Ethiopia - ጌታቸው ጮቤ ረገጠ፤…ክርስቲያን አበደ“ህወሓትና ብልፅግና ተቃቀፋችሁብን “
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ማንም ይሁን ማን ከእግዚአብሔር በታች እንጅ በላይ አይደለም እግዚአብሔር ይፈርዳን ቢዘገይም አይቀርም ደስታ ለጊዜ ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤
ይችን ፅሁፍ የምር ነቡ በሙሉ ቅዱስ ሚካኤል ከናተጋር ይሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤
አላህ ሆይ ተሳስቶ አሳሳቺን አተ የዝልን
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ለተከበረው ለተናፋቂው የረመዳን ፆም እንኳን አደረሳቺሁ እረመዳን ሙባርክ ፡፡
ኤሎሄ ኤሎሄ የንፁህ ህፃናት አምላክ የንፁህ አረጋውያን አምላክ የንፁህ እናቶች አምላክ አንተ ምነው ዝም አልክ እባክህ ፍርድህን ስጥ እባክህ ሽክማችንን አቅልልን ይቅር በለን
ግድ የለም እግዚያብሄር ስለ ልጆቹ ደም ዝም አይልም ፍርድ ከእግዚያብሄር አለ ቢዘገይም ቀን አለው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
የንጹሃኑ ደም ይፍረዳችሁ😢😢😢
ልክ ነው በኛ ደም እነሱ ብልግና ተቃቀፈብን
አማራ አፋር ነዉ የማተ ኣሮም አልምተም ወያነ አሸባሪነዉ❤❤❤❤❤😂
ብልፂግና ብልግና ቢረሳ ቢረሳ የሰሜን እዝ ይረሳል
ይቺ ቀን ግድ የለም እግዚኣብሔር ይፈርዳል
እልልልልልልልልልልልልል!!
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የሰጣሃል😢😢😢
እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን የዚህን ያክል በሉአላዊነታችን ገብተው ይሚፈተፍቹበት ከጣዩን እናያለን የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቅረቡን ያመለክታል
መቆየት ደግ ነዉ ስንቱን አሳየን ስንቱን አሰማን
Where are this government going?
ወያነ ቶሮሪስት መነሳት የለበትን❤❤❤❤❤😂😂
Preach for peace don't dig the past let's go forward and forgive 🙏 each other!
ሠላም ለምየ ኢቶቢያ
ፍትህ ለአቶ ታዲዬሰ ታንቶ
ያዋከቡት ነገር ምራፍአያገኝም እኔግን ፍራሁኝ እላማረኝም አለጥልዬ
Zemene yfeta####### ፍህት ለዘመነ
cool info!
💪
መላው የትግራይ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ወዳጆች መላው ብሄር ብሄረሰብ እንካን ደስ ያላችሁ
የንፁሃን ደም ያባላቹሃል።
ያለው አማራጭ መሪዎቹን በግል እረፍት መንሳት ነው።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኤሬ ወዴት ነሽ?
ህወሃት በአሜሪካ ታግዞ ኢትዮጵያዊውያንን ወጋ ፣ ተሸንፎም ሲወድቅ ፣በአሜሪካ ታዝሎ አራት መጣ ያሳዝናል።
የዘር ማፅዳትበትግርራይ ላይ ያረገው አማራግን ንፅህ ነው ለናንተ ምክንያቱም እናንተም ተባባሪ ስለሆናቹ
ግደለም ለአሁኑ ይጨፍሩብን ጊዜ አቸው ነው
😢😢😢😢😢😢
ስብኃት ነጋን የሚያክል በብዙ ሺዎች ንፁኃን ህይወት የሚጠየቀው ታሪካዊ ወንጀለኛ ነፃ የለቀቀ ስርዐት ፡ ህወሀትን ከአሸባሪነት ፍረጃ መሰረዙ ምን ይገርማል ? ? ?
