//ስለጤናዎ// ቫይታሚን ዲ ምንድን ነው? ጥቅሞቹ እና እጥረቱ የሚያስከትሉት የጤና ችግሮችስ? //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 46

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 11 месяцев назад +4

    ጎበዝ ጋዜጠኛ፤ስንዱ ባለሞያ(ዶክተር) ግሩም ዕዉቀት አሰሰጨብጣችኁኛል አመሠግናለኹ።ጋዜጠኛ ብጥር አርጎ መጠየቅ ሲችል የአድማጭ ተመልካች ግንዛቤ በእጅጉ ያድጋል።ተባረኩ!!

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 11 месяцев назад +9

    ዶክተር ዘምዘም አለባበስ ማሻአላህ ጀዛኪአላሁ ኸይር 🌹👑

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 11 месяцев назад +5

    ማሻአሏህ ዙዙየ አለባበስ ጥሩ ነው ባረከሏሁፊክ እህትየዋ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 11 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ እውቀትሽም
    ሂጃብሽም አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 11 месяцев назад +3

    ዶክተር በደምብ አርገሽ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በርቺ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 11 месяцев назад +2

    ዶክተርጀዛኪላህኸይርን ጋዜጠኛዋም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yusriyusra3217
    @yusriyusra3217 11 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ዶክተር ❤❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 11 месяцев назад +1

    ግሩም አገላለጽ ነው🎉

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 11 месяцев назад +6

    እውነትብለሻል እኔም በጣም ድክም ነበር የሚለኝ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን❤እኔም ቫይታሚን ዲ በህክምና ታዞልኛል

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 11 месяцев назад

      እኔም ታዞልኝ ጨርሻለሁ በስምንት ቀን አንድ ነበር የምወስደው አሁንም ፀጉሬ ይረግፋል ይነቀላል ድጋሜ ገዝቼ ልውሰድ የምታውቂ ከሆነ አስረጂኝ

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 11 месяцев назад

      @@الحمدالله-ش6غ3ض ኖ አላውቅም እኔም በሳምንት ሳስቴ ነበር የታዘዘልኝ እኔ በስተት በተከታታይ ቀን ለ3ቀን ወስድኩኝ ችግር ያለው አይመስለኝም ሀኪም ጠይቂ ውዴ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 11 месяцев назад

      @@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ እሽ የኔ ውድ

    • @ZeharaHussen-dm6oe
      @ZeharaHussen-dm6oe 11 месяцев назад

      ​​እኔም ከሁለት 2 ወር በፊት ታዞልኝ ነበር በሳምት አንድ ቀን አሁን ጨረስኩኝ ድካም ድካም የሚለኝ ትቶኛል ፀጉሬ ግን መውጣቱን አልተወም ሥጭርስ ተመልሼ እንድሄድ አዘውኛል እኔም አልሄድኩም 50,00014 ነበር የታዘዘልኝ
      2​

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 11 месяцев назад

      የታይሮድ ምርመራ አድርጊ​@@الحمدالله-ش6غ3ض

  • @semirshure9292
    @semirshure9292 11 месяцев назад

    Wow explanation doctor zemzem ... hope to see u more

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 11 месяцев назад +1

    Thank you my dear sister

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ተባረኩ

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 11 месяцев назад +1

    ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 11 месяцев назад +1

    ما شاء الله تبارك الله ❤

  • @መኪያከማል
    @መኪያከማል 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ ዶክተር❤❤❤❤❤😊

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 8 месяцев назад

    Thank you

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 11 месяцев назад +2

    Asftiye 😭😭😭we always miss you 😘 my icon

  • @admasululu3851
    @admasululu3851 Месяц назад

    Any journalist like Dr- sendu has to Learn/ educated

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 11 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ አልወደድኳትም ወዝ የላትም እነ መቅድ እነ ሉላ ነበሩ ሞቅ ደመቅ የሚያደርጉት ዶክተሯ ማሻአሏህ

  • @muradsultan6540
    @muradsultan6540 11 месяцев назад

    Dr. Z
    Realy am pround of you

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @MeskermBiset
    @MeskermBiset 8 месяцев назад

    ፀሀይ ሙቀው ለምድነው እግራቸው ብራኬት የሚሆነው

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 11 месяцев назад +2

    የዱባይ ፀሀይ ሙቀት በቀን አንድ ደቂቃ ከመታን ኢትዮጵያ ቀኑን ሙሉ ፀሀይላይ ከመሰጣት ይበልጣል😢

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 11 месяцев назад +1

      አረ የዱባይዉ ፀሀይ ሳይሆን እሳት አያይዘሽ ብረት ጥደሽ እብረቱ ላይ ቁጪ እንማለት ቁጠሪዉ😂እንቁላል ሲጋግሩ አላየሽም😂

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 11 месяцев назад

      አሳቃችሁኝ አረ ኡኡኡ ዱባይይይይይይ​@@SGg-k6l

  • @shwaalem6542
    @shwaalem6542 11 месяцев назад +1

    What kind of chair is it? 😅

  • @MarcusAb-vm7ru
    @MarcusAb-vm7ru 8 месяцев назад

    I was very deficient on vitamin d

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 11 месяцев назад

    👍👍👍

  • @MeskermBiset
    @MeskermBiset 8 месяцев назад

    ፀሀይ በጣም ሞቀው የእግራቸው አጥንት የተጣመመ የሚሆነው ለምንድንነው

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 11 месяцев назад +4

    አይ ኢቢኤሥ ወዙ አልቋል አሥፍሽ ስሌለበት አይ ሞት 😢😢😢

  • @admasululu3851
    @admasululu3851 Месяц назад

    Dr-sendu v-clever any journalist n

  • @SGg-k6l
    @SGg-k6l 11 месяцев назад

    እኔ አለብኝ ማለት ነዉ እረሳለዉ ይደክመኛል ይጨንቀኛል ልቤ ይመታል እንቅልፍ አለብኝ ፀጉሬ ይረግፋል ጥፍሬም ይሰበራል ምላሴም ይተረተራል ብዙ ምልክቶች አሉብኝ

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 11 месяцев назад +3

      መጀመሪያ መመርመር ይሻላል

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 11 месяцев назад +2

      ተመርመሪ የታይሮይድ ችግር ሊሆን ይችላል

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 11 месяцев назад +1

      አዎ ታይሮድም የቫይታሚን ዲ እጥረት ነበረብኝ ይሄንን ምልክት ሳይ ተመረመርኩኝ ታይሮዱን በኦፕሬሽን ሲወገድ እንቅልፍ መተኛት እየፈለኩኝ አልተኛም ሰውነቴ ዝሎ አዕምሮ ይነቃብኝ ነበር መተኛት ጀመርኩ በጣም ይሞቀኝና ያህበኝ ነበር ተወኝ ፀጉሬ አልቆ ነበር ለመለመ ወዘናዬ ተመጦ ነበር ተመለሰ ያነጫንጨኝ ነበር ተስተካከልኩ
      ቫይታሚን ዲ እጥረትም ነበረብኝ 18 ደርሷል ወርዷል ብለው ለ3 ወር አዘዙልኝ ሀሉም ተስተካከለልኝ በሁለቱም ተመርመሩ መጀመሪያ ቫይታሚን ዲ ተመርመሩ

    • @Zainab23Amina
      @Zainab23Amina 9 месяцев назад

      እንዴት ነው ምርመራ የምናረገው ካወቃቹ የታይሮይድና ቫይታሚን

  • @reemreem9971
    @reemreem9971 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @reemreem9971
    @reemreem9971 10 месяцев назад

    👍👍👍