//ስለጤናዎ// የእንቅልፍ መዛባት ምክንያቶችና ጉዳቶች ምንድን ናቸው? /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 23

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 10 месяцев назад +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር❤🙏

  • @werert2189
    @werert2189 10 месяцев назад +5

    አርበመመቤቴ እኔ እምቢብሎኛል ይጨንቀኛል አሚሮየን በፊትበፊት ብዙተኝቸስነሳአያልቅልኝምነበር አሁንትንሽተኝቸስነሳአያንቀላፋኝም አይስደት ስንቱን ልቻለው😢😢😢😢😢

    • @tiz59905
      @tiz59905 10 месяцев назад

      እኔም እንዳንቺ ነኝ እናቴን በሞት ካጣው 😢ወዲ ተኝቼ አላውቅም ይጨንቀኛል ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ስደት ላይ ከባድ ነው😢

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 10 месяцев назад

      እኔም

    • @werert2189
      @werert2189 10 месяцев назад

      አይዞሽእግዚአብሔር ያፅናሽ ውዴ የማየንነፍስ ከቅዱሳኑጎን ያሳርፍልን

    • @EtifalemYifiru
      @EtifalemYifiru 10 месяцев назад

      አረ ምን እቅልፍ አለ ሥንት ሃሣብ እያለብን እኛ ሥደተኞች

  • @worldofarada
    @worldofarada 10 месяцев назад +1

    የካሜራው ጥራት ምንድነው ይሄ ከትልክ የቴሌቪሽን ጣቢያ የሚጠበቅ አይደለም

  • @samsonblen218
    @samsonblen218 10 месяцев назад

    Location : lancet hospital 📍

  • @SFM2804
    @SFM2804 10 месяцев назад +1

    EEG is just one of the components of sleep study. If you want a proper sleep study, you must do polysomonography. EBS stop transmitting wrong information

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 10 месяцев назад

    አድራሻ አስቀምጡዋ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 10 месяцев назад +5

    ይሄ ፕሮግራም በመቅዲ ቢሆን ያምራል

    • @haikelzeinu1314
      @haikelzeinu1314 10 месяцев назад +4

      ምናልባት የተሰማህን ተናግረህ ይሆናል ግን ሌላውን ማበረታታት ይገባል ለምሳሌ
      መቅዲን ባትተኪም በጣም ተስፋ ይታይብሻል በርቺ ማለት ይቻላል

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 10 месяцев назад +1

      Mindinew melktun engi egele bihon egele malet mindinew

  • @MohamedHasen-x3m
    @MohamedHasen-x3m 10 месяцев назад

    Adrashaw yet nw

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 10 месяцев назад

    Wey mekdyi benatesh tolo ney

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 10 месяцев назад

    እኔም እንቅልፍ እምቢ ብሎኛል

    • @አሥሩ120
      @አሥሩ120 10 месяцев назад

      ​@@BinyammekoneneBinyamየሥድብ ዶክትሬት አለህ ምን አይነት ቀፎ ነህ ሥድ አደግ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 10 месяцев назад +1

    ምነው ጋዜጠኛዋ ውጥርጥር ያለ ልብስ ለበሰች ከቅጥነቷ በላይ ጉድ .....

    • @Omorpy8235
      @Omorpy8235 10 месяцев назад

      Leke neshe betam tastelalche

    • @MaryamGhosheh
      @MaryamGhosheh 10 месяцев назад

      ​@@BinyammekoneneBinyam🤔☹️😏

  • @MohamedHasen-x3m
    @MohamedHasen-x3m 10 месяцев назад

    Adrashaw yet nw

  • @MohamedHasen-x3m
    @MohamedHasen-x3m 10 месяцев назад

    Adrashaw yet nw