Krestan Mn Abatu Agabaw Salam Naw Mnfalgaw😊
የተቀመጠበት ወንበር ያስገድደዋል መስራት ያለበትን ነው እየሰራ ያለው !!!ግፈኞችን ግን መጨረሻቸው ያሳየን
ክርስቲያን የጤና ያድርግለት አብሮ ቁጪ ብሎ ካስወሰነ ካጨበጨበ በኋላ የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ?
በሰሜን ዕዝ መቃብር ላይ አብይና ህዉሀት ሰርግና ምላሽ😢😢😢😢
ክርስቲያን ራሱን ለማስተዋወቅ ነዉ። መንደርተኝነቱን ይወዳል።
Yemitawerutin atawqum meselegn. Yihen eko ye Johannesburg sibseba lay tesmamten yeferemnewe newe. Lemin yezan gize alteqawemachihum neber?
ያሠሥብላል
What about the people of tigray masakered any answer?
የዚች አለም ፍርድ ድራማ ነው በሚሊየን የሚቆጠሩ ህፃናትን ያስፈጀ በምድር በግፍ ነፃ ቢባልም በእውነተኛው በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ፍርዱን ያገኛል
መፈንደቁ ጊዚያዊ ነው ፥
ድመት መያዝ ያቃተውን ትልቅ አይት " ድመትስ ይኽ ነው " እያልህ ብታንቆለጠባጥሰው፤ ጓተራህን እየበሳ ለክፉ ቀን ብለህ ያስቀመጥሃትን ይጨርስልሃል።
የጊዜ ጉዳይ እንጂ አማራ መቸም ቢሆን በደላችን አንርሳውም የወገኖቻችን ደም በከንቱ አይቀርም ህውሀት ማለት የአማራ ጠላት ነው መቸም ቢሆን ትግራይ እነ አማራ ከዚህ በኃላ አንድ አንሆንም ።
ጠ:ሚ. ሳይሆን የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አ.አ. በመጣበት ጊዜ አሜሪካን የምትፈልገውን አዞ ስለሄደ የሚደረገው ሁሉ ግልፅ ነው።
እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ ክፋትን የሚሸርቡትን ይፋረድ።
የፈሰሰው ደም ይፋረድ
ለሰሜን የወታደር ጭፍጨፋ ራሱ የገዥዉ አገልጋይ አያገባኝም ካለ ምንም ማድረግ አይቻልም። አገዛዙን የሚያገለግለዉ ራሱ ነዉ። ሕዝባዊነትም የለዉም።
ክርስቲያን ታደሰ ብቻ ሳይሆን ነፍጠኛው ሁሉም ተቃጥላል የትግራይን ህዝብ ጠላት አርገው ኤርትራን ወዳጅ ያደረክ ሁሉ እርምህን አውጣ ይህ ህዝብ ታሪክ መሆን አለበት ያልክ ሁሉ አልተሳካልህም ይህ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው ያልክ ሁሉ ዛሬ አንገትህን ድፋ ብዙ ብዙ ያላችሁ አላችሁ ትግራይ ዳግም አፈር ልሳ ተነሳች መላው ተጋሩና የተጋሩ ወዳጆች ብሄር ብሄረሰቦች እንካን ደስ ያላችሁ
ምክርቤቱ ሲጨበጭቡ ማጨብጨብነው የሚቀው😮
አሁን ትልቁ ፈተና የሚሆነው አማርኛ ተናገሪ ተብሎ ህዝቡ ሊንገላታ ነው ወያኔ አራት ኪሎ ገባ ማለት እልቂት ይኖራል 😭😭
የብጥግና መጥፊያ እተፋጠነ ነው!
እግዚብሔር የት ሄዶ ፍርዱን ይስጣል ያ ሁሉ ደም ፈሶ ለዚህ ከሆነ አሁንም በድጋሚ ፍርዱን ይስጥ ለባለግዎች !!!
