Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስታስቸም በተቻለ መጥን ንጹህ አማርኛ ቢሆን ጣልቃ እንግሊዝኛ ቃላት ከታስገባ በተረፈ እጅ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ደ
ጎበዝ ነህ በጠም በርታልን ወንድመችን ሁሌም እድህ አስተመር ነገሮችን ልቀቅልን እኘም እንመርበተለን በተረፈ እነመሰግነለን
አቦ አይንዬ ትለያለህ እኮ ጀግና ነህ 🙏🙏🙏
🙏🙏
በጣም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን !
በጣም ጥሩ ስሌት ነው
እኔም ሃገሬስገባ ልሰራያሰብኩት ስራነው ምክር ስጡኝ❤❤❤
አይንዬ እኔ ትንሽ ግር ያለኝ ለምን ያክል ሰአት /ጊዜ ከዘፈዘፍን በኀላ ነው አውጥተን 6,,,,9 ቀን እያጠጣን የሚደርስልን በተረፈ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
Woowእናመሰግናለን ::
የምግቡን አሰራር በሚገባ መልኩ አልገለፅከውም።ነው እናቶቻችን እንደሚያበቅሉት ብቅል ማብቀል ነው?
በጣም አሪፍ ነው ደሞ ሲያምር ስልክህ ማግኘት እችላለሁ እባክህ
የመኖ ወጪ ዜሮ አናደርጋለን ብለዋል ነገር ግን ዶሮች ደስተኛ ሆነዉ ሲበሉት አይታይም፡፡
እናመስግናለን
በርታ
Wow❤❤❤❤
በርታ ሰልክክን አሰቀመጠልን
መኖ ዜሮ አትበል ተጨማሪ ብትል ይሻላል
Tiru new gin betam tidegagimaleh
ሜኖ ባገራችን ለከብቶች ቆረጠንነወ የምንሰጣቸወ ዘፈነወ አተ የምትለወ ሜኖ አልገባኝም
አሪፍ ነው
bro እንቁላል መጣል ከጀመሩ በኋላ ብቻ ነው የሚሰጠው ወይስ ከመጀመራቸውም በፊት ይሰጣል? please answer
thanxs
አሰራሩን ለምን አታሳየንም .....ግልጽ አይደለህም
Sendawen zefzfen enakoywaln or bzerzer btngern kmsgana ga🙏🏼🙏🏼
Wondime ante jegna neh berta ehe production betam yemitawokewu bekeniya newu ante gin hulgize andi step kedami neh temerach yadergehal betam gobez neh berta kegonoh neng.
ለስጋ ደሮ ይሆናል?
La lamochi yihonale💖🙏
ትምህርቱ ጥሩ ነው ነገር ግን አርስቱና ገለፃው አይመሳሰልም የመኖ ወጪ ቀረ አርሰዕስት አድርገህ ውስጥ ሲገባ ይህን እንደዋንኛ ምግባቸው ሳይሆን እንደተጨማሪ ነው የሚያገለግለው ትላለህ ይሄ ይስተካከል ።
Enamesegnalen
👍👍
Nice
👍mashaallah
@@poultryfarminethiopia9613 ok tnks enem ehen sira masirat efalgalaw hule ektatalahalow barta
ለሥጋ ዶሮዎች ሊሆን ይችላል ወይም ውጤታማ ነው!
What is Manow?
በጣም ጥሩ ስራ ነው ኢትዮጵያ ሁሎም ቢሰራ ይቀየራል ጉበዝ የት ነህ
Z as Dass
1 ኪሎ ስንዴ ወይም ቦቆሎ ለማምረት ስንት ካሬ ያስፈልጋል?
ሂደቱን ንገረን
le lamoch mehon yechelal?
መኖ ዜሮ መሆን እንዴት ይችላል? ተጨማሪ አደል?
ከስንዴ ይልቅ ጤፍ እየተባለ ነው ምን ትላለክ?
Bro.... rejim seat videown suspense lemadreg atsra.... informative eskehone dres sanwed begd enayewalen.....mastawekyaw yaselechal..... berta...
