Ethiopia - የግብጽ የጦርነት አዋጅ "ርምጃ እወስዳለሁ"፣ ጠቅላዩ የፈሩት ጥያቄ፣ በትግራይ ተቃውሞ፣ ዲያፖራውን ያስቆጣው መግለጫ የኦሮሚያና ሲዳማው ግጭት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 245

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Год назад +6

    Thank you for the information 💓 👍 🙏 😊 ☺ 😀 👍 🙏

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Год назад +2

    አንድ አማራ ከግድቡ ይበልጣል። ከግብጽ ጋር እንተባበራለን። ድል ለአማራ።።።

  • @Zikre141
    @Zikre141 Год назад +7

    የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች ሰላም ጤና ፍቅር ቀናው ቀናው ሁሉ ባላችሁበት ይድረሳችሁ።

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад +4

    ግብፅሆይሞልተን እናሳይሻለን ያባቶቻችልጆችነን

  • @ሃሊማኢብራሂም
    @ሃሊማኢብራሂም Год назад +2

    ዝምበላትአይንያወጣንግግር የነሱህዝብይገባዋል የኛህዝብአይገባዋልማለትስግብግብማለትነው እምየለዘላለምትኑር እሶናትክብራቺን ታሪክአይርሳውም እሻአላህእናሽንፋለን እወዳችሁለሁ ኑርልኝወድሜ

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +4

    የውስጥ ምስቅልቅል ለዚህ አደጋ ያጋልጠናል
    ግብፅ ይህንን አጋጣሚ መጠቀም ትፈልጋለች።

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 Год назад

      መንግስት ህዝብ ላይ እየተኮሰ ጀግና ጀግና ይጫወታል ይወጣው

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Год назад +6

    አላህ ሆይ በአገራችን የኑሮዉድነትን አንሰልን ሰለም አድረግልን ኢላሂ

  • @mamilatube1492
    @mamilatube1492 Год назад +13

    አድስ አባባ ቁጭ ብሎ ፈረስ ላይ ያለን ወጣት ባፈሙዝ ከሚመታ ጣሊያን ግብፅ ትሻላላች

    • @nothingnew.348
      @nothingnew.348 Год назад +1

      This is my truly consent. All people behave like this. But abesha people feel nothing except gossip.

    • @mamilatube1492
      @mamilatube1492 Год назад

      @@nothingnew.348 አሁን የግብፅንም ተረኛው ይውጣው በሞያሌ ግን ማምለጥ የለም

  • @AbeKostre
    @AbeKostre Год назад +4

    ዕውቀት ሲያንሰ የሚናገሩት ይጠፋል !!!

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Год назад +5

    ወራዳ ና የደከመ መንግሥት ሲኖርህ እንዲህ ነው ኢትዮጵያ መች ይሆን ሰላም የምታገኘው😢

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +9

    የአረብ ሊግ ለግብጽ ማሽቃበጥ እስካላበቁ ግብጽም ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቷ አይቀርም 🤔🤔

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 Год назад +2

    ሀገራችንመቸነዉሠላሟንእምታገኘዉ

    • @zenadz8605
      @zenadz8605 Год назад

      ሰላሙንያጣልን

    • @gadi6563
      @gadi6563 Год назад +1

      በዘር ሳንከፋፈል እና አንድ ሆነን፣ግብፅን ስንስቅባት ነው

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS Год назад +4

    የሲዳማው መጋደል የፍቅር ነው ተባለ::

    • @margirma6
      @margirma6 Год назад +1

      ኦነግ እያረዳቸው፡
      "አይ ለበዓል ነው። ነገ ይተዋል" ብለው ታራጆቹ እንዲናገሩ ያስገዳቸዋል። የወረሞ ክልል ያን ሁላ ልዩ ኃይል ለምን እንዳሰለጠነ ያልገባቸው ውታፍ ነቃይ ምሁራን፡ አብይ አስተዳደሩን እንዲያሻሽል ይጠይቃሉ።

