Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመረጃው ንጉሥ ፣ጌቱ በርታልን።
ሠላም ወዳጀ ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው blessed 🙏🙏🙏🙏
በእውቀት የተደገፈ ትንታኔህ አስተማሪ ነው ኑርልን
ሰላም ፕሮፌሰር እናመስግናለን ከካንጋሩ ምድር
ሰላም ረ/ፕሮ ።የአንተን ትንታኔዎች መስማት ስለአገራችንም ስለአካባቢውም አን ዓለም አቀፋዊ በቂ መረጃ ማግኘት አስችሎናልና አጅግ እጅግ አድርገን አናመሠግናለሁ። ይሄን ካልኩ በኋላ እባክህ ፕሮዬ ሪፖርተር በእሁዱ እትማቸው ያሉትን ግራ ያጋባንን ኢትዮጵያ ባለፈው ሦስት ወር ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር በጀመረችው አዲስ ሪፎርም ምክኒያት አጣች ብሎ ከመንግስ አካል ሰማሁ ስላለው መረጃ ያለህን መረዳት አካፍለን። ተባረክልን ። በጉጉት ምላሽህን እንጠብቃለን።
እንዴት ነህ ልጃችን አላህ ይጠብቅህ አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ፕሮግራምህ አሪፍ ነው
Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
በርታልን...ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ.....
Very bright mind .
መርሃባ ፕሮፌሰርጥሩ ሀሳብ ነው ቀትር ላይና ምሽት ላይም ብቅ ብትል፣ ይመቸናል።የመን ውስጥ ባህር የበላቸው ፣ ከየመን ወደ ሳውዲአረቢያ ለመግባት ፣ ባረሃ ላይ በሳውዲ የድንበር ጠባቂዎች፣ በመድፍ እና በጥይት ያለቁ የሀገራችን ልጆች ቤት ይቁጠረው ፣በተለይ ብዛት ያላቸው የኦሮሚያ ክልል ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሲሆኑ ቀጥሎ በአነስተኛ ቁጥር ደግሞ የትግራይ ክልል ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ይገኙበታል፣ፈጣሪ ይቅር ይበለንአሚን
Bravo nice program
It's Knowledge based discussion
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
በርታ
Baritalin🎉❤❤
አሪፍ ነው ቀረጻ የምታካሂድበትን back ground ብታስተካክለው
Viva Kenya!
ሰላም ሰላም
በደንብ ይመለከተል!
እባክህ ወደገደለውእጅግ የማከብርህ ሀገሩን ወዳጅ ምጡቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ወደ ገደለው የሚባል ጉዳይ አለ ። በርዕሰ የጠቀስካቸውን ነጥቦች ወደ ኋላ ማድረግህን በአንተ ደረጃ ባለ ምሁር አልጠበቀውም። ወይ ደግሞ በአጫጭሩ መጀመሪያ ላይ ጠቀስ አዳርጋቸው ።
Rip
እናመሰግናለን ዶክተር
nice
❤❤❤❤❤
❤👍🏿
🎉🎉🎉
ጌትነት እንዴት አመሸሕ ሊቢያዎች በጋዳፊ ላይ የፈጸሙ ግፍ ዘርማን ዘራቸው ይቀጣል
Selam profesor
ለምን ወደ አረብ አገር በህገ ወጥ ይሔዳሉ? መንግስት በየዞኑ በህጋዊ መንገድ እንዲሔዱ አሰራር አዘጋጅቷል።በተለይ ሴቶች ይህን አሰራር በስራና ስልጠና/ክህሎት ሚኔስተር በአዘጋጀው ቢጠቀሙ ከዚህ አይነት ሞት፣ከሀብት ብክነት ከመሳሰሉት ይድናሉ።
50 ኪ .ሜ ቢሰጡን እንዴት ትላለህ አስከ ም ፅ ዋ ግርጌ ያለው የባህር ጠረፍ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም ወይ
What happened to Turkey? You only mentioned ...
Adis Abeba Asrekbeh 25 Km yebahr tseref trekebaleh ena ketemawa hadasch Enbaba Enlatalen 😂
ወንድሜ እባክህ ለእውነት ቁም። ኢትዮጵያዊያን አሁን ባህር ውስጥ ከማለቅ የተሻለ አማራጭ የላቸውም ። እንኳን ደሀው ባለሀብቱም መውጫ እየፈለገ ነው። በነጋ በጠባ ህዝብ የሚረብሽ አዋጅ በሚያፀድቅ መንግስት ተማምኖ ሀብቱን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያፈስ ወይ የማይሰማ ወይ የማያያይ ሰው መሆን አለበት።
ለሞቱት እያዘንኩ ያንተ አስተያየት ግን በዘር ተቧድነው ነጻ አውጪ እያሉ እራሳቸውን የሚጠሩ በተቃራኒው ድሃውን የሚዘርፉ እና የሚገድሉ አንዱ ተባባሪ እደሆንክ ጥርጥር የለኝም።
@ibrahimadem4746 የፈለከውን መገመት ትችላለህ ። ከኔ ኮሜንት ይልቅ ያንተ ኮሜንት የቡድን ኮሜንት ይመስላል ። የኔ ኮሜንት የትኛውንም ቡድን የሚተች ወይም የሚክብ ሳይሆን መሬት ላይ ህዝቡን እያማረረ ስላለው እንደልብ አለመንቀሳቀስ, በነጋ በጠባ በሚወጡ አፋኝ አዋጆች የተነሳ መረበሽ ወዘተ ነው። ስም ከመስጠት ይሄ ሁሉ ችግር የለም ብለህ ተከራከር !!!!