እባክህ አድራሻ ስጠኝ ወድምዬ😊
Bro lemidalab bare ahonm weyyyy?
yehonal
የኔ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
ናዝሬት ነኝ እንዴት መሰልጠን እችላለው
Enem ezaw negn efelgalew
እባክህ መስራት እፈልጋለሁ
ለላም ይሆናል
እጀግ በጣም ጎብዝ ነክ ከዚህም በላይ ጥሩ ተሞክሮ የለም
🙏🙏🙏
ስልክህን ብትሰጠን
Sindewun alagazahim aligabanyim
ግልጽ አድርገህ ሰለአመረቱ ደረጃ በደረጃ አልገለጽክም
ጎበዝ እኔም ዶሮ ለምግብ እቤት እያረባው ቻይና ዩቲብ ላይ አይቸ ሠርቸዋለው ቀላል ነው ሥዴ ይወደሉ ለቤት ማሥዋቢያም ይሆናል ..በርታልን
ሀገሬ ገብቼ ለመስራት ጕጉቻለው
200ዶሮ ማርባት ሃሳብ አለኝ በዚ ብቻ መመገብ እችላለው ?እናስ ያለወንድ ዶሮ እንዴት እንቁላል መጣል ይችላሉ ??
እናመሰግናለን ጀግናየ እኔ አስባለሁ ለማርባት ግን ሰፊ ቦታ የለኝም ምን ትለኛለህ ትንሽዬ ማርቢያ ነው ለመስራት ያሰብኩት መኖው ገራሚ ነው ወድም
1gna neh ewunet hulum endante sewun lemasawok birot yet bederesn
ABOO mirt indante sewhu ybzalin
Gobez
ማንኛውም አይነት ስንዴ ይሆናል አይደል
ጫጩት ለስጋ ወይም ለእርድ በደንብ እንዲያድጉ ምን እንመግብ ኢሄኛውስ በቂ ነው ለነሱ
ያረጁ ደሮዎች እፈልጋለሁ ከመቀለ ክ/ከተማ
barata arfinew😘😘
ስለ አሰራሩ እገልፃለሁ ብለህ ሳትገልፅ ነው ያለፍከው !
Endet nw meserau esti step by step negeren
ከስንዴ ይልቅ የአጃ እና የጤፍ ሃይድሮፖኒክ በጣም ተመራጭ ነው። ለምን? ስንዴ ለሰው እና ለእንሰሳት በጣም ጎጅ ነው። ስንዴ በውስጡ ግሉትን የሚባል ጎጅ ንጥረ ነገር ስላለዉ እንድንመገበው አይመከረም። አሜሪካኖች ፈረሳቸውን ስንዴ ይመግቧቸው ነበር፣ አሁን ግን ጤፍ ግሉትን እንደለለው ስለአወቁ ፣ ፈረሶቻቸውን ጤፍ መመገብ ጀምረዋል። ጤፍ በውስጡ ብዙ አልሚ ንጥረ ነገሮችን ስለያዘ፣ አሜሪካን ከስንዴ ይልቅ ጤፍን መርጠዋል።
Leirbata bota felga nber lemegizati esikahun yemihon algegnhom
Yene Melkam yesiga doro lijemir newu berase gibbii
ወዳጄ ሀይድሮፖኒክ ፎደር ጠቃሚ እንደሆነ ማሳየትህ መልካም ነገር ነው ሁሌም ጠቃሚ ነገር ማቅረብህን ቀጥልበት በርታ ነገር ግን የመኖ ወጪን በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንስ ወይ ደግሞ እንዳነበበ ሰው በፐርሰንት ይሄንን ያክል የሚቀንስ መፍትሄ ብለህ መለጠፍ ስትችል በተጋነነ መልኩ የመኖ ወጪን ዜሮ የሚያደርግ መፍትሄ ብሎ መለጠፍ የዩትዩበ ሳንቲም ለመልቀም ይረዳ ይሆናል እንጂ ደስ አይልም። አንተ ባትናገር እንኳ ቪዲዮውን የሚያየው ሰው ቢያንስ ስንዴ መግዛት እንዳለበት የማያውቅ ይመስልሃል?