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    ጅብት ከሆነ ከአባይ ግድብ አይንዋ መቼም አታነሳም የእኛ ደካማ ጎናችን ተጥቅማ ማሸነፍ ትፈልጋለች የእኛ የእርስ በእርስ መበላላታችን ለግብፅ ደስታ ነው

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 Год назад

      Kezih befitim eko Ethiopian lemachenef Oromon (Onegin)merdat new bilewal enesum egnan erudin eniji gidibunim afirisu kalachiw enaferisalen bilewal bedimitsim tekeditewal

  • @mekdelaartschool-4649
    @mekdelaartschool-4649 Год назад +2

    እሽ ጥሩ ነዉ ማስታዎቅያ ማሰራት እንፈልግ አለን

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Год назад +6

    የመጀመርያ ኮሜችነኝ ሰላም ለሀገራችን

    • @zakerijoshua4096
      @zakerijoshua4096 Год назад

      Definitely, Egypt will take the best position because inside the country, Ethiopia is being a chaos, and the people inside need this to be free prison

  • @AhmedAli-go2pj
    @AhmedAli-go2pj Год назад +3

    🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Год назад +4

    ግብፅ በየ አመቱ ክረምት በመጣ ቁጥር ኢትዮጵያ ላይ ትፎክራለች መስከረም ሲጠባ ፀጥ ትላለች

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Год назад

      ክክክክክክ ትክክል አሁንስ አበዛችው

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 Год назад +1

    ጥሩ ነው አዲስ አበባ ላይ በሰልፍ ያንባረቁት ጀቶችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ብሄራዊ ፈተናቸውን ይወስዳሉ። መሳሪያ ያልያዘ ህዝብ ላይ እንደ ፌንጣ እየዘለሉ በመተኮስና በኮንቬሽናል ጦርነት መካከል ያለውን ልዩነት በህይወት ከተረፉ ይማሩበታል።

  • @zx9713
    @zx9713 Год назад +2

    በለዉ ግብፅ በሌሎች አረብ ሊግ ተማምና ነዉ እምትፈነጨዉ ትምጣና ትመክራ አይ ኢትዮጵያ በዉስጥም በዉጭም ጥላትሽ በዛ ሀገሬ

    • @margirma6
      @margirma6 Год назад

      የውጭ ጠላት አላየሁም። ህጽቡን ሲያርድ፡ ሲያፈናቅል፡ ሲያስር የማየው የውስጥ ጠላት ነው፡ ብልጽግና

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад +1

      ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ ምሰሩላት እያሉ መምጣት አይጠበቅባቸውም ኦነግና ወያኔ ከግብፅ በላይ ኢትዮጵያ ጠል ናቸው

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Год назад +1

      ​@@margirma6 ጎጠኛ!

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Год назад

      @@margirma6 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ዉርጋጣት ወርደተኛታት ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!! ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ሓዱሽ ANIMALS ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!!

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +1

    ፈጣሪ አለን እነሱ ሲፎክሩ እኳን ከፍከራ ከተወረወረ ጦር ያድናን የኛ ጌታ የድግል ማርያም ልጅ ግብፅ አትፎኪሪ አሁንስ አበዛሺው በየአመቱ ፉኮራ

  • @jabiraman6611
    @jabiraman6611 Год назад +1

    "DON'T TRY TO STOP THE UNSTOPABLE!!"

