Ethiopia - የሽመልስ "የተቀደደ በርሜል" ንግግር፣ የጌታቸው ሹመት መቀሌን ውዝግብ፣ ባህርዳር የገባው የብልጽግና ቡድን መንግስት 20ቢሊየን ዶላር ተማጸነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 212

  • @nasreidris1908
    @nasreidris1908 Год назад +27

    ሽመልስ የአማራ ውድቀት ናፋቂ ነው ድል ለተገፋው አማራየ

  • @عبدالسلام-ظ5ذ1ض
    @عبدالسلام-ظ5ذ1ض Год назад +1

    ፈታ ይማችሽ በጣምነው ምትማችን ቁጭ ቁጭነው ምታራጋው ፈታ በርታ ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maharu7918
    @Maharu7918 Год назад +16

    ፋኖነት ይለምልም

  • @hadera7645
    @hadera7645 Год назад +8

    አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን🥺💚💛❤️

  • @ghstorchghstorch5706
    @ghstorchghstorch5706 Год назад +14

    ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተራበው ለተገደለው ኢላይሂ ፍርድህን😢😢

  • @netsanetfentaye9287
    @netsanetfentaye9287 Год назад +10

    ወገን እየተራበ ስንዴ ኤክስፓርት አድርገናል የጂል ፓለቲካ

  • @Maharu7918
    @Maharu7918 Год назад +18

    ሀድያ ነኝ ግን የላአማራ እትዮጲያ በዶ ነት እሄን እዉነት እዉር ይማሰክራል
    ብልፅግና መቼም ብሆን አንድነት መምጣት አይችልም ብልፅግና ለኦሮሞ እንጅ ለእትዮጵያ አይደለም

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Год назад

      ያለሃድያሰ ??እውር እነዴት ያላየውን ይመሰክራል ሃድያ ነኝ ምናምን እያልክ ወሬ ከምታሞቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትል አይቀልም ??????

    • @yetumanabeman8892
      @yetumanabeman8892 Год назад

      ያለ ሲዴማና ያለ ኦሮምያስ

    • @yetumanabeman8892
      @yetumanabeman8892 Год назад

      ያለ ሲዴማና ያለ ኦሮምያስ

    • @Peak.570
      @Peak.570 Год назад

      ሀድያ ነኝ የማለት መብት አለው ግን ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ ትመስል አማራ ብቻ ህይወቱን ገብሮና ታግሎ ኢትዮጵያን እንዲያድንለትና እንዲያስረክበው ይመኛል! ኢትዮጵያን ካልክ ትግሉን መቀላቀል ነው እንጂ ሌላው ደሙን ሲያፈስላት ቁጭ ለህ አይተህ ኢትዮጵያዬ ማለት ውሸት ነው

    • @photography6969
      @photography6969 Год назад

      cheka astesaseb amara abkuto yegagrek kefo

  • @Mhammed-dn2mu
    @Mhammed-dn2mu Год назад +2

    ከሁሉም ፈጣሪ ያብጅልን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Год назад +2

    Thank you Feta God bless you

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Год назад +6

    የሽመልስ አፍ መቼም አይገራም

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Год назад +2

    አሜን ቸር ያሰማን የኔ አንደበት እርቱ
    እናመሰግናለን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ

    ሀገሬ ሆይ ሰላምሽ ነፈቀን😢 እባክህ ጌታ ሆይ ለባለስልጣኖች ልብ ስጥልን መረረን

    • @kibrekidusan3017
      @kibrekidusan3017 Год назад

      ስዎስቱ የኢትዮጰጵያደምመጣጮቹ አጋንት

    • @kibrekidusan3017
      @kibrekidusan3017 Год назад

      አጋንቶቹ አያችኋቸው ሔሮድስ አውያን የሕፃናት ደመጠጮች የእናቶች ሆድ እንሒን አጋንንት ሲያይ ምን ሞስሎ ይታየው ይሆን

  • @abduwchago4690
    @abduwchago4690 Год назад

    አላማቸው አማራን ማጥፈት ነው በቅርቡ እነሱ ይጠፈሉ ስራችንን መስራት ጀምረናል

  • @aass2629
    @aass2629 Год назад

    ወላሂ ብፅግናየሚለዉወዴብልግናይቀየርልን

  • @abdulfetaahmed8340
    @abdulfetaahmed8340 Год назад

    ፈታ ዴሌ አቀራረበችሁ አሪፍ ነው ግን ቀን ለምን አፅፉም

  • @aliendrs6042
    @aliendrs6042 Год назад

    በርታወድሜቀጥልበት

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    engaging insight!
    💪

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ሰላም.ላገራችን

  • @tewdrosmalkamu7582
    @tewdrosmalkamu7582 Год назад

    It is good information my brother

  • @Fano44
    @Fano44 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ ይህን አውሬ መንግስት ና ግብራበሮቹን የጋላ መንጋ ከእምዬ ኢትዮጵያ አጥፋልን

  • @ሠከላ
    @ሠከላ Год назад +3

    እነዚህ ሀይሎች ያው የፈረደበት አማራ ነዋ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Год назад +4

    የኦሮሞ ብልፅግና ቦረናን እና ሌሎች ክልሎች በተራበበት ስንዴ ወደ ውጭ ላክን እያለ ሽመልስ አብዲሳ ቢቀደድ ማንም አይሰማውም🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @SiddikTurkiye7
    @SiddikTurkiye7 Год назад +2

    በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ 💪

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +3

    የትግራይ ህዝብ አይለፍልህ ሲለው መልሶ በወያኔ ሲመራ ስናይ ነው 😭

    • @kiduteklebrhane62
      @kiduteklebrhane62 Год назад

      ኣንተ እንኳን ኣለህ ኣይደል እንዴ መሪህን እማታውቅ።

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Год назад +1

      በአሁን ሰአት እነሱ ይሻላሉ ሌላው ትልቅ አደጋ ውስጥ ነው ያለው 😢

  • @Peak.570
    @Peak.570 Год назад +3

    እግዚአብሔር አቅማቸውን ይናድ!

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @abdi6588
    @abdi6588 Год назад

    እኛ መቼ ስንዴ ማምረታችሁን እሰተባበል ሰው አትግደሉ ወይም ሲገደል ለምን ዝም አላችሁ ነው ጥያቄአችን። ይህን ማለታችን የስንዴ ምርቱን እንዴት ነው የሚያደናቅፈው።

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 Год назад +3

    የለም ይህ አገር ሻጭ ገንዘብ ነው አንልክም

  • @terngo
    @terngo Год назад

    ስወድህ እኮ

  • @alelgnaregaw5646
    @alelgnaregaw5646 Год назад

    Hi Feta, you are amazing and daily informative. I really appreciate you so much
    How I am gonna get your contact for business ?

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Год назад +3

    The poll, the Ethiopian people deserve respect and justice. Unless, the government respects the rules of economics, the labour, the land use, the talent management, the capital, (by begging country cannot be self sufficient), corruptions, displacements, peace, waste of talent, etc.). The 125,000,000 citizens demand is what !!! any concern to consider ??? God help Ethiopia and it's !!!

  • @abenezerbelaytegegn-fi7vp
    @abenezerbelaytegegn-fi7vp Год назад

    ❤❤

  • @dawitdesalegn642
    @dawitdesalegn642 Год назад +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ አየተራበ እየተሰቃየ ስንዴ ለዉጪ ሸጥን ማለት እራስን ማታለል ነዉ።