አይ ዘግይታሃል ።
😂😂
ኮመንት ፖስት የምታደርጉ ሰዎች፣ መጀመሪያ ስለ ስንዴ የጎንዮሽ ጥቅም ና ጉዳት ቸክ አድርጉ። ስንዴ በውስጡ ግሉትን የሚባል ጎጅ ንገር ስላለው ብዙጊዜ እንድንመገበው አይመከርም። ከስንዴ ይልቅ አጃ እና ጤፍ ብንመገብ/ብንመግብ ጤናማ እንሆናለን። የአለም ሕዝብ ስንዴን መመገብ እያቆመ ነው። ለእንሰሳትም ስንዴን መመገብን እያቆሙ ናቸው።
ስንዴ የማይበላ የለም እሱ ኩንታል 5ሺህ ሆኖዋ
ስታስቸም በተቻለ መጥን ንጹህ አማርኛ ቢሆን ጣልቃ እንግሊዝኛ ቃላት ከታስገባ በተረፈ እጅ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ደ
ጎበዝ ነህ በጠም በርታልን ወንድመችን ሁሌም እድህ አስተመር ነገሮችን ልቀቅልን እኘም እንመርበተለን በተረፈ እነመሰግነለን
አቦ አይንዬ ትለያለህ እኮ ጀግና ነህ 🙏🙏🙏
🙏🙏
በጣም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን !
በጣም ጥሩ ስሌት ነው
እኔም ሃገሬስገባ ልሰራያሰብኩት ስራነው ምክር ስጡኝ❤❤❤
አይንዬ እኔ ትንሽ ግር ያለኝ ለምን ያክል ሰአት /ጊዜ ከዘፈዘፍን በኀላ ነው አውጥተን 6,,,,9 ቀን እያጠጣን የሚደርስልን በተረፈ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
Woow
እናመሰግናለን ::
የምግቡን አሰራር በሚገባ መልኩ አልገለፅከውም።ነው እናቶቻችን እንደሚያበቅሉት ብቅል ማብቀል ነው?
በጣም አሪፍ ነው ደሞ ሲያምር ስልክህ ማግኘት እችላለሁ እባክህ
የመኖ ወጪ ዜሮ አናደርጋለን ብለዋል ነገር ግን ዶሮች ደስተኛ ሆነዉ ሲበሉት አይታይም፡፡
እናመስግናለን
በርታ
Wow❤❤❤❤
በርታ ሰልክክን አሰቀመጠልን
መኖ ዜሮ አትበል ተጨማሪ ብትል ይሻላል
Tiru new gin betam tidegagimaleh
ሜኖ ባገራችን ለከብቶች ቆረጠንነወ የምንሰጣቸወ ዘፈነወ አተ የምትለወ ሜኖ አልገባኝም
አሪፍ ነው
bro እንቁላል መጣል ከጀመሩ በኋላ ብቻ ነው የሚሰጠው ወይስ ከመጀመራቸውም በፊት ይሰጣል? please answer
thanxs
አሰራሩን ለምን አታሳየንም .....ግልጽ አይደለህም
Sendawen zefzfen enakoywaln or bzerzer btngern kmsgana ga🙏🏼🙏🏼
Wondime ante jegna neh berta ehe production betam yemitawokewu bekeniya newu ante gin hulgize andi step kedami neh temerach yadergehal betam gobez neh berta kegonoh neng.
ለስጋ ደሮ ይሆናል?
La lamochi yihonale💖🙏
ትምህርቱ ጥሩ ነው ነገር ግን አርስቱና ገለፃው አይመሳሰልም የመኖ ወጪ ቀረ አርሰዕስት አድርገህ ውስጥ ሲገባ ይህን እንደዋንኛ ምግባቸው ሳይሆን እንደተጨማሪ ነው የሚያገለግለው ትላለህ ይሄ ይስተካከል ።
Enamesegnalen
👍👍
Nice
👍mashaallah
🙏🙏
@@poultryfarminethiopia9613 ok tnks enem ehen sira masirat efalgalaw hule ektatalahalow barta
ለሥጋ ዶሮዎች ሊሆን ይችላል ወይም ውጤታማ ነው!