  • @elliyaswolebo9593
    @elliyaswolebo9593 Год назад

    ግብፅ ማቸም ኢትዮጵያን አትቺልም ::

  • @yimersied2139
    @yimersied2139 Год назад +2

    ሲሲ ስልጣኑን ለማራዘም ነዉ
    ይህ ቢሊከን የሚባል ሰዉየ መነዉ ባሀር በወረወሩት እርግጥ ወጀለኖች ለፍርድ ይቅረቡ
    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ጎረቤች አገሮችንም

  • @abohussam6936
    @abohussam6936 Год назад

    💚💛❤

  • @marvenasfa-uu9so
    @marvenasfa-uu9so Год назад

    የነፍጠኞች ማህበር ነው

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 Год назад +2

    ኦሮሞ አመራር ሀገሪቱን መሰቃቅሎ አማራ ጉራጌ አፋር ሲዳማ ግብፅ ብትረብሽ ምን ማድረግ እንደሚቻል

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Год назад +4

    The declaration of Egypt is common, if there is a men, let them take action! Then we will see the result together!(🐕‍🦺

  • @margirma6
    @margirma6 Год назад +1

    አንባቢውን የምታውቁ ምከሩት፡
    ዜና ቢዚህ መልክ አይነበብም1
    1. ፍጥነቱ በዛ
    2. ምንም ቅላጼ ።(intonation or inflection) የለውም። ስድ ንባብ።

  • @abdelamohammed9823
    @abdelamohammed9823 Год назад +4

    ሠኔ ስቃራብ ግብፅ ሁሌ እንደ ጮሄች ነው

  • @ሀዩ-ረ2ጰ
    @ሀዩ-ረ2ጰ Год назад +1

    ንፁሀን የሚሞትባት ድሀ መኖሪያ ያጣባት አገር ኢትዮጰያ የለችም 🇪🇹✍️ግብፅ ግፊ ኢትዮጰያ ተከፋፍለዉልሻል በዘርኝነትና በተርኛዉ አብይ😢😢

  • @demeke8445
    @demeke8445 Год назад +3

    አሁን የጀግኖች የሚታዩበት ቀን ነው አማራና ኤርትራ ዝም በሉ

    • @margirma6
      @margirma6 Год назад

      ወሮሞ ከግብጽ ጋር ይዋጣላቸው ነው ምትለው?
      አላየንም እንዴ ወያኔ የማረከችውን ወረሞ ብዛት?
      ህጻናት ማረድና ውጊያ የተለያየ ነው።

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ Год назад +1

    ግብፆች ኦነግ ሸኔ እና ህዋትን ተማምነው እውነቴን ነው

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak6262 Год назад +1

    ከነሱ ጋር ምን አዋጋን ውሃውን መርዘን መልቀቅ ስንችል🤷🏼‍♂️

    • @gunu-vg8eb
      @gunu-vg8eb Год назад

      tebark.abo👊👊👍👍

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 Год назад +1

    የግብጽ ዛቻ እና ፉከራ የተለመደ ሁኖ ሳለ የሚዲያው እና የመንግስት ዜናውን ማራገብ ግን በሀገሪቱ ለሚከሰቱ እና እየተከሰቱ ላሉ ችግሮች ማጣፊያ ከመሆን የዘለለ ትርጉም የለውም።

  • @demeke8445
    @demeke8445 Год назад +4

    አሁንሥ ግብፅ ጥሩ አደረገች እኛ እያለቅን ለማን ነው ሀገራችን እኛ እየሞትን እንደ ባእዳን።ውጊያው። ጥሩ ነው

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Год назад

      ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ዉርጋጣት ወርደተኛታት ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!! ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ሓዱሽ ANIMALS ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!!

  • @خالدخليف-ف2غ
    @خالدخليف-ف2غ Год назад

    አህለን

  • @shegyeshegitu1363
    @shegyeshegitu1363 Год назад +1

    Bravo Egypt

  • @admasmamo9395
    @admasmamo9395 Год назад +1

    yes I will join Egypt's military until shimelis abdisa and abiy ahmed until stop the Amhara genocide

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Год назад +2

    Let the question of nationality and self administration flourish in Tigray!👍👍👍👍👍

  • @kalewoldselassie2792
    @kalewoldselassie2792 Год назад +1

    ተናቅን!!! ህዝቡን የማያከብር መንግስት እንዲህ ይናቃል!!!

