አልፀፀተም ሲገለጥና ሲጋለጥ❗️ ቀጣዩ የወያኔ ማኒፌስቶ ወይስ መፅሀፍ⁉️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 62

  • @foziyamohammed1403
    @foziyamohammed1403 11 дней назад +8

    የአላህ አገራችንን ጠብቅልን????

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 11 дней назад +9

    Berta Wendeme 👍👍👍👍

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 дней назад +5

    ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @nanny3146
    @nanny3146 10 дней назад +1

    Great real Ethiopians son's both good job bertu ethiopia tashnifalech with great hero leadr abichu forever yeeeep 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai 11 дней назад +8

    እንኳን በሰላም መጣህ ሙሄ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 10 дней назад +3

    ❤🇪🇹የኛ ውዶች በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🇪🇹❤

  • @awwaljarsoo
    @awwaljarsoo 10 дней назад +2

    ሊኪ.ቢለሐል.ወንዲመችን..እዲሜ.ይሲጥ.❤❤❤❤❤❤

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 11 дней назад +5

    You are good man God bless you Abey is the good leader for Ethiopia

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 11 дней назад +5

    ግሩም ትንተና እና ግልፅ እይታ
    የእነዚህ ወንጀለኞች ማንነት እንዲህ መጋለጡ ፅሐይ ላይ ማስጣቱ አስፈላጊነት ጥያቄ የለውም ሃገራችንን ም እናድናለን
    ወንድሜ በርታ ምንግዜም ከጎንህ ነን

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 11 дней назад +5

    👍

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 11 дней назад +10

    የመፀፉን እርሥት የጥላቻ +የሥልጣን የሥነልቦና በሽታ ብሉት ያሥኬድ ነበር አልፀፀትም አሄድም ምክነቱም አለመፀፀታቻው የተወቀ ነው።

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 11 дней назад +5

    We Ethiopians all of us need to see the broader/ big picture of Africa. The plot is to weaken and destroy any outstanding leaders or leadership from Africa. Let’s learn from what happened to Thomas Sankara. The plot is strike the leader then the followers will scatter. There’s lot’s of money invested from all over to holt Ethiopian economic growth. Despite the naysayers and their hidden agendas no doubt Ethiopia 🇪🇹 will grow and prosper. Thanks for your outstanding analysis. Blessings

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 дней назад +11

    አብይ ፅፎ ሀገር ሲያለማ ጀዌ ፅፋ ደም ልታፋስስ :: ይሄ ጌታቸው አስፋ ምነው እንዲህ ሞት እንቢ አለው ???? እሱ እኮ የመለስ ዲያቢሎስ መልዕክተኛ ነው:: አሰፋ እመነኝ ዳግም አራት ኪሎ አትገባም::

    • @deehope9477
      @deehope9477 11 дней назад +1

      Deaf ear can not hear!🙃!😢

  • @mogesnadew
    @mogesnadew 10 дней назад +2

    Thank you 🎉

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai 11 дней назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 11 дней назад +3

    ወንድማችን እንኳንበሰላም መጣህ

  • @KassahunHailu-wx8ne
    @KassahunHailu-wx8ne 11 дней назад +7

    እነሱ በዚህ ወቅት አብይ ቦታላይ ቢሆኑ ምንሊሆን እደሚችል መገመት አይከብድም

  • @fatumamohammed1875
    @fatumamohammed1875 11 дней назад +6

    👍👍👍

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem7971 11 дней назад +4

    Really, that is a wonderful perception that only does not regret is devel

  • @ermias-e2f
    @ermias-e2f 11 дней назад +8

    ትክክል የሆነ የአልፀፀትም ትንተና ነው።የሞተውን ወይም የወደቀውን የወያኔ አስተሳሰብ ለማንሳት ነው

  • @ZerihunOdda
    @ZerihunOdda 11 дней назад +8

    ሰገጤዋ ጀዌ ቀጣፊ ናት!!!የኦላ ታጣቂዎች ሲበተኑ ÷ እና ወደቀዬአቸው ሲመለሱ በርግጋ ይህን ድሪቶ መፅፍ ተብዬውን ይዞ ይበጠረቃል መብቱ ነው:: የሚለወጥ ነገር የለም: መፅሐፋን ይሸቅልበት:: አብቹ ን ግን ከበጎ የሀገር ግንበታ ሥራው የሚያቆመው የለም!!!!❤❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 11 дней назад +2

