Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስክዮ ለሀገራችን የወተት ልማት እድገት ለምታበረክተው ታላቅ አስተዋፅኦ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ተቀበለኝ። በርታልን። የበቆሎ ገፈራ አዘገጃጀትን በተመለከተ ሙሉ የዝግጅቱን ቪድዮ ብትሰራልን፣ በድጋሚ አመሰግናለሁ
You are so smart hard worker and generous person. May God help you to fulfill your big dreams. 🙏
በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታ ይድረስ በውነት ያንተን ቪድዮ መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ በፈርሜ ላይ ከፍተኛ ለውጥ አግኝቻለሁ ለምሳሌ አስራ ስድስት ሊትር የምትሰጥ ላም ሰላሳ ገብታለች አሁንም ብዙ እንደሚቀረኝ አውቂያለሁ ሰላሳ አምስት ከብቶች አሉኝ ጥያቄዬ ብዙ ቢሆንም ዛሬ የምፈልገው የገፈራ አሰራርን ነው እባክህ የሰራኽው ቪድዮ ካለ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
ብሩህ ሰዉ ብሩህ ጭንቅላት ዕድሜ ከጤና ያብዛልህ።ይቀጥል ትምህርትህ ተግባር ተኮር ስለሆነ በጉጉት እየተጠባበቅሁ ነዉ።
ጀግና ወጣት እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ስለገፈራ አሰራር በደንብ ግነፅ ብታደርግልን
በቀደምስትናገርእሰማሁትገፈራስታዘጋጅአየሁእኔየምኘዉበቅርአአርቐላይነዉመጥችአማማየትይቻ?
በጣም እናመሰግናለን በርታልን ከቻልክ በሬ ለማድለብ ምን አይነት መኖ መጠቀም እዳለብን ጨምረህ ብትሠራልን
NICE JOB❤
ጎበዝ ❤❤❤❤❤
eshi endat naw gafera lengaza menchelaw
Please more video for silage
እናመሰግናለን
Bertalin wendimachin🙏🙏
Bro lemidalabew barew kehones beziw malk new malet new ? Plz nigareng
ስለ ሁሉም ነገር በቅድሚያ እናመሰግናለን በርታ ግን ለጀማሪ አሪቢዎች የወተት ላም ዝርያ ገለፃ እና ዋጋቸው እና አንተም ሽያጭ ምታቀርብ ከሆነ በደንብ የተብራራ vedio ብሰራልን፡፡ በተለይ የሽያጩን ሁኔታ በቶሎ ብትመልስልን ደስ ይለኛል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Berta bro tichilaleh
Please how can I get your contact? You the hero man!
ጊደር ልገዛ ፈልጌ ነበር ዉድ ነዉ
Siralin anbesaw wendimachin!!!
ጴጥ ናጋንያለንዕ
Yante mix yahonawenem betegaleselene k sayilaju wechi 🙏🙏🙏🙏
Please kahunbeft yeserahewun lagegn alchalkum bititebabergn. Fitsamehn fetar ybark.
ሰላም ወንድሜ ስለ ሀይድሮፖኒክ መኖ እና ስለ azolla ሀሳቡ ካለህ ብትገልፅልነ ደስ ይለኛል አመሰግናለው
እባክክ ወንድም ተጨማሪ ቪዲዮ ስራልን በቅንነት ስለምታካፍለን እውቀት እናመሰግናለን🙏
በቅድሚያ አመሰግናለው የኑግ ፋጉሎ ኬት አገኛለው አጠቃቀሙስ
እዴት እደሚሠራም ንገር ን
Is there the silage formulations???
ገበሬነት ያዋጣል
ሰላም ወንድሜ ለወተት ላም ምርጥ የምትለውን አመጋገብ በግልፅ እና በፐርሰንት ብትገልፅልነ
የወተት ምርት መጀመር እፈልጋለሁ አቅጣጫ ጠቁመኝ ወንድሜ❤❤❤
First i would like to express my apprication for ur work.I have started sheep rearing,my question is how is silage prepared for sheeps?
Idete nowuu yemsarawu
ሰለ constration feed አዘገጃጀቱን ብታሳውቀን
ከብት እርባታ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል
የመኖ ማቀነባበሪያ ማ ሽን አነስተኛዋጋ እስከ ስንት ይገኛል
Please ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ የወተት ላም መግዛት እፈልጋለሁ፣አድራሻህን፣ጌታ፣ይባርክህ
ገፈራ ለመግዛት ሥለምፈልግ የት...የት ...ማግኘት እችላለሁ? ሥለትብብርህ አመሰግናለሁ !
