክክል

    • @Kimem12
      @Kimem12 2 месяца назад

      Teyachew zim bilo new kensuwal

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 2 месяца назад

      በጣ😢

    • @Madinahassan-g5k
      @Madinahassan-g5k 2 месяца назад

      ሺጨምር ንገሮኛ ይጨምራል ብየ 2000 ድናር አለኚ

  • @حليمهحليمه-ع5غ
    @حليمهحليمه-ع5غ 2 месяца назад +1

    ሥትነው

  • @KderAeli
    @KderAeli Месяц назад

    አላህ ያለው ነው የሚሆነው

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390 2 месяца назад

    ኳተር ሁሌም ዝቅተኛ ነው ግን እዝህ. ጥሩ ታወራላችሁ ሀዋላወች. ግን አይልኩልንም

  • @AaAa-w7j8k
    @AaAa-w7j8k 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hdhdh-n2e
    @Hdhdh-n2e 5 дней назад

    enmsagilale

  • @daniyorom8126
    @daniyorom8126 2 месяца назад

    እግዚአብሔርን እኛም እናምናለን አላህን እኛም እናምናለን ።ነገር ግን ከእሱ በታች ጠንካራ ሠራተኛ ሆነን ጥሩ ሕይወት መኖር አለብን ያኔ እሱን እናመሠግናለን ።የሥራ ተነሳሸነት የሌለን ።እሱ ያውቃል እያልን ።በሥሰተኛው ዓለም አሰተሳሰብ ወደ ኋላ ቀረን ።አሁን ደሞ ።የአስተሳሰብ ለውጥ አምጡ ለሚቀጥለው ትውልድ ስንፍናን አናሰተላልፍ። አውሮፓን እዪ ምዕራባውያን እዩ።በቃ ተነሱ

  • @Sameera-v8q
    @Sameera-v8q 3 дня назад

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i 2 месяца назад

    ውንድሜ ንገርኝ 😢እኔ ዱባይ ነኝ እና ልላክ ውድ ኢትዮጵያ ውይስ ላስቀምጠወ አልግባኝም 😢

  • @ዜድነኝየናቴልጅ
    @ዜድነኝየናቴልጅ 22 дня назад +1

    አረ አታታሉን አላህ ያለው አይቀርም ታወራላቹ ግን ሲላክ ምንም የለም

  • @Asd-l3b
    @Asd-l3b Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @AlmiHailu
    @AlmiHailu 2 месяца назад

    Do you know in Rwanda 100 dollar 135000 .

  • @serien6170
    @serien6170 2 месяца назад

    Mashalaaaa ❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 месяца назад +4

    ዱባይ ስትነው?