      Wow! Well said comment!! GBU!❤

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 11 дней назад +1

      Yes ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @WondimuKassa-m1n
    @WondimuKassa-m1n 11 дней назад +7

    Did Jawar forget what he did to the Shashemene city and the people of Shashemene ?? Jawar should pay for the consequences before he comes to live in Ethiopia!!

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 11 дней назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 11 дней назад +2

    What wonderful media ! Thank you very much for informing and good concerning to us. Jawar is most arrogant person who is being tossed by foggy ideas to doing a blatant mistakes. Yes, you are correct what is your great analysis of ' No regret ' is not the book, but evil thought to us in the future. I hope that Shabiya, weyane and other evil groups are going to be the martery of Satan and removed by sword of justice. Long live our most important leader Abichu ! May God bless and keep Ethiopia. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @terrywoldemariam3679
    @terrywoldemariam3679 11 дней назад +5

    Your media work is exposing the tricks of those who stand for their own sake, not for ethiopia. Keep up the good work.

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 11 дней назад +1

      Great ! Right speech from right person. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 11 дней назад +6

    እሱ ባይፀፀት ወጣቱ ተፀፀቷል

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 2 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ የምርጥ ተተኪ ትውልድ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ ሰላምህ ብዝት ብዝትዝት ይበልልህ በርታ ፈጣሪ ያግዝሐል

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 дней назад +5

    አዎን ያፈሰሱትን ደም ነዋ የማይፀፁበት:: እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @ahmedmoga3946
    @ahmedmoga3946 11 дней назад +6

    ተገቢውን ቅጣት ስላልቀመሱና በይቅርታ በመታለፋታለፋቸ ነው የማይፀፀቱት!!!!
    አሁን ይብቃ!!! ህግ ይከበር!!!

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 11 дней назад +4

    የሺሻና ፡ የጫት ፡ ዉጤት ፡ በመርቃና ፡ የተጻፈ ፡ የ failyre ኑዛዜ ፡ confusion brain result.ነዉ።

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo7473 10 дней назад +1

    ከእባብ እንቁላል እሮግብ እንደ መጠበቅ ነው የጀዋርን መጽሐፍ ቁምነገር አለው ብለን አንጠብቅምም አናነበውም

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 10 дней назад

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar Ethiopia lezelalem Tenur Ewenet yaschenefal

  • @WonduAbsu
    @WonduAbsu 10 дней назад +1

    Mohamed a man of truth and የፅናት ምሳሌ በርታ

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 10 дней назад

    Berta wendeme 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 10 дней назад

    መሀመድ የጋዜጠኛ ስሜነህ መፅሀፍአንዱ የአልፅፅትም የህውሃት ጉዳይ ነው!!

  • @Mesfin-j7s
    @Mesfin-j7s 7 дней назад

    ለምን ይሄን ትንታኔ በትልቅ ሚድያ ህዝብ እንዲያውቅ አልተደረገም ዝምታ ለምን ተመረጠ የሴራ ፖለቲከኞች መግቢያ እንዳጡ ግልፅ ነው።
    ቢጋለጡ የተሻለ ነው ቢያንስ ህዝብ ይረዳል እናመሰግናለን ።

  • @MulugetaMengistu-bx3hm
    @MulugetaMengistu-bx3hm 10 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enamesegnalen ❤God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyye ❤my ❤king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YidnekachewYirga-l3m
    @YidnekachewYirga-l3m 10 дней назад

    Where can we find the magazines you published in 2012 Ethiopian Calendar.