የት ነው የሚሸጠው እባክህ ስልክ አስቀምጥልን
ሰላሳ የምትታለብ የወተት ላም ስት ነዉ ሶስት ፈልጌ ነበሪ
መልሱን አሁኑኑ ንገረኝ
የምክር አገልግሎት የምትሰጥ ከሆነ እንዲት ማደለብ እንዳለብንህክምናም የምትስጥ ከሆነ ስልክህን አስቀምጥልን
ኢም ምንድን ነው?
በቅርቡ እንቀላቀላለን
ይህንን መኖ የት ይግኛል
ገፈራ ምንድን ነው
Silage
አሰራሩን በደንብ ግልፅ ብታደርግልን እና የመሻገት ባህሪ አይኖረውም?
ye ethiopia mert jegena fetarey yebarkehe endant 2 3 binor agerachen yet bedershech
Irtibu meno keyet yigegnal
❤የበቆሎ ገፈራ አሠራሩን እና ለወተት ላሞች የተመጣጠነ መኞ ለማዘጋ ጀት ምን ያስፈልጋል።❤❤❤
የኔም ጠይቂ ነው
እስክዮ ለሀገራችን የወተት ልማት እድገት ለምታበረክተው ታላቅ አስተዋፅኦ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ተቀበለኝ። በርታልን። የበቆሎ ገፈራ አዘገጃጀትን በተመለከተ ሙሉ የዝግጅቱን ቪድዮ ብትሰራልን፣ በድጋሚ አመሰግናለሁ
You are so smart hard worker and generous person. May God help you to fulfill your big dreams. 🙏
በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታ ይድረስ በውነት ያንተን ቪድዮ መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ በፈርሜ ላይ ከፍተኛ ለውጥ አግኝቻለሁ ለምሳሌ አስራ ስድስት ሊትር የምትሰጥ ላም ሰላሳ ገብታለች አሁንም ብዙ እንደሚቀረኝ አውቂያለሁ ሰላሳ አምስት ከብቶች አሉኝ ጥያቄዬ ብዙ ቢሆንም ዛሬ የምፈልገው የገፈራ አሰራርን ነው እባክህ የሰራኽው ቪድዮ ካለ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
ብሩህ ሰዉ ብሩህ ጭንቅላት ዕድሜ ከጤና ያብዛልህ።
ይቀጥል ትምህርትህ ተግባር ተኮር ስለሆነ በጉጉት እየተጠባበቅሁ ነዉ።
ጀግና ወጣት እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ስለገፈራ አሰራር በደንብ ግነፅ ብታደርግልን
በቀደምስትናገርእሰማሁ
ትገፈራስታዘጋጅአየሁእኔየምኘዉበቅርአአርቐላይነዉመጥችአማማየትይቻ?
በጣም እናመሰግናለን በርታልን ከቻልክ በሬ ለማድለብ ምን አይነት መኖ መጠቀም እዳለብን ጨምረህ ብትሠራልን
NICE JOB❤
ጎበዝ ❤❤❤❤❤
eshi endat naw gafera lengaza menchelaw
Please more video for silage
እናመሰግናለን
Bertalin wendimachin🙏🙏
Bro lemidalabew barew kehones beziw malk new malet new ?
Plz nigareng
ስለ ሁሉም ነገር በቅድሚያ እናመሰግናለን በርታ ግን ለጀማሪ አሪቢዎች የወተት ላም ዝርያ ገለፃ እና ዋጋቸው እና አንተም ሽያጭ ምታቀርብ ከሆነ በደንብ የተብራራ vedio ብሰራልን፡፡ በተለይ የሽያጩን ሁኔታ በቶሎ ብትመልስልን ደስ ይለኛል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Berta bro tichilaleh
Please how can I get your contact? You the hero man!
ጊደር ልገዛ ፈልጌ ነበር ዉድ ነዉ
Siralin anbesaw wendimachin!!!
ጴጥ ናጋንያለንዕ
Yante mix yahonawenem betegaleselene k sayilaju wechi 🙏🙏🙏🙏
Please kahunbeft yeserahewun lagegn alchalkum bititebabergn. Fitsamehn fetar ybark.
ሰላም ወንድሜ ስለ ሀይድሮፖኒክ መኖ እና ስለ azolla ሀሳቡ ካለህ ብትገልፅልነ ደስ ይለኛል አመሰግናለው
እባክክ ወንድም ተጨማሪ ቪዲዮ ስራልን በቅንነት ስለምታካፍለን እውቀት እናመሰግናለን🙏
በቅድሚያ አመሰግናለው የኑግ ፋጉሎ ኬት አገኛለው አጠቃቀሙስ
እዴት እደሚሠራም ንገር ን
Is there the silage formulations???
ገበሬነት ያዋጣል
ሰላም ወንድሜ ለወተት ላም ምርጥ የምትለውን አመጋገብ በግልፅ እና በፐርሰንት ብትገልፅልነ
የወተት ምርት መጀመር እፈልጋለሁ አቅጣጫ
ጠቁመኝ ወንድሜ❤❤❤