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Год назад +1

    አይ ግብፅ ያዙኝ ልቀቁኝ አታብዥ እስኪ እሄ እክፍ ዝምም ብሎም ባይሰጣችሁ የራሱን ዜጎች እርስ በርሱ እያቧጨቀ መጨረሻው ምን ይሆን የዝህ ፓስተር ነገር

  • @abatu655
    @abatu655 Год назад

    ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ካለ ጠቅላዩ እውቅና እኔ ይሁንታ መልስ የሚሰጡ አይመስለኝም ።

  • @eyobyonas6457
    @eyobyonas6457 Год назад

    እኔም ከግብፅጋ ኢትዮጵያን እወጋለሁ አብይን እና የብልፅግና ሌቦችን ለፍርድ ይቀርባሉ..

  • @hananhammadi8999
    @hananhammadi8999 Год назад

    አማራን እየገደለች የምትኖር ኢትዮጵያዊ ትፍረስ

  • @aleneabebe-bn8eu
    @aleneabebe-bn8eu Год назад +1

    አዬ ግብፅ ምነው ባደረግሺው

  • @ailmm9212
    @ailmm9212 Год назад

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅💪💪💪💪💪

  • @abdenurmohammed3277
    @abdenurmohammed3277 Год назад +1

    Time for Ethiopian to use Nile river GOD BLESS ETHIOPIAN

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍👍👍👍

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Год назад +2

    ይለይለትግብጵታደርጋለችይሄቤትማፍረስየለመደስለሆነ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 Год назад

    የእናንተ የፈጠራ ወሬ እንዴት ፈታ እንላለን። ግብፅ እስካሁንም እርምጃ እየወሰደ ነዉ።

  • @shewayirgawoldetsadik5973
    @shewayirgawoldetsadik5973 Год назад

    ግብፅ አርፈሽ ተቀመጪ። ለጉዳትሽ አትፍጠኚ። በኢትዮጵያ ላይ ያደረስሽው ግልፅና ስውር ደባ ሁሉ ዋጋ ያስከፍልሻል። አሜሪካ የአንቺ እንጂ የኢትዮጵያ ሞግዚት አይደለችም ። ኢትዮጵያ ለማንም አትንበረከክም ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @bizuneshtsigabu1244
    @bizuneshtsigabu1244 Год назад +1

    መቼ ፈታ የሚያስብል ዜና አመጣህና ነው ፈታ ምንለው

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад

    አይ ግብጽ 🤣🤣👎እርስ በርሳችን በተዋደድን 💔😭

  • @ephrem2117
    @ephrem2117 Год назад

    አማራን እየገደለች የምትበለጽግ ኢትዮጵያ ልትኖር አትችልም ግብጽ ብትወረን የአማራ ህዝብ እንኳን ክላሽ ዱላ አያነሳም ለሺ አመታት ተዋግተን ምን ተጠቀምን እንደ እንስሳ በየ ቦታው መገደል እንጅ

  • @marvenasfa-uu9so
    @marvenasfa-uu9so Год назад

    yiketil ህወኸት ይምራን

  • @mesfink5881
    @mesfink5881 Год назад

    ግብፅ ጦርነት ብትጀምር ከግብፅ ጎን ሆነን ሰይጣኑንን ኦሮሙማን እንወጋለን::በዚህ ሰአት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጅ ሁሉ ጠላት የሆነው አጋንቱ ኦሮሙማ ነው::በዚህ ሰአት ማንም የውጭ ሓይል እርምጃ ቢወስድ በርግጠኝነት 100% የኢትዮጵያ ሕዝብ ከውጭ ሓይል ሆኖ ለኢትዮጵያም ለሰው ልጅ ካንሰር የሆነውን የአጋንቱን ጥርቅም ኦሮሙማን ይወጋል!!!

  • @simachewabat4396
    @simachewabat4396 Год назад +2

    Please please please do news about 500,000 females that going to Saudi. Why only from Amhara region especially Gojam.