    • @AffectionateGym-fs3nd
      @AffectionateGym-fs3nd 2 месяца назад +1

      31.50

    • @Zamzam-s3t
      @Zamzam-s3t 2 месяца назад +1

      ዱባይ 31,ከ20 ልኬ አለሁ ትላት ውደ

    • @sofiya1349
      @sofiya1349 2 месяца назад +2

      32

    • @AsterAster-js5gt
      @AsterAster-js5gt 2 месяца назад

      ​@@sofiya1349tababarigni.yenee.ihitii.ebakishignii

    • @soleyanagitu8142
      @soleyanagitu8142 2 месяца назад

      እኔ ትናት ልኪአለሁ የዱባዬ 31 ብር ነው የላኩት​@@Zamzam-s3t

  • @HalouHalou-y2v
    @HalouHalou-y2v 2 месяца назад

    ቤሮት የላካቹ ዛሬ ስት ነው ንገሩኝ እህቶቼ

  • @Asd-l3b
    @Asd-l3b Месяц назад

    😮😮😮😮

  • @Asd-l3b
    @Asd-l3b Месяц назад

    😮😮😮😮😮

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i 2 месяца назад

    tanekewwwww😘😘😘❤

  • @sukria785
    @sukria785 2 месяца назад +1

    እኔ ዱባይ 31,75ነው

  • @hayatyoutube2104
    @hayatyoutube2104 2 месяца назад

    ቤሩቶች እስኪ የላካችሁ ስንት ነዉ

  • @heatmekonn2688
    @heatmekonn2688 2 месяца назад

    ሪያል ስንት ገባልልክ ፋልጌ ነው የምታውቁ ተባበሩኝ

    • @zuzutuba4436
      @zuzutuba4436 2 месяца назад

      ተረጋጊ ውዴ

    • @nawaf-kf9wi
      @nawaf-kf9wi 2 месяца назад

      ሳኡድ 32" ነው ግንተረጋጊ ዝብርቅርቅ ብሏን እያየሽው እኔ ዛሬ ልኬ አልሰማሁም እድህዝብርቅርቅ ማለቱን💔💔😥

  • @SurprisedAlbatross-hz6hc
    @SurprisedAlbatross-hz6hc 2 месяца назад

    😮😮

  • @Rahemma5590Raaheema
    @Rahemma5590Raaheema 2 месяца назад +2

    አብይን የሚደፋ ካለ እኒ አመት ስርቸ እሰጣለሁ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 месяца назад

    አብዪ፣፣የሀዋላ፣፣ቁማሩን፣፣አስከሚጨረሰ፣፣አንልክም፣፣፣ቁረጡ፣፣በታአምር

  • @WitnNess
    @WitnNess 2 месяца назад

    በጣም አሳነስከው ዪሮ ለምሳሌ 135-140 ነው አትዋሽ

  • @selamtube2793
    @selamtube2793 2 месяца назад +1

    የኮይት 396 አትዋሽ የሚልኩት ቀንሷል ነው የሚሉት😢😢

    • @Mastawesh
      @Mastawesh 2 месяца назад

      400 new edatishawaji

    • @l...aqueen1032
      @l...aqueen1032 Месяц назад

      @@Mastawesh 400 ኣረ እንደዛ የለም አሁን ቢሆንማ እንልክ ነበር

  • @HggGgg-i8c
    @HggGgg-i8c 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Moonhamza-lf6dn
    @Moonhamza-lf6dn 2 месяца назад +1

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @Hdaia-l3w
    @Hdaia-l3w 2 месяца назад

    ዱባይ ስንት አልክ 31.50ነው 6:00

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 2 месяца назад +1

    እኔ እምላችሁ ሳውድ ሲመነዝሩ ማካፈል እሚሉት ምድነው አትለፉኝ አስረዱኝ

  • @love89u3
    @love89u3 27 дней назад

    የባህሬን ድናር 2000 አለኝ ልላከው የመቸ ነው ቨደወው😎😎

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube 2 месяца назад

    የመቸነዉ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 2 месяца назад +1

    ውሸት🙄የት ነው የሚመነዘረው ለምን የሚመነዝሩትንስ አታስተዋዉቁንም🙄🙄🙄🙄

  • @fentayeBekele
    @fentayeBekele 2 месяца назад

    Bahran yelake ale snte new

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад

    አረ በጌታ ዛሬ ባንክ ሔጄ ልልክ መቶ ኦሮ ወንድሜ ሥድሥት ሺ ብር ነው ።።። ጠይቅ ባንክን

  • @Hait-ww4ur
    @Hait-ww4ur 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Yase

  • @NAy-r2g2t
    @NAy-r2g2t 8 дней назад

    Amasaginaliw

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 месяца назад +1

    እኔ ዛሬ 10ሺ ሪያል 32.40 ልካለሁ እደት ነው አሪፍ ነው ሀባይቤ👍

    • @GhdBhd-p4u
      @GhdBhd-p4u 2 месяца назад

      ለ1 ርያል ነው 32.40 የላክሺው

    • @shshsmashaallaha3927
      @shshsmashaallaha3927 2 месяца назад

      በይኮማቱ,ዉሸት,አየደብራሽም,32,40/32,50😂😂🤔🤔🙄

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 2 месяца назад

      የሳውዲ ነው ወይስ የኳታር ሪያል????