  • @hgfghhhd578
    @hgfghhhd578 Год назад +1

    በያ ቦታው ሰው እያፈ ነቀላ ለውጥ ክት ይመጣል አለህ ሰላሙን የምጠልን

  • @amajidrebato2232
    @amajidrebato2232 Год назад +1

    ፈታ እኛ ውጪ የምንኖር ሰዎች ኢሁድ እረፍት ዬላነም

  • @saeedahead6231
    @saeedahead6231 Год назад

    በጣም ከባድ ነው

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 Год назад

    ፈታ ውድድድ አደርግሃለሁ 1000 አመት ኑርልኝ

  • @elnene3505
    @elnene3505 Год назад

    ታሪክ በታሪክ አይታጠፍም በእነዚህ ህይሎች

  • @yehyaomer3432
    @yehyaomer3432 Год назад +3

    የተቀደደ ባርሜል የሆነው እኮኖሚው ሳይሆን ሽመልስ ነው የተቀደደ ባርሜል።

    • @adicho5964
      @adicho5964 Год назад

      Mene aynte azaba newe
      Garbage

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Год назад +8

    አይ ሽመልስ እኔን ብቻ ነው ጅል የሚመስለኝ😂😂😂😂

    • @photography6969
      @photography6969 Год назад +1

      jil selahonki newa

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Год назад +1

      😂😂😂😂😂መርዛም ነው

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Год назад +1

      ሁልም ጅል ነው የሚመስሉት 😂😂

    • @photography6969
      @photography6969 Год назад

      @@Mimi-ex4si becha mifelgaw eyehona naw lelalw tirf naw werawen lenanta titenal

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Год назад

      @@photography6969 yap for now

  • @sawa763-49
    @sawa763-49 Год назад +1

    ሁሌ የሽመልስን ጉራ መስማት ነዉ የሠለቸን :: እስኪ እኛ እንደነሡ እንስራ በእናታችሁ ።

  • @debele6478
    @debele6478 Год назад +2

    አይ ሲዳማ ገና ብዙ እናያለን

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Год назад +1

      መታገል መነጋገር ማደራጀት ነው የሚያዋጣው ይሄ ስግብግብ ሽብርተኛ መንግሥት ነኝ ባይ ኢትዮጵያዊን የሆናውን ለማጥፋት. ቆርጦ ተነስቷል😢😢😢😢

  • @enanu7590
    @enanu7590 Год назад

    አይ የህዋት መከፋፈልን አታስቡን ሁሉም አንድ ናቸው

  • @عبدالسلام-ظ5ذ1ض
    @عبدالسلام-ظ5ذ1ض Год назад +1

    አብቹን ለሺ አማት ይኑርልን ጋነ ሺ አማት ይማራል ያፍሪከ ብራሀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    ዳዉን ዳዉን ቡልፀግና

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Год назад +1

    አንጀትህ ይታጠፍ በልልን ለዚህ አጋዘን

    • @photography6969
      @photography6969 Год назад

      yenaten cheguara milet eshema sewedeaewko yezrga medanit

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Год назад +2

    የጌታቸው ረዳ ንግግር የትግራይን ህዝብ የሂወት ዋጋ እንድከፍል አድርጎታል ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን ከአማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ብሎ በመናገሩ ሚሊዮኖች ወደ ጦር ግንባር እንድዘምቱ ምክንያት ሆኗል

  • @teddy4451
    @teddy4451 Год назад +2

    ላንዱ ጠመንጃ ለሌላው ትራክተርና የውሃ ፓምፕ የዘቀጠ ዲስኩር።

  • @dodadode655
    @dodadode655 Год назад +1

    የዚች ሀገር ነገር ግራ የሚያጋባ ነው። በወንጀል ተከሰው ከርቸሌ መግባት ያለባቸው ሰዎች ፕሬዚዳንት ሆነው የሚሾሙባት።

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Год назад

    የዚህ ሹመት ነገር እሳት አየው ምን ለየው ብቻ ሰላሙን ያምጣልን

  • @asya782
    @asya782 Год назад

    😢🎉😢❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад

    የ ባሕርደር ምልልስ አልወደድኩትም መፀፉን እየሸጠ አደለ ለፖርክ ምናምን እያለ አላስፈላጊ ነገሮች ላይ ሲሰራ ቆየ

  • @negatechane5289
    @negatechane5289 Год назад

    Its 20 billion dollars

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 Год назад

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @anieanie1389
    @anieanie1389 Год назад