የሰሜን እዝ ምክንያት ነው ለሰሜን እዝ ከትግራይ በላይ የቀረበ የለም ትግራይን ለመምታት በአማራ ክልል በኢሳኢያስና በአብይ አህመድ ለወራት ተሰርቶበታልተጋሩ የተባሉት ከደህንነት ከጦሩ ከፖሊስ ከከፍተኛ ስልጣን አስወግዶ ሚሊቴሪውን በአዲስ ሪፎርም አዘጋጅተው ትግራይን ከበቡ ኤርትራ ጦራን አስጠጋች ኢታማዦር ሹሙ ተገደሉ ትግራይ ላይ ቃታ ሊሳብ ሲል ራስን ለመከላከል ከሰሜን እዝ መሳሪያ ቀሙ በቃ ይሄው ነው
ህዋሓት ዲጋሜ ውጊያ ካነሳ አማራና አፋር ሱማሌ አድ መሆን አለባቸው የራስን ምግስት እከመመስረት እራያ ኦፍላን ጨምሮ
የአማራ እና የአፋር ብልፅግና ያላቸውን ድምፅ ቢጠቀሙ ኑሮ አይፀድቅም ነበር ይህን መከራ የደረሰበት እጅ አውጥቶ የደገፈ የምን እናንተ ያዙኝ ልቀቁኝ ነው
ሺ ጊዜ ቢተቃቀፉ አሜሪካ በጦር ወንጀለኝነት ሁለቱንም ትጠይቃለች አያመልጡም
የንጹሀን ደም እንደ ገና እርስ በእርስ ያፋጃችሁል እነኚህ ወራዶች ለስልጣን ብለው ከሁለቱም ወገን ያለቀው የንጹሀን ሀቅ ይፍረድባችሁ ያዋርዳችሁ
እንደዚህ አይነት በደም የጨቀየ ፓለቲካ ገደል ይግባ የንፁሀን የሰሜን ዕዝ እና የምስኪን የትግራይ ወጣቶች ደም ይፋረዳችው
ትግራይ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የምታበረክተው ያን ያህል ሚና ያለው ነገር ሳይኖር ፥ ለብልጣብልጥ የውጭ ኃይል ቅጥረኛ ይህን ያህል ጠቅላዩ መንፈሽፈሹ ያሳዝናል!!!😡😎😎😎ወንድ ያራዳ ልህ ኢሳያስ አፈወርቅ ብቻ ነው!!!💙💚💙💚💙💙✌✌✌👌
Thank
አሁን ለአማራና ለኤርትራ ጥሩ አጋጣሚ ነው ጋላና ትግሬ ይለይልናል ጀግናው ይታያል!! አማራ ግን አብይና ሽመልስን ሳይደፋ ወይ ሳያስር አይቆምም አትጠራጠር ዊልያም ሩቶ!!!
መቼ ነው አሜሪካን በቃ የምንለው?😠
አረ ከህውሀት በላይ እንደ ብልፅግና አሽባሪ አለ እንዴ
ሰብስክረይብ ያረገኝን መልሼ አረግለታለሁ
አቋም የሌለው ብልጽግና የናንተንነገር ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳየን ::
Enkan Das Alah Gecho
Ant koshasha egezabeher yeferdebachual yesew fird yadalal egezabeher sel lejochu dem zem ayelm
የ ደቡብ ህዝብ ይሄን ክደት እንዳይቀበለው ......የተገበሩት የደቡብ ወጣት ወንድሞቻችን ....ለወንበርተኞች ጥቅም ሟሟያ አይደለም ....ለ ሀገር እንጂ ......ቀልዳችሁን አቁሙ ጥቁር ወራሪዎች ...ባንዳ የነጭ ተገዢዎች ....ለ እናንተ ሳይሆን የሞትነው ለሀገራችን ነው እና .....