    • @sirakbeemnet3772
      @sirakbeemnet3772 Год назад

      አማራው እንዲጸንት ነዋ ! Long term evil plan . የሚያሳዝነው ፡ የአማራ ባለሥልጣናት የሤራው ዋና ተባባሪ መሆናቸውን ነው ።

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Год назад

    አብይሀገሪቱንአሥጨረሣት

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Год назад

    Ethiopia should target Aswan dam

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 Год назад

    ምናለ አርፋ ብተኛ ሁሌ ጩኸት

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад

    አይ ግብፅ አመትባመትእሩጫ። ኢት ወደኋላየለም

  • @samiras2322
    @samiras2322 Год назад +1

    እንግዲ ኦሮሞ ከግብፅ ይወጉና ታሪክ ይስሩ አድዋ ይኖራቸዋል በሌላ ታራክ ከሚጣሉ እሰቲ ታሪክ ይሰሩ

  • @milinbd3738
    @milinbd3738 Год назад

    ✍️✍️✍️✍️

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 Год назад

    Bravo LegeseTulu let's tell them the truth

    • @zakerijoshua4096
      @zakerijoshua4096 Год назад

      Kikiki, Tulu ahun min gebtot new yezebarekew? Yaw hitsanu abush belelegn belot enje.

  • @amehakidane4838
    @amehakidane4838 Год назад +1

    ጀማላ አረብ የድሮ ታሪክሽን አስታውሺ !!! እምቢ ካልሽ ሸምቆቆውን ጠበቅ እናደርገዋለን !!! የሚጮክ ውሻ አይናከስም ገባሽ !!!! ትግስታችን አልቋል !!!!!!!

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤙🤙

  • @josephferede155
    @josephferede155 Год назад

    Aregewalhu viva Egypt k koy gezat tawatanalech

  • @gadi6563
    @gadi6563 Год назад

    ጉድ እኮ ነው!በኢትዬጵያ ላይ የግበፆች ተንኮል ተዘርዝሮ ባያልቅም ጥቂቶቹ *በዘር በደንብ ከፋፍለውን አላማቸው እየተሳካለቸውም ነው። ታዲያ እንዴት አድርገን ነው የምንዋጋቸው?

  • @abebekesete
    @abebekesete Год назад +1

    ፋራ ትግራይ ውስጥ የፈነዳ ነገር የለም ምኞታቹሑ ነው እየነገራቹሑን ያላቹሁት

  • @haa3375
    @haa3375 Год назад

    ዘረኝነት ከጠፋ አባይ የአኛ ነው
    ዘረኝነተ
    ከልጠፋ በውጨ
    ጠላት አነደፈርም

  • @hgfghhhd578
    @hgfghhhd578 Год назад +1

    ስንቱን ለችግር አገለጡት ስንት አማት ለፍቶ የሰረሁን ቤት በደቂቃ አማድ አደረጉት አለህ ሰላሙን የምጠሊን ማጀመራ መስቆም ሲቻል ጉቦ እዬ ተቀበሉ

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Год назад

      ህጋዊ ካልሆነ አሁንም ይፈርሳል::

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +1

    ግብፅ አደራሽን እንዳትወሪን እንኮን አንች ሱዳንንም አቅቶናል ጠንካራ መከላከያ የለም ጠንካራ መንግስት መሪ የለምንም አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ሊስወረርታ ነው ያሳዝናል

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 Год назад

    የመንግስትን መዳከም ሲያዩ ነዉ ፀጥ ብለዉ ከነበረዉ ነቅተዉ ብቅ ያሉት። የአብይ መንግስት እጅግ በጣም ተዳክሟል። አንድ መንግስት ደካማ የሚባለዉ በአገሩ ሰላም ማስከበር ሲሳነዉ፣ፍትህ ሲጓደልና የህዝብ ድጋፍ የሌለዉ ሲሆን ነዉ።

  • @habtamugore9160
    @habtamugore9160 Год назад

    Ethiopia ታሸንፋለች ድል ለኢትዮጵያ

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Год назад

    ለገሰ ቱሉ እግዚአብሔር የሰጠውን አእምሮ መጠቀም እንኳን የማይችል የገደል ማሚቱ ነው ከወያኔ አሳዳጊዎቹ የሰማውን አነጋገር ነው የሚቀባጥረው

  • @SuperMohammed112
    @SuperMohammed112 Год назад

    Qaq alken fetfachu!!!!