    Tigrayim Raya nachow rayam tigra nochow atisasatu amarhoch

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад

    እነዚህ ሰዎች ማለት ሰልጣን በአቋራጭ በአሻጥር ለመያዝ የሚሹት ማለት ነው። አብዛኛው ተቃዋሚዎች ሳይሰሩና ሳያሳዩ የሚሠራውን ሰው የሚቃወሙ ናቸው። ከዚህ በፊት ሠርተው ያሳዩ ሀገር የሚለውጥ ተግባሮች የሉም። የነርሱ አላማ በአቋራጭ ሰልጣን መያዝ ነው።

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 Год назад +1

    እድሜ ለባይደን ይበል የጌቾ ሹመት ከብልፅግና ሳይሆን ከምድረ አሜሪካ ነው አሁን ማንም ቢንጫጫ ምን አያመጡም ይባስ ተብሎ የአሜሪካ መንግስት የጡት ልጃቸው ለሆነው የአሁኑ ፕሪዚዳንት ሹመት የአራት ኪሎ መንግስት እንክዎን አምኖ ከመቀበል ውጭ ምንም ማድረግ አይቻልም አይሆንም ብለህ እንዳትል ህዝቡ በአንድ ሃይል ኢኮኖሚውን እንዳሳድግ በሁለተኛ መንግስት የክልል መሪ ዎች አጄንዳ ህዝቡ ሰለተወጠረ እንክዎን ጌቾ አግዎን ለማገኘት የፈቀደውን አሜሪካ የምትለውን መስማት ግድ ነው እምቢ ብለን ከፑቲን ወገን ብንሆን ምንም አይመጣብንም ከዚህ የኢኮኖሚ ዙረት ሌላ አይገጥመንም ነገር ግን ሆይት ሃውስ ሰተት ብለን ገብተናል ሰለዚህ ዝም ብለን አለቆች የተቀደደ በረሜል ሆኖዋል ቢል ጎበዙ እውነት ነው እንደተፈቀደ ህዝቡ አየታመስ ሰለ ህዝቡ ጋሻ የሚሆነው ሀገር በቀል ፖርቲ በጠፍበት ሀገር ፈረንጅ የኢኮኖሚና ፣የፖለቲካ ፖርቲ ቢያዘን ሹም ቢል ምን ይደነቃል ጌቾ ተተክለሃል በግማሽ የፍልሰታ ፆም መድረሻ እና ረመዳን ታላቅ ፆም በመግቢያው ሹመትህ ስትሰማ እድለኛ ነኝ በል ግን ከአሁኑ ፆሙ ከባድ ይሆናል ጥምር ፆም ሰለሆነ ህዝቡ በጥምር ወደ ፈጣሪ የልቡን ሊነግር እና ከፈጣሪ መፍትሄ ሊሻ በፆም በለቅሶ መፍትሄ ካንተ እንደሚባል ከሹመትህ ሌላ ደግሞ ይህንን ይታወቅ ከፈጣሪ ይህ ህዝብ መፍትሄ ያገኛልክረምት በጋሊሆን ለጎበዞቹ።

  • @anezinmulatu6713
    @anezinmulatu6713 Год назад

    የአማራን ሕዝብ ያፈናቀለውንስ መቼ ነው ወደ ቀዬው የሚመልሰው

  • @ramaronramaron6609
    @ramaronramaron6609 Год назад

    ምን አይነት እርእስ ነው የምትጠቀሙት ነውር ነው አንድሀገር የሚያህል ህዝብን የሚመራ የክልል ፕርሬዝዳንትን በንደዚ ደረጃ ማዋረድ ህዝቡን በሙሉ መስደብ ነው በርሜሉም ሙሉነው ህዝቡም ዝግጁ ነው ሽሜ የቡዳ መዳኒት ነው