ነገሩ እናቱ የሞተችበትና እናቱ ገበያ የሄደችበት መቼ አንድ ሆኖ ያውቃል ።
ወዶ ነው!ምክርቤቱ የሚወስነው።አንቶኒ ብሊንከን ያስተላለፈውን ቀጭን ትእዛዝ ም/ቤቱ መፈፀሙ ግዴታው ነው😂😂😂
መቀለ ላይ የቆማጣ ሆስፒታሎች ይገንቡ 😂😂😂😂😂😂😂 ለደንቆሮው አብይ ንገሩት
Bekt yebeketsh sebat batsh ykomet doma
Because of weak government and being poor the western maneuver us like a machine, We have a bunch of incompetent government who don’t know how to protect us making the public loos their fait , how shameful ዱቄት ሆነዋል የተባሉት ወደ ፓርላማ እየመጡ በሌላው በኩል እነሱ ወልቃይትን ለመቀበል የእብይን ትእዛዝ ብቻ እየተጠበቀ ነው የኢትዮጵያዊነት ስሜት ወይም ወኔ የሌለው ጥርቃሜ አገራችንን እያደሟት ነው
ህዋት ሽብርተኛ ካልሆነ ፧ጥፋተኛ ካልሆነ መንግስት እራሱ ሽብርተኛ ነው ማለት ነው መንግሥት ሆይ ስማ አሜሪካ አታዋጣህም ህዝብ ያዋጣካል ዱያስፓራውም ጭምር አሜሪካ ደግሞ ሌላ ይቀራል ትልካለች
ትግራዋይ ማን መሆኑ ኣትርሳ👊👊👊👊👊👊
Iiii Ethiopia hagra sew atash wey hagra lij atshwy ale zefgu ysazinal gin negam lala ken new weyana digamy memitatu aykirim
ፓርላማው ዕቃቃ መጫወቻ የሙታን ስብስብ ነው😳😳😳ንቃ ወገን የወሮበላ መጫወቻ ሆነሀል!!! ማፍያ ሀገር ይሸጣል እንጂ አይመራም!!!😳😳😳
የትግራይ ህዝብ ትርፉ ምንድነው ? አንድ ሚሊየን ወጣት ገብሮ ብዙዎቹን አካለ ስንኩል አድርጎ ትግራይ አገር ካልሆነች ትርፋቸው ምንድነው ? ትግራዋይ ምን አተረፉ ?
Kiresetiyan tadel hulam anjiten tebelagnlek Hula bechakin Le Amarha emberhan tetebikiki
እኛፈነን የተሳሳትነው ወያኔና ብልፅግና አንድ ናቸው በአሼባሪ ህገመንግስት እየተመራን አብይ አሼባሪ ነው ሲለን እሺ ያልን ጅሎች እኛ ነን እነዛ ሲለፉ ውለው ማታ በጀርባቸው የታረዱት የሰሜን ዕዝ ደም ጎርፍ ይውሰዳችሁ ወያኔንና ብልፅግና የስንቱን ንፁሃንን ደም ያፈሰሳችሁት ደማቸው ጎርፍ ይውሰዳችሀ መቼም ዋጋ መክፈያ ጊዜአችሁ አይርቅም ህገአራወቶች በቃ ለባርነት እንቢ ለነፃነት የሚባልበት ቀን አይርቅም ቆንጣና ስጋ ወራጅ ነው
Shame on you
😂1😮😊😊