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Год назад +1

    መሳይ ምን መሳይ አንተን ብሎ መሳይ ማን ጠርቶህ ነው አንተስ አፍህን የምትከፈተው !!!!! የዲያስፖራ ተወካይ ጋዜጠኛ ከገዛ ጓደኞችህ ጋር እንኳን አብረህ መስራት የማትች ከንቱ!!!!!!

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 Год назад

    :-) ዲያሰፖራ ! መንግሰት ሥራ ላይ ነው:: ለማንም ኡቨር ነጂ መልሰ የሚሰጥበት ግዜ የለውም:: ማፈሪያዎች::

    • @yezihalemasrate7327
      @yezihalemasrate7327 Год назад

      አንቺስ ካድሬ? አበል ከመብላት ሹፌር ይሻላል

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Год назад

      @@yezihalemasrate7327 ካድሬ አለ እንዴ አሁንም? በእናንተ ግዜ የቀረ መሰሎኝ? የእኛ ማፈሪያ ? ጎጠኛው: ፅንፈኛው? አጓራ እንደለመድከው::

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Год назад

      ​@@madotbelete4745 💩💩💩👈😤

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Год назад

      የኮንደሚንየ ምርኮኛ ማን ይሰማሻል ከዚህ ብህዋላ መንግሥት ህዝብን ምግደል ማፈናቀል እንጅ ስር የለውም 😅

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Год назад

    እህ ሁሌ ግብጽ ግብጽ ግብጽ .....አይይይ....እኔ ግን የሚመስለኝ ንጉስ ነኝ የሚለው የአብይ ያለበት ነው የሚመስለኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማሸበር እና ከጎኑ ለማሰለፍ....Be Mind .

  • @zerusrtvadmas1956
    @zerusrtvadmas1956 Год назад

    እቺ የግፅ ዛቻ አጀንጃ ማስቀየሪያ ነች ። መረጃው ቀድሞ ታውቋል ።

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Год назад

    fetadaily world yet tefach??

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +4

    አይይይ ግብጽ ወሬ ብቻ ነሺ የዛሬ ሁለት አመት ስለኢትዮጵያ ግብጾች ቪዲዮ ሰርተው በአረበኛ ፅፌ ነበር ግድቡን እንመታለን ብለው ዝተው ነበር😂😂😂😂🇪🇹❤🌷🇪🇹

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад

      የዛሬ ሁለት ዓመትና አሁን ልዩነት አለ አሁን ሁሉም ጠላት ሆኗል ከኢትዮጵያ ይልቅ ለግብፅ አጋዥ አላት ኢትዮጵያ ውስጥ ኦነግና ወያኔ ስለዚህ መግባት አይጠበቅባትም

    • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
      @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Год назад +1

      @@soliyana-i5n 😕😕😕😕 የኛ ሀይላችን እግዚአብሔር ነው አትፍሪ

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад +1

      @@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው አዎ ሰይጣን ሁሌም ሽንፈት ነው ታሪኩ አማራ ሲሞት ዝም ያለ ሁሉ ዛሬ በሩን አንኳኳ ለእኔ ኢትዮጵያ ስሟ ብቻ ነው የታየኝ አማራ በመሆኔ ስገደል 80 ብሄር ተመልካች ነበር 😭😭😭😭ፈጣሪ ሁሉንም እንደስራው 🙏🏽

    • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
      @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Год назад

      @@soliyana-i5n አይዞን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ሁሌም ቢሆን እውነተኛ ይጠላል በኢትዮጵያ ውስጥ አማራ እና ተዋህዶ መጥፋት አለባቸው ብለው ነው የተነሱት ግን እግዚአብሔር አለ