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Год назад +5

    ኣብ ኢትዮጵያ ዝረአ ዘሎ መወዳእታ ዘይብሉ ጸገማትን።
    ጌታቸው ረዳ ከም ግዝያዊ ፕረሲደንት ትግራይ ኮይኑ ተመርጹ ይባሃል ኣሎ።
    ክሓልፈሉ ዘይክእል ህዝቢ ትግራይስ ብጌታቸው ረዳ ይምራሕ ከም ዝኸውን ካኣ ክንርእዮ ኢናን። እቲ ዝገርም ግን፡ ጌታቸው ረዳስ ም፡ ንደር/ኣብዪ ከም ቆልዓን፡ ናይ ፖለቲካ ሰብ ከም ዘይኮነን፡ ናይ ምምራሕ ብቕዓት ከም ዘይብሉ ክጸርፎ ከም ዘይጸንሕን፣ ......
    ናብ ቤተመንግስቲ 4 ኪሎ ከይድናን ኣቲናን ምስ መንግስቲ ኢትዮጵያ ሕሳብና ክንወራረድ ኢና ክብሎ ከም ዘይጸንሐን፡ ሕጂ ኣብዪ ንስልጣኑ እንተተቐቡሉን ኣጽዲቑሉን'ሲ፡ እቶም ነዚ ንፍልጥን ንሰምዕ ዝነበርና ህዝብታት ኤርትራውያንን ኢትዮጵያውያንን፡ እንታይ ንበል? ? ?። ብፍላይ እቶም ምስ ኣብዪ ዘለዉ ሰበስልጣን'ከ ንኣብዪ እንታይ እዮም ክብልዎን ? ? ?
    እዝስ ንዓለም ኣየገርምን'ዶ ? ? ?። ከምዚ ኣብ ኢትዮጵያ ዝኸይድ ዝበበረን፡ ሕጂ ካኣ ብዝኸፍአ መልክዑ ዝቕጽል ዘሎ ሕማቕ ፖለቲካዊ ኩነታትን ንኢትዮጵያ ናብ ምብትታን ከየእትዋ ኣዝዩ እዩ ዘሰክፍ።
    ኣምላኽ ምሕረት የውርደላ እምበር ሕጂ'ውን ኢትዮጵያስ ጥዑያት መራሕትስ ኣይረኸበትን ዘላን።

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Год назад

      ጽቡቕ አለኻ ግን ኤርትራውያን ዕዮ ገዛና ንግበር

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Год назад

      ኢትዮጵያ ትልቅ ችግር ላይ ነች😢

  • @MangistuErget-bh2oy
    @MangistuErget-bh2oy Год назад

    !

  • @احمدمحمد-ث9ر8و
    @احمدمحمد-ث9ر8و Год назад +1

    ከተሾመ በጛላ ጊታቸውን አቱ አልክሀሀሀሀሀ

  • @samirabe5614
    @samirabe5614 Год назад

    ጌታቸው የተመርጠበት ምክንያት ራያን የመጠቅለል እቅዳቸው ነው ።

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia Год назад

    ፈታ ደዪሊ ኣንዳንዴ የተጋነነ ዜና ኣታቅርቡልን በናታቹ 💐

    • @ተፈሪመኮንን
      @ተፈሪመኮንን Год назад

      እና ልማቱ በዛ በቀን 10 ጊዜ መብላት ጀመርን መንግስት ለህዝቡ ወተት በነፃ ሊያቅርብ ነው ተብሎ ይዘገብልህ? ጉቶ በ አብይ አህመድ ጭራቅነት አገሪቱዋ በደም መታጠብ ከጀመረች እንሆ አምስት አመት ሆናት:: አታጋኑ አልክ የኔ ካድሬ