What is Manow?
በጣም ጥሩ ስራ ነው ኢትዮጵያ ሁሎም ቢሰራ ይቀየራል ጉበዝ የት ነህ
Z as Dass
1 ኪሎ ስንዴ ወይም ቦቆሎ ለማምረት ስንት ካሬ ያስፈልጋል?
ሂደቱን ንገረን
le lamoch mehon yechelal?
መኖ ዜሮ መሆን እንዴት ይችላል? ተጨማሪ አደል?
ከስንዴ ይልቅ ጤፍ እየተባለ ነው ምን ትላለክ?
Bro.... rejim seat videown suspense lemadreg atsra.... informative eskehone dres sanwed begd enayewalen.....mastawekyaw yaselechal..... berta...
እባክህ አድራሻ ስጠኝ ወድምዬ😊
Bro lemidalab bare ahonm weyyyy?
yehonal
የኔ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
ናዝሬት ነኝ እንዴት መሰልጠን እችላለው
Enem ezaw negn efelgalew
እባክህ መስራት እፈልጋለሁ
ለላም ይሆናል
እጀግ በጣም ጎብዝ ነክ ከዚህም በላይ ጥሩ ተሞክሮ የለም
🙏🙏🙏
ስልክህን ብትሰጠን
Sindewun alagazahim aligabanyim
ግልጽ አድርገህ ሰለአመረቱ ደረጃ በደረጃ አልገለጽክም
ጎበዝ እኔም ዶሮ ለምግብ እቤት እያረባው ቻይና ዩቲብ ላይ አይቸ ሠርቸዋለው ቀላል ነው ሥዴ ይወደሉ ለቤት ማሥዋቢያም ይሆናል ..በርታልን
👍👍
ሀገሬ ገብቼ ለመስራት ጕጉቻለው
200ዶሮ ማርባት ሃሳብ አለኝ በዚ ብቻ መመገብ እችላለው ?እናስ ያለወንድ ዶሮ እንዴት እንቁላል መጣል ይችላሉ ??
እናመሰግናለን ጀግናየ እኔ አስባለሁ ለማርባት ግን ሰፊ ቦታ የለኝም ምን ትለኛለህ ትንሽዬ ማርቢያ ነው ለመስራት ያሰብኩት መኖው ገራሚ ነው ወድም
1gna neh ewunet hulum endante sewun lemasawok birot yet bederesn
ABOO mirt indante sewhu ybzalin
Gobez
ማንኛውም አይነት ስንዴ ይሆናል አይደል
ጫጩት ለስጋ ወይም ለእርድ በደንብ እንዲያድጉ ምን እንመግብ ኢሄኛውስ በቂ ነው ለነሱ
ያረጁ ደሮዎች እፈልጋለሁ ከመቀለ ክ/ከተማ
barata arfinew😘😘
ስለ አሰራሩ እገልፃለሁ ብለህ ሳትገልፅ ነው ያለፍከው !
Endet nw meserau esti step by step negeren
ከስንዴ ይልቅ የአጃ እና የጤፍ ሃይድሮፖኒክ በጣም ተመራጭ ነው። ለምን? ስንዴ ለሰው እና ለእንሰሳት በጣም ጎጅ ነው። ስንዴ በውስጡ ግሉትን የሚባል ጎጅ ንጥረ ነገር ስላለዉ እንድንመገበው አይመከረም። አሜሪካኖች ፈረሳቸውን ስንዴ ይመግቧቸው ነበር፣ አሁን ግን
ጤፍ ግሉትን እንደለለው ስለአወቁ ፣ ፈረሶቻቸውን ጤፍ መመገብ ጀምረዋል። ጤፍ በውስጡ ብዙ አልሚ ንጥረ ነገሮችን ስለያዘ፣ አሜሪካን ከስንዴ ይልቅ ጤፍን መርጠዋል።