Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ጥሩ የሆነ ነገር ነውና እነመሠግናለን።በሌላ ግዜ የበግ መኖ አዘጋጅልን
ይሄም እኮ ይሆናል
እኔ እንዳን ያለ ብርቱ ወጣት ሀገራችን ሰላላት በጣም የምኮራው ጅግና በርታል ገና ብዙ ታመርታለህ።
አምሰግናለው🥰🥰🥰
ሰላም ወንድምዋዉዉ አሰተዋይ ሰዉ 👍👍👍👍
በርታ በጣም ቀላል ይመስላል አሰራሩ
🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ በርታ
ምልካም
ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏 ልክ እንደ ብቅል 👍👏👏💚💚
🥰🥰🥰🥰🙏
Thank you for your kind and brief explanation Dear!
በጣም ነው ማመሰግነው
በርቱልኝ
Thank You Nice Explanation how Many Days Are There Eat
እናመስግናለን
በጣም እናመሠግናለን ግን የእህል አይነቱ ስንዴ ነው ወይስ ገብስ በማንኝውም ይሆናል
በሁለቱም መጠቀም ይቻላል
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው እኔም ተግባራዊ አድርጌዋለሁ ለ750 ዶሮዎች ምን ያህል ኪሎ እና ቀን በቀን ነው መመገብ አለብኝ ወይስ
በእዉነት በጣም እናመሠግናለን ። የዶሮ መኖ ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ በሚገኝበት ወቅት እንዲህ ዓይነት አሪፍ ዘዴን ለኛ በማድረስህ ክበርልኝ ብያለሁ ::ሞክሬ ውጤቱን ኣሳውቅሃለሁ :: በወዳጁነት እንሰንብት❤❤❤
አመስግናለው
እጆችክ ይባረኩ!
አሜን
ሰላም ሰላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን በርታ ወንድም ዘሩ ገብስ ነው ወይስ ስንደ እና ደሞ ስንደም ገብስም መሆን ይችላላ?
አዎ ይቻላል
አናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው በስንት ቀኑ መመገብ አለባቸው የእንቁላል ጣይ ዶሮ
በጣም እናመሰግናለን ውሃው ውስጥ የሚጨመር ሌላ ነገር የለመ ?
እኔ ምንም አልጨመርኩበትም ግን የሚጨመር ይኖራል በውሃ መብዛት ምክንያት ፈልገስ እንዳይፈጥር ግን እኔ ብዙም እሱን አልመክርም
ገብስ ነው ወይስ ስንዴ?
sile merejaw betam ameseginalew. Triw yet new yemigegnew? esun bitnegren
Beretabert bet yegegnal
God bless you
አሜን አሜን
❤❤❤
Mimon ejig arge yemadenkih sw neh bertaln abate🙏🙏🙏
ክበረልኝ ወንድሜ
ለእንቁላል ጣዬች ይሆናል ወይ
ይሆናል
ባትራ ባይሆንና plastci ብንጠቀም ችግር አለዉ?
ይቻላል
ለስንት ወር ዶሮዎች new ይሄን መጠቀም ያለብን
ገብስ ነዉ ስንዴ?
ገብስ ነው ስንዴም ይሆናል
ሰላም ሚሞን ወንድ ዶሮዎችን ለማደለቢያ ነት ይሆናል...?
አዎ ይሆናል🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን በየ ስንት ቀን ብንሰጣቸው የተሻለ ነው ብለህ ታስባለህ ሳይበላሽስ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል በምንሰጣቸው ጊዜ መጠንስ ይኖረዋል
መጠኑ እንደ ዶሮዎቹ እድሜ ይወስነዋል ትላልቅ ዶሮዎች ከሆኑ 70/30 % ተደርጎ ይሰጣቸዋል ቆይታውም እስከ 10 ቀን ይቆያል የእርጥበት ሁኔታን በደብ ማስተዋል ይፈልጋል
Wow❤
yederobetwan aserar mulu vidio btlkln konjo neber bekelal wechi yetesera ymeslal
ልኬዋለው🥰🥰🥰🥰🙏
yet new yemigegnew wendm yeserahbet materyal wey smun ngeregn
Berta Bexam Arf Nw
Right answer🥰🥰🥰
ትለያለህ
በጣም ጥሩ የሆነ ነገር ነውና እነመሠግናለን።በሌላ ግዜ የበግ መኖ አዘጋጅልን
ይሄም እኮ ይሆናል
እኔ እንዳን ያለ ብርቱ ወጣት ሀገራችን ሰላላት በጣም የምኮራው ጅግና በርታል ገና ብዙ ታመርታለህ።
አምሰግናለው🥰🥰🥰
ሰላም ወንድም
ዋዉዉ አሰተዋይ ሰዉ 👍👍👍👍
በርታ በጣም ቀላል ይመስላል አሰራሩ
🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ በርታ
ምልካም
ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏 ልክ እንደ ብቅል 👍👏👏
💚💚