    • @Yodahemedia
      @Yodahemedia Год назад

      @@ተፈሪመኮንን ደደብ እኔ ነኝ እንዴ 1000 ኣመት ግዛን ያልኩት ወልማጥ እኛማ ሀገራችን ኣስከብረን እየተጋዝን ነው ኣብይ ገና ያስለቅሳችዋል ❤

    • @ተፈሪመኮንን
      @ተፈሪመኮንን Год назад

      @@Yodahemedia ክክክ 1 ሚሊየን የትግራይ ህዝብ አሳጭደህ በርዳታ የሰው እጅ እያየ የሚኖር ህዝብ ውስጥ እየኖርክ ህፃናት ትምህርት አቁመው መምህራን ጉሊት ሽንኩርት እየሸጡ በሚኑሩበት ክልል እየኖርክ ይሄ ላንት ክብር ነው:: እስከዛሬም አስከብራቹ እና ተከብራቹ ነው ያልቹት ባክህ ፐ ምን አይነት ጉቶ ነህ

  • @ansha6059
    @ansha6059 Год назад +1

    አባይ ምን ሊስረ ባህርዳር ሂዲየ ንቃ የአማራ ክልል መንግስት አባይ አይተማንም

  • @sart635
    @sart635 Год назад

    ቾኦምሜንትድ

  • @elnene3505
    @elnene3505 Год назад

    ከኦሮሚያ ብልፅግና በላይ ቀዳዳ የለም ጌቾን

  • @abdumohamed2978
    @abdumohamed2978 Год назад

    አይ ሽመልስ

  • @anwarmohammed4677
    @anwarmohammed4677 Год назад

    A)hi

  • @ተፈሪመኮንን
    @ተፈሪመኮንን Год назад +1

    ከዝናቡ ወጨፉ ያማራል እንደሚባለው ከአብይ አህመድ ይልቅ ደጋፊው ያማራል ምድረ ጨ ፊት

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Год назад

    ፈታ ፡ ምረጥ ጋዜጠኛ በምረጥ ድምፅ ! ኤኔ ሲሰማ ምንኛ ነው ምትሰመው ደስ ስል ይለሉ

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Год назад

    ለምን አማራ ህዝብ አንደ ካልሆነ ዋጋ የለም አሁን ላይ ለጥቅም ከህዝቡ ጋር ባቶን ዘርህን ሸጠህ መጨሀረሻም እደባሪያ አተንም ይጠቀሙብሀል

  • @gemechisbenti1191
    @gemechisbenti1191 Год назад

    Dakika enderazimlh blah yemitdegagimw negeris😅

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Год назад

    feta thank you merte akerabi neh

  • @adefriskabtymer4920
    @adefriskabtymer4920 Год назад

    ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ሞተች ይባላል ፣ህዝባችን ሳይጠግብና ከረሀብ ሳይወጣ ስንዴ አምርተን ለውጭ ገበያ አውለናል ማለት የምን ማሾፍ ነው?በመሪዎቻችን በምስኪኑ ህዝባችን ላይ ማሾፍና መቀለዱ ያሳዝነኛል።

  • @መዲየከላላዋይቱብ

    አብይ ብልፁግነ ምን ያረጋል ባሀረዳረ ይህ እባብ

  • @pinpinnewchildrenmusic9464
    @pinpinnewchildrenmusic9464 Год назад

    ኦሮሞ ከሱማሌ ክልል ተጋጭታል
    ኦሮሞ ከአፋር ክልል ተጋጭተዋል
    ኦሮሞ ከደቡብ ክልል ተጋጭተዋል
    ኦሮሞ ቢሻጉል ክልል ተጋጭተዋል
    ኦሮሞ ከጋምቤላ ክልል ተጋጭተዋል
    ኦሮሞ ከአማራ ክልል ተጋጭተዋል
    ምን ይሰራል ከሁሉም ክልል መጋጨት ኦሮሚያ ክልል

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +1

    ትግራይ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማራ ተመራይ 😅😅😂 ጉድ ነዉ የሚሰራቸዉ ጠብቁ ይህ ባዳ አብይ ብሀር ዳር ምን ይሰራል እነዚህ እባቦች