አይ ኢትዮጵያ የሞተላት ሳይሆን የገደላት ኢንዲ ሲሆን ከማየት ሞት ይሻላል ይብላኝ 600መቶ ሺ ወጣት ላስጨረሰች የትግራይ እናት ይብላኝ ወቶ ለቀረ መከላከያ ይብላኝ ለአማራናለአፋር ደሀ እንደ ሰውም እንደ አገርም ሞተናል😢😢😢
አባላቱም አሰራሩም፤ ብልፅግና ኢህአድግ ቁጥር ሁለት ነው። ልዩነቱ ህወሓት በኦረሙማ መለሰ ዜናዊ በአብይ አህመድ መቀየሩ ብቻ ነው። የዛሬቷ ኢትዮጵያ የአንድ የኦሮሙማ አራማጅ ጠቅላይ ሚኒስትር ፍላጎት ብቻ የሚፈፀምባት አገር ሆናለች።
በድኑ በአዴን ምን እየሰራ ነው ኦነጋዊያን ህዋታዊያንአ ተባብረው አማራን ሊያጠፉ ሲማማሉ እንክፉ በአዴን አገርን ከመፍረስ የታደገውን ፋኖ እስርቤት መቆለፍ Down Down Adpa 👎👎👎
አሸባሪ ወንጀለኛ ነፃ ከሆነ በአሸባሪነት ክስ የታፈኑ ንፁሃን ሁሉ ይፈቱ። አቶ ታንቱ ታሪክን አስተማሩ እንጂ አሸባሪ አይደሉም፤ ከእስር ይፈቱ።
ምን እዳዲስ ነገር ታወራላችሁ ቆየኮ ከሽብተኝነት ከተነሳ መዶሻ የመታው ሰውዬ መቀሌ የገቡ ቀን አብቅቶል ።
yaw amerca minm yemareg akem alat
ገና ምን አይተህ በአሜሪካ ድጋፍ
ጌታቸው ዓብይን ባይተካው ዓብይ ለአሜሪካ ያጎበደደው ሕዝብ እያስጨረሰና እየፈናቀለ ለፓርክ መስሪያ ዶላር ቢወድቅልኝ ብሎ ነው እንዲህ አድርጎ መውረድ
እጅግ የሚቆጨኝ ነገር ብላ ሰለኛ ስትል ቤተሰብህን ጥለህ የመዐከላዊ መንግስት ጥሪ ሲደረግልህ የትግራይ እናቶች አስፍልት ላይ አየተከባለሉ ሲያለቅሱ ከህዝቡ ጩኸት ልንወጣ አንችልም በሚል የቀረው የሰሜን ጦር ደምህ በባህላችን ተደርጎ የማያውቁበት ጋብዞ ቢደክም ደግፎ እቤቱ ያደርሳል እንጂ በእኩለ ለሊት ተጋብዞ በደከመ ጦር ላይ ሰይፍ ተመዞ ደሙ ደመከልብ ሆነ በዚህ የተቆጣ የኢትዮ ህዝብ ሰለደማቸው ሆኦዐብሎ ተነሳ ዘመተ ተዋጋ ሞተ ድል አደረገ አራጆቸ ለፍርድ ይቀርባሉ ሲባል ጦሩ ወጣ ዳግም ጦር ተሰበቀብን ምክንያት ተሰጠ አሁን ወገን እሰከ ሞት ዋጋ ከፈለ ድል አሁንም ጦር ተሰበቀ ህዝብ ተዋጋ ድል ተገኜ ይህ ሁሉ የሰሜን ጦር ደም ፈሶ አይቀርም የተባለለት መሪዎች የአነጠታቸው ደምሰር ተገታትሮ ሲታዩ የነበረው ዛሬ አከተም ደማችሁን ፈጣሪ የበቀል በጭብጨባ አለቀ አሁን ደማችሁን የባይደን መልዕክተኛ በሰጠው ትእዛዝ ተሽሮ ገዳይ ክብር ከገኘ ፑቲን ይበቀልላችሁ
ABEN Orthoamara fascist party.
ዉሻዉ ይጩህ ህወሓት ወደፊት ትግራይ ትስዕር
ሰብስክረይብ ያረገኝን መልሼ አረግለታለሁ
ሰብስክረይብ ያረገኝን መልሼ አረግለታለሁ
ሰብስክረይብ ያረገኝን መልሼ አረግለታለሁ
ሰብስክረይብ ያረገኝን መልሼ አረግለታለሁ
ሰብስክረይብ ያረገኝን መልሼ አረግለታለሁ
ሰብስክረይብ ያረገኝን መልሼ አረግለታለሁ