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የመረጃው ንጉሥ ፣ጌቱ በርታልን።
ሠላም ወዳጀ ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው blessed 🙏🙏🙏🙏
በእውቀት የተደገፈ ትንታኔህ አስተማሪ ነው ኑርልን
ሰላም ፕሮፌሰር እናመስግናለን ከካንጋሩ ምድር
ሰላም ረ/ፕሮ ።የአንተን ትንታኔዎች መስማት ስለአገራችንም ስለአካባቢውም አን ዓለም አቀፋዊ በቂ መረጃ ማግኘት አስችሎናልና አጅግ እጅግ አድርገን አናመሠግናለሁ። ይሄን ካልኩ በኋላ እባክህ ፕሮዬ ሪፖርተር በእሁዱ እትማቸው ያሉትን ግራ ያጋባንን ኢትዮጵያ ባለፈው ሦስት ወር ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር በጀመረችው አዲስ ሪፎርም ምክኒያት አጣች ብሎ ከመንግስ አካል ሰማሁ ስላለው መረጃ ያለህን መረዳት አካፍለን። ተባረክልን ። በጉጉት ምላሽህን እንጠብቃለን።
እንዴት ነህ ልጃችን አላህ ይጠብቅህ አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ፕሮግራምህ አሪፍ ነው
Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
በርታልን...ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ.....
Very bright mind .
መርሃባ ፕሮፌሰር
ጥሩ ሀሳብ ነው ቀትር ላይና ምሽት ላይም ብቅ ብትል፣
ይመቸናል።
የመን ውስጥ ባህር የበላቸው ፣ ከየመን ወደ ሳውዲአረቢያ ለመግባት ፣ ባረሃ ላይ በሳውዲ የድንበር ጠባቂዎች፣ በመድፍ እና በጥይት ያለቁ የሀገራችን ልጆች ቤት ይቁጠረው ፣
በተለይ ብዛት ያላቸው የኦሮሚያ ክልል ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሲሆኑ ቀጥሎ በአነስተኛ ቁጥር ደግሞ የትግራይ ክልል ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ይገኙበታል፣
ፈጣሪ ይቅር ይበለን
አሚን
Bravo nice program
It's Knowledge based discussion
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
በርታ
Baritalin🎉❤❤
አሪፍ ነው ቀረጻ የምታካሂድበትን back ground ብታስተካክለው
Viva Kenya!
ሰላም ሰላም
በደንብ ይመለከተል!
እባክህ ወደገደለው
እጅግ የማከብርህ ሀገሩን ወዳጅ ምጡቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ወደ ገደለው የሚባል ጉዳይ አለ ። በርዕሰ የጠቀስካቸውን ነጥቦች ወደ ኋላ ማድረግህን በአንተ ደረጃ ባለ ምሁር አልጠበቀውም። ወይ ደግሞ በአጫጭሩ መጀመሪያ ላይ ጠቀስ አዳርጋቸው ።
Rip
እናመሰግናለን ዶክተር
nice
❤❤❤❤❤
❤👍🏿
🎉🎉🎉
ጌትነት እንዴት አመሸሕ ሊቢያዎች በጋዳፊ ላይ የፈጸሙ ግፍ ዘርማን ዘራቸው ይቀጣል
Selam profesor
ለምን ወደ አረብ አገር በህገ ወጥ ይሔዳሉ? መንግስት በየዞኑ በህጋዊ መንገድ እንዲሔዱ አሰራር አዘጋጅቷል።በተለይ ሴቶች ይህን አሰራር በስራና ስልጠና/ክህሎት ሚኔስተር በአዘጋጀው ቢጠቀሙ ከዚህ አይነት ሞት፣ከሀብት ብክነት ከመሳሰሉት ይድናሉ።
50 ኪ .ሜ ቢሰጡን እንዴት ትላለህ አስከ ም ፅ ዋ ግርጌ ያለው የባህር ጠረፍ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም ወይ
What happened to Turkey? You only mentioned ...
Adis Abeba Asrekbeh 25 Km yebahr tseref trekebaleh ena ketemawa hadasch Enbaba Enlatalen 😂
ወንድሜ እባክህ ለእውነት ቁም። ኢትዮጵያዊያን አሁን ባህር ውስጥ ከማለቅ የተሻለ አማራጭ የላቸውም ። እንኳን ደሀው ባለሀብቱም መውጫ እየፈለገ ነው። በነጋ በጠባ ህዝብ የሚረብሽ አዋጅ በሚያፀድቅ መንግስት ተማምኖ ሀብቱን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያፈስ ወይ የማይሰማ ወይ የማያያይ ሰው መሆን አለበት።
ለሞቱት እያዘንኩ ያንተ አስተያየት ግን በዘር ተቧድነው ነጻ አውጪ እያሉ እራሳቸውን የሚጠሩ በተቃራኒው ድሃውን የሚዘርፉ እና የሚገድሉ አንዱ ተባባሪ እደሆንክ ጥርጥር የለኝም።
@ibrahimadem4746
የፈለከውን መገመት ትችላለህ ። ከኔ ኮሜንት ይልቅ ያንተ ኮሜንት የቡድን ኮሜንት ይመስላል ። የኔ ኮሜንት የትኛውንም ቡድን የሚተች ወይም የሚክብ ሳይሆን መሬት ላይ ህዝቡን እያማረረ ስላለው እንደልብ አለመንቀሳቀስ, በነጋ በጠባ በሚወጡ አፋኝ አዋጆች የተነሳ መረበሽ ወዘተ ነው። ስም ከመስጠት ይሄ ሁሉ ችግር የለም ብለህ ተከራከር !!!!
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