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Год назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 120 ሚሊዩን ነው በስሙ የምትለምኑትን ገንዘብ በነፍስ ወከፍ ብትሰጡት በልቶ ያድር ነበር

  • @awolibnyasin6931
    @awolibnyasin6931 Год назад

    ጌታቼው ረዳም ሆነ ደብረፂወን ሁሉም አንድ ናቼው
    ዛሬም ህዝቡ ይሄን ምርጫ እንደ ቁም ነገር ያወሩታል ምንም የሚለወጥ ነገር የለም ሴራ አስበው ይሆናል እሱን የመረጡት
    #ጉልቻቢቀያየር ያው ነው

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Год назад

    ሽመልስ ራሱ የተቀደደ በርሚል አፍ ነው በአንድ ክልል እንዴት እንደሚበለፀግ እናያለን አማራው ከራሱ የተረፈውን ጤፍና ስንዴ ሰሊጥ ለኤርትራና ለአፋር ለጉራጌ መሸጥ እንጂ ለገዳዩ አንድ ፍሬ እንኳን እንዳይደርሰው

  • @adamkassa7978
    @adamkassa7978 Год назад +2

    ከተቀደደ ጭንቅላት የተቀደደ በርሚል ይሻላል።

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Год назад

    ሽመልስ እራሱ የተቀደደ ቤርሚል አሁን ገና ለራሱ ቆንጆ ስም አወጣ

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Год назад

    ጌታቸዉ አማራነቱን ወደትግሬ እንደቀየረሁሉ ትግራይነቱን ደሞ ወደኦሮሞነት መቀዬር አያቅተዉም ሥለዚህ ለአብይ ይመቸዋል

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane6768 Год назад

    ሽመልስ እንዲህ እንዲደሊቀቅ ያደረገው ብአዴን አማራ ነው

  • @shobgshobhaa7964
    @shobgshobhaa7964 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🐅💜🎓

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Год назад

    አይ ህወሃት 27 አመት በብአዴን ስም አማራን ስታስተዳድሩ ጌች ጉቶው መጣላችሁ ድሮም አታምኑትም ሁሉም መሃይም ስለሆኑ

  • @songohan7170
    @songohan7170 Год назад +1

    የአማራ ፅንፈኛ ልክ በባህላዊ አሰላቃሸ ወይም ደረት አስመቺ እንደምንለው ሁሉ በፓለቲካው ዘረፍ እንዲሁ ነው ::
    ከንደነዚ አይነት አንዳንድ ፅንፈኛ አብሮ መበልፅግ ወይም ወደፊት መራመድ መስፈንጠር እጅክ ውስብስብ ከዛም አልፎ ማነቋ ይሗናል ::
    ስለዚ በዛኛው ያለው ሌላው እኩይ ፅንፈኛው የሚሗነው አብሮ ተያይዟ ማልቀስ መጫጫት መሰዳደብ መክስስ ሴራ እና ደባ ሽፈጥ ማፋፋም ነው የሚያስከትለው ::
    ይህ ደሞ ሀገርን ሌላ ግብግብ ውጅንብር ፉክክር ተራ የወረደ የቃል ልውውጥ ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ቁልቁል እንድትደረደር ያደርጋታል ::

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Год назад +2

    ትናንትን መርሳት ግብዝነት ነው።
    1.'እነዚህ ኃይሎች' ያሉት ተቃዋሚዎቻቸውን መሆኑ ነው ነገር ግን ይኽው ተቃዋሚ ነው ብልዥግናን ለስልጣን ያበቃው፣እንደወሬው የሚሰራ መስሎት።
    2.ስንዴ ወደ ውጭ እንልካለን አሁንም ተራ ፕሬፓጋንዳ ነው ።ምክንያቱም በአገር ውስጥ የስንዴ እጥረት አለ።
    3.የአገሪቱ ኢኮኖሚ የተቀደደ በርሜል የሆነው በተሳሳተ ፔሊሲና በመንግስት የአመራር ድክመት ነው።

