Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በ150 ሺ የልጇን ድንግልና ለመሸጥ የተደራደረቸው እናት ያልታሰበ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2023
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 257

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 10 месяцев назад +165

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

    • @zzx4738
      @zzx4738 10 месяцев назад +2

      አሚን ያረብ 🙏🙏

    • @teenamedu3121
      @teenamedu3121 10 месяцев назад +2

      አሜን እማ😢

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 10 месяцев назад

      amen

    • @user-sb4zw4wq8i
      @user-sb4zw4wq8i 10 месяцев назад

      አሜን የኔ ውድ አችም ሠላም ሁኝልን የኔ ማር በተረፈውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-oh8pf7ut5m
      @user-oh8pf7ut5m 10 месяцев назад +1

      Amen 🙏 enameseginalen

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 10 месяцев назад +55

    አስተካክሉ እናት ማለት ምን አስፈለገ እጀራ እናት አትሉም እደ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 10 месяцев назад +5

      ሰገጤ ናቸዋ 😂😂

    • @user-ur3os1bh2c
      @user-ur3os1bh2c 10 месяцев назад +3

      የንጀራ እናቴ ማኮ ጥሩ አለ❤❤

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 10 месяцев назад +5

      @@user-ur3os1bh2c አወ አለ ግን ለዝህ ድራማ የናትን ስም መጠቀም የለባቸውም

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 10 месяцев назад

      የጀራእናቶችኮ ብዙጥሩዎችአሉ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z 9 месяцев назад +1

      ​@@fhhv1552ወላሂ የንል እንጀራ እናት ከእናት በላይ ናት ስወልድ እንኬን ልብሴን አጥባ ነው 3 ወር ያረሰችኝ ሁሉም አይደሉም

  • @lidiyatube
    @lidiyatube 7 месяцев назад +11

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሠላምን ይስጠን 🎉🎉

  • @ZahraSeid-cv9xp
    @ZahraSeid-cv9xp 10 месяцев назад +62

    እናት አትበሉ የእጀራ እናት በሚለው ይሰተካል

    • @user-iq1si3ds7b
      @user-iq1si3ds7b 10 месяцев назад

      ሲጀመር እናቷኮ አይደለችም

    • @shamaljeer1995
      @shamaljeer1995 9 месяцев назад +2

      እረስትአላህንእሚፈሩአሉወላሂየኔእናትያወላሂአሳድጋድራኛለይልጄንእያሳደገይነዉአሁንአልሀምዱሊላእናሁሉምአድአይደሉም❤

    • @luamua1635
      @luamua1635 9 месяцев назад

      እኮ

    • @user-oq1ju6th1b
      @user-oq1ju6th1b 9 месяцев назад

      እናትየያ አትበሉ ስንት መፀዋት ከፍለው የናትን ቦታ ተክተው ያሳደጉን ስቶች አሉ ይከፋናል አትናገሩብር የኔ ውዲ ማሚ ኑሪልኝ እንዲኖር❤

    • @user-ex4qy4df9r
      @user-ex4qy4df9r 8 месяцев назад

      ኸር ባክሽ የጀራ እናት ከናትም በላይ እዳሉ አስቡበት ባንዳንድ ባለጌ ሰው ሁሉንም አትሳደቡ ምርጥ እናቶችም አሉ እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ ዲራማም ቢሆን ግን የእጀራ እናት ሲሉ ያመኛል ምክናየቱም ከወለደችኝ በላይ የሚሳሳላት እናት ስላሳደገችኝ ቁጥጥ እርም አርጋ በአደብ ለሚያሳድጉ እናት ክብር መስጋና ይዲርሳቸውውውው

  • @JooklFoklp
    @JooklFoklp 10 месяцев назад +28

    ምረታህን ላክልን ፈጣሪ ሆይ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 10 месяцев назад +23