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Год назад

      ​@@soliyana-i5n ከሀዲ ! የሀገር ነቀርሳ :: እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ከምድረገጹ ያጥፋሸ::

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 Год назад

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @mohammedyimer5521
    @mohammedyimer5521 Год назад

    Yeweshete belting ena yeweshete we're selchen metaredunema entewewe lesemawe geta

  • @nuriaman
    @nuriaman Год назад

    እዩ ተመልከቱ የአልሲሲን ጉራ አረብ ሊግ አለ ብላ በጋን ስታስበላ!!!

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 Год назад +1

    ቱላ ብሎ መልስ ሰጭ ??ቱልቱላ

  • @tesfualemayew4978
    @tesfualemayew4978 Год назад

    ይሄን መንግስት የሚያስወግዱልን ከሆነ አይደለም ግብጽ ሌላም ቢመጣ ሆ ብለን ነበር የምንቀበለው

  • @February1992-q2l
    @February1992-q2l Год назад

    ብሊንከን ቢጠይቅ ሁለት ነው
    አንደኛው አሜሪካ የግብጽን የአባይ ጉዳይ
    ሁለተኛው የትግራይ ጉዳይ ነዉ

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 Год назад

    Yebilitsigina Ye anibesa sitil semahu? Ye picok maletih edayihon

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 Год назад

    Muartega ena shebertega youtubers egeziabeher yedefachu

  • @samteklu8741
    @samteklu8741 Год назад +6

    If Egypt declared war on Ethiopia. that would be music for Abiy Ahmed's ears!
    It seems like his prayer has been answered.
    because all kinds of conflicts help to prolong Abiy Ahmed's position and retain power as long as he could!
    delaying the election that would be another excuse to blame it on war!

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 Год назад +2

      what sort of election? He can't defend the country and himself, would be game over.

    • @Tibeb-d6z
      @Tibeb-d6z Год назад +1

      i totaly agree,

    • @wondimukassa8295
      @wondimukassa8295 Год назад

      That is your poor assumption!!

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 Год назад

      @@wondimukassa8295 It is not an assamption. It is fact. Let alone Egypt, the Sudan including the young South Sudan forces are able to move into Ethiopia crossing the boarder and drive out the Ethiopians and controled our land.

  • @mekuhanintaynalem434
    @mekuhanintaynalem434 Год назад +1

    በርገር አና ከፈለክ አፍ ይከፍታል

  • @temkinfetu9774
    @temkinfetu9774 Год назад

    Gazetegna mesa iko yegema mehayim new . Gim zeregna

  • @እሙኢማንዩቱብ
    @እሙኢማንዩቱብ Год назад

    እኛም ቤታቺንን ኦሮሞ ሚኒሻ እያፈረሱ እያሰቃዩን ነው ኢትዮጵያ እደሆን ከጦርነት አላረፍንም አብይን ካልተገላገልን

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Год назад +1

    If Arrogant Egyptian leader dare to touch Ethiopian Dam, Egypt's Aswan dam is within the distance of regular range missile. Think twice Mr. Egypts president?

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Год назад +2

    ግብፅ እንደውም ብትተኩስ ሀሪፍ ነው ይሄ ተለያይተን ጫፍና ጭፍ ላይ ቆመን አንዱን አንዱን ለማጥፋት በሚያደባበት ሰዓት ለይቶለት ጦርነቱ አንድ ያደርገን ይሆናል ያን ግዜ እኔ እሻላለሁ የኔ ይበልጣል የሚባል ነገር ይጠፋል

  • @fantahunteshome7414
    @fantahunteshome7414 Год назад

    አየ፡ዶክተር፡ለገስ

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Год назад +1

    ለግብፅ ያበቃላት ዛሬ ሣይሆን ድሮ ነዉ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Год назад

    የግብፅ ትኩሳት ክረምት ሲመጣ ነው