  • @tedy3957
    @tedy3957 Год назад

    ተክሌ ነኝ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነው ም አንዳች ከእርሱ እውቅና ዉጪ የሆነ የለም

  • @kalewoldselassie2792
    @kalewoldselassie2792 Год назад +2

    እንዳንት አፍ ነው የተቀደደው😂😂😂

  • @firehiwotefirem3752
    @firehiwotefirem3752 Год назад +1

    አማራ አማራ እያላቹ ከምትለፈልፉ እንደ ሌላው ክልል ስሩ ወሬ ማውራት እና እድሜህን ከክልል ክልል እየዙሩ የማንም መጫወቻ ከመሆን እዛው ተወልደሀ ባደክበት አገር ሰርተህ ተለወጥ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Год назад +2

    እንዴት አይነት ድንቁርና ነው😡 ሰው እየተራበ

  • @MebratuAbegaz-he9ku
    @MebratuAbegaz-he9ku Год назад

    😅😊

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Год назад

    ዘናፈታ የሚያደርግ መረጃ እያልክ ቆምርብን እንዲሕነው እንዴ ፈታ ጭንቀት እያወራሕ ምንም የሰላም ዜና አላጓራሕም ማፈሪያ

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Год назад

    ሽመልስ በአለችዉ ሽምብራ በምታክለዉ አንጎሉ ማገናዘብ ያቃተዉ የአማራን ህዝብ እንዲህ ጨፍጭፎ ኣና አሰቃይቶ የሱን ክልል በእኛ ደም የሚገነባ መስሎት ከሆነ ከቅዠቱ በቅርቡ ይነቃል.

  • @YirgalemAsrat-cq1hd
    @YirgalemAsrat-cq1hd Год назад

    Egna gen dabo arobenal

  • @yetumanabeman8892
    @yetumanabeman8892 Год назад

    በፍፁም በሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ወቅት የተከሰቱ ግጭቶች ዘወትር ለምነሳው የሲዳማና የኦሮምያ ግጭት ምክንያት አይደለም!
    ነገር ግን አንድ ቀን የኦሮምያ ክልል መንግስት ለምያረገው ፀባጫር ድርግት ዋጋውን ይከፍላል። ይሄ ግጭት በምድያ ይፋ ከመውጣቱ ለሳምንት ቆይቷል
    ለሳምንት በቆየዉ ግጭት በኦሮምያ ክልል መንግስት የምደገፍት ታጣቅዎች ከሲዳማ ገበረዎች ጋር ውግያ በመክፈት መረት ለማስለቀቅ ሞክረው ነበር ነገር ግን ከብዙ ደም መፋሰስ ቦሗላ አቅቷቸው ከሲዳማ መረት ወተዋል ነገር ግን ተመልሰው በሄዱበት ምንም በማያቁ ኦሮምያ ክልል ውስጥ በምኖ ሲዳማዎች ላይ ስብሰባ በመጥራት የረሸኗቸው ይሄንንም ተከትሎ የሲዳማ ምልሻዎች ኦሮምያ ክልል ዘልቆ በመግባት የበቀል እርምጃ ወስደዋል እንድ እንድ እያለ ነበር ግጭቱ እየተባባሰ የሄደው
    የኦሮም ልዩ ሃይሎች ግን ላረጉት ነገር ይከፍሏታል

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ Год назад +1

    ሽመልስ አማራን ፈርቶ ሲባንን ያድራል

  • @ይዘ
    @ይዘ Год назад

    ሆን ብሎ ያፈናቀለ መንግሰት በምንም ተአምር ላፈናቃለው እርዳታ ሊሰጥ አይችልም። ባይሆን እንደአብይና ሽመልስ አይነት ጭንቅላት ሲኖርህ በስማቸው ትቀፍልባቸዋለህ።