  • @tamiratmoges5709
    @tamiratmoges5709 11 дней назад

    የሀሳብ ሜዳ መጽሔቶች እንዲደርሱኝ ፈልግ ነበር?

  • @Eremenew
    @Eremenew 11 дней назад +3

    Selam mame. Bezuhanu geter yeminorut yeminequbetin radio program Binorachew tiru neber. Ante enough Jonny des tilalachew. Bezuhanu GA endiderse radiometric chimir lemetekem mokiru

    • @Eremenew
      @Eremenew 11 дней назад

      Tiyaqe teyiqu yalkew bemin bekul neww

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 10 дней назад

    ማሜ የዋልታ ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ መፅሀፍስ የህውሃትን የሃምሳ አመት ግፍና መከራ በተለይ በለውጡ የስድስት አመት ግፍ የህውሃትን ክፉ ሴራ ለማጠብ የሚደረግ ሙከራ ነው።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 10 дней назад

    ሀሳብተሸካሚማንምየሚጭነዉትናትምአፅፈዉወገንንአወዛግበዋልዛሬምከቁስበላይሀገርወገንለነሱምናቸዉምአይደልበየጊዜዉእየተገለባበጡላይፀፀቱ ነዉየሚሰሩት

  • @SeniyaSun
    @SeniyaSun 11 дней назад +3

    በጣም ነው ማከብራቹ ያብቹ ቲሞች ግን ይሄን ቆሻሻ ጁዋር ረስታቹ አሁን በየቢሮ ተሰግስጓ ሚያቃጥሉን ያብቹ ጠላት ከመሆናችን በፊት ታደጉን

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 7 дней назад

    ያማል ቅኔውን ተጋስበዙልኝ በዚሁ አጋጣሚ የወያኔንንም ቅኔ እያነበባችሁ::የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ እብዲሉ ያንኑ የአባታቸውን ቅኔ ነው ገልብጠው የሚያቀረሹብን::ከወያኔ ውድቀት ለመማር እነሱም እስኪወድቁ ድረስ የሚታገሉ የደናቁርት ስብስብ ናቸው::ሲጀመር አልፀፀትም የሚለው ርዕስ በቁስል ላይ እንጨት ለመስደድ ተብሎ የተፃፈ እንጂ አዲስ ነገር አይደለም::በቃ ምን ታመታላችሁ? ነው::ያው ወጥ ረገጣው እብደቀጠለ ነው ወጡ በእነሱም ላይ ተገልብጦ ጉድ እስክሰራችው ድረስ::የብልግናም ጥግ አለው ይሄ ግን ወደር የለውም ሰውኛም አይደለም::ስልጣኑም ባንኩም ታንኩም በእጃቸው እያለ እንደሌለ እንደዚ ከካዱ ባይኖር ብለን ስናስብ ደግሞ ለመገመት ያስቸግራል::ስለዚህ የእነዚህ ሰዎች ሃሳብ የአጥፍቶ ጠፊ ሃሳብ ስለሆነ ከኛ ላይ ወርደው እዚያው እርስ በርሳቸው ይበላሉ ተበላልተው እንደ ለመዱት::

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 10 дней назад

    IT IS A STRUGGLE OR MANIFESTO RATHER TO CREATE CHAOS. TRASH PAPER!! APPRECIATE YOUR SYNTHESIS!

  • @anwarakbar-alidosen9546
    @anwarakbar-alidosen9546 11 дней назад

    Moooo

  • @tamiratmoges5709
    @tamiratmoges5709 11 дней назад


    ቅድመ ግጭት ትንተና ቢሆን መልካም ነው። ከውስጥ ያለ ሲካተት ጥፋቱ ይበዛል።
    ድህር ግጭት ትንተና መፍትሄ የለውም።

  • @senaitsalam2562
    @senaitsalam2562 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