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 2 месяца назад

      ወላሂ በይ

    • @ልዩነሽ-ሠ6በ
      @ልዩነሽ-ሠ6በ 2 месяца назад +2

      ​@@GhdBhd-p4uአይመስለኝም ሳዊዲ የሚመነዝሩት አንድ ሺ የኢትዮ ብር በሪያል ደሞ 32:40 ሪያል 1000 ሺ ብር ማለት ነው

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 месяца назад

    አባቴ አሁን አንተ የምታወራው ለኢትዮጵያ ን ነው
    አሁን እኮ ቻይኖች አረቦች አሜሪካኖች ሊነግዱ ይገባሉ ኢትዮጵያዊ ን ነጋዴ ዋጋ የላቸውም

  • @brhanealemayehu5607
    @brhanealemayehu5607 2 месяца назад

    የዱባይ እደዚህ ከሆነ ሞቷል

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 месяца назад +1

    ምነው የለለው ጨመረ የምትሉት ውሽት አብይ በቱነ ላካቸው

  • @birtukanabafira4576
    @birtukanabafira4576 2 месяца назад

    Eree Atbataraku😅😅😅😅😅😅

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 2 месяца назад

    29ብርነዉ።የሚሉን😢

  • @taselinqbest7216
    @taselinqbest7216 Месяц назад

    Gen edet one takemalen

  • @MesertBiru-uo2vi
    @MesertBiru-uo2vi 2 месяца назад

    እኔ መላክ እፈልጋለሁ አገናኙኝ

  • @LaLu-pf8qx
    @LaLu-pf8qx 2 месяца назад +1

    Hara tawu ejii 112bri nawu eytmnjre ayde lmi ede😢

  • @AyaAyaa-u1d
    @AyaAyaa-u1d Месяц назад

    ❤❤😂

  • @Nwar-d5q
    @Nwar-d5q Месяц назад

    Tabyi bankoch senas minster like aydlmi yisud 1000 sent nwe

    • @Nwar-d5q
      @Nwar-d5q Месяц назад

      Yigl bankoch yimnzealu

  • @moniranasser2607
    @moniranasser2607 24 дня назад

    A❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 2 месяца назад

    galaannii waaqaayyoo isa jiraataaf yaa tahuu.akka biyyaa boruuf tahuu yaa dhiifnuu akka dhugaaf yaa taanuu.isa alphaa ,omeegee iraa jedhamuu sanaa fakkeessuu yaa dhiifnuu.motummaannis yoo akkaa jajaalaa kan waliinitti.(kan isaatiin)

  • @Sadaanura-ec5dk
    @Sadaanura-ec5dk 20 дней назад

    Qan tanagar

  • @MakeD-w2o
    @MakeD-w2o 2 месяца назад

    ዶላር መጨመሩ በጣም ደስ ይላል ግን ጥቁር ገበያ በመቆም ወይም በማደከም

  • @elinatekamo3103
    @elinatekamo3103 2 месяца назад

    Yemeteleku awun atelaku awuqewu alechemerum lebeleun belewu

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 2 месяца назад

    ብዲዮ ስትልኩ ቀን ተነገሩ😢😢😢

  • @hayat227
    @hayat227 2 месяца назад

    እረ ኦማን ያላችሁ በታማኝነት ሀዋላየሚልክአገናኙኝ😢

    • @yeshitube
      @yeshitube 2 месяца назад

      ነይ እኔ ላገናኝሺ ታማኝ ስው አለ

    • @hayat227
      @hayat227 2 месяца назад

      @@yeshitube እሽ

    • @hayat227
      @hayat227 2 месяца назад

      @@yeshitube በየትላግኝሽ

    • @yeshitube
      @yeshitube 2 месяца назад

      @@hayat227 ቁጥርሺን ላኪልኝ ሀይ ልበልሺ

  • @Asd-l3b
    @Asd-l3b Месяц назад

    😂😂😂😂😂