    ይህ ቻናል ግን ከዝሙት ውጭ እርእስ የለውም እንዴ አሁን እኛ ምን እንማር እስኪ ሌላ ነገር ስሩ 😡😡😡😡😡

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 10 месяцев назад +1

      የገመቹ ልጅ የዝሙት መንፈስ አለባት።ተይ ብያት ነበር አልሰማ አለችኝ።

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 10 месяцев назад +1

      😂😂ይገርማል ጠቋር በእሬቻ በመንፈስ ይገባል ብለዋል

    • @Lore9072
      @Lore9072 9 месяцев назад

      ግርም የሚል ነገር ነው። ዝሙት ብቻ

  • @shafiktuhin7357
    @shafiktuhin7357 10 месяцев назад +27

    እናት የሚለውን ቃል ተጠቅማችሁ ቆሻሻነገር አትስሩ እናት ሂወት ናት እናት ሁሉነገር ናት

    • @user-wr5sz3ih5i
      @user-wr5sz3ih5i 10 месяцев назад

      ትክክል

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we 9 месяцев назад

      ትክክል😢

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 9 месяцев назад

      ትክክል እኔም 😢😢😢በእናቶቻችን ድርድር አላቅም 😭😭❤💪👈

    • @shafiktuhin7357
      @shafiktuhin7357 9 месяцев назад

      @@ayishaatisha8475 እረጅም እድሜ ለናቶቻችን

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 9 месяцев назад

      እናት እኮ ሁሉም ነገርናት😢😢 እርዕስ አስተካክሉ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 месяцев назад +11

    ብዙሃን እናቶች መልካም ናቸው በጥቂት እናት እናቶች ክብራቸው አይነስ እባካችሁ 🙏🏾🙏🏾

  • @user-fn3wq9cb6m
    @user-fn3wq9cb6m 10 месяцев назад +8

    የእንጀራ እናትዬዋ ጎበዝ ዳይረክተር ካገኘች የሚገርም ተዋናይ ይወጣታል በርቺ በልልኝ።

  • @SahronuurSahronuur
    @SahronuurSahronuur 10 месяцев назад +8

    ወይዘንድሮየማናየውየለያአላህአንተይቅርበለን
    ያርብ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tgay5642
      @tgay5642 10 месяцев назад +1

      እረ ድራማ ነዉ

  • @JtfGhyg-sy3py
    @JtfGhyg-sy3py 10 месяцев назад +13

    አይይይ የጀራናት ነገር 😢😢😢😢💔💔😢😢😢😢😢😢😢

    • @gfhvfg121
      @gfhvfg121 7 месяцев назад

      😢😢😢

  • @user-nw1ub9df3l
    @user-nw1ub9df3l 10 месяцев назад +6

    ጌታሆይአንተይቅርበለንማረን

  • @eett1683
    @eett1683 10 месяцев назад +15

    በጣም አስተማሪ❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 7 месяцев назад +3

    ወይ ጊዜ ማንም ሰው የሚታመን የለም ሁሉም ቀልቡ ተገፈዋል ይቅር በለን

  • @user-hj4vv9oq7f
    @user-hj4vv9oq7f 10 месяцев назад +6

    አላሀይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 10 месяцев назад +7

    ዘሬ አንደኛ እስክ አበረተቱኝ

  • @user-ck8rh9cu3u
    @user-ck8rh9cu3u 10 месяцев назад +9

    ሆዷ በጄርባዋ የዞረ ሴት በሠዉ ዲግል ከመቶ ሀምሳ አምስት ሳቲም አልቀንስም አላለችም😅😅😅

  • @user-zo2vz5hn1d
    @user-zo2vz5hn1d 9 месяцев назад +7

    አንዳንድ የእንጀራ እናቶች🙄🙄🙄😢

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 8 месяцев назад +3

    እናት አትበሉ የእንጀራ እናት በሚለው ይስተካከል እናት እናት ናት በምንም የማትቀየር

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 2 месяца назад +1

    አረ ምን ጉድ ነው

  • @kokobess243
    @kokobess243 10 месяцев назад +2

    _አግዞኦአምላኬ_

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 9 месяцев назад +4

    እናትየውም ልጅቷም አንድ አይነት ናቸው ባለጌዎች

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 10 месяцев назад +5

    ለትውልድ 😢እያበላሻቹ መሑኑ ግን እወቁት😢

  • @user-bq7zk6hx9t
    @user-bq7zk6hx9t 9 месяцев назад +1

    ያሣዝናል

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u 10 месяцев назад +5

    እናትለልጇየጨቀነችበትዘመን

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 10 месяцев назад +1

    Waw Erimi tebareki

  • @ertselam
    @ertselam 10 месяцев назад +3

    ወኔ ሀገሬ😢😢😢😢💔

  • @ghbfvb9716
    @ghbfvb9716 9 месяцев назад +2

    ኮሜንትለማንበብነውየገባሁትጥሩውአስተማሪነው

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu 10 месяцев назад +3

    ዋዉዉዉዉ የዛሬዉ ይለያል😊

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 8 месяцев назад +1

    አረ ክፉት ምን የሚሎት ሴት ነት ልጆ ሰላልሆንች ሽያጭ አደረገችሁ ጥልቅ ትምህርት ነው አሉ በየቤቱ

  • @user-ze3ho9js5i
    @user-ze3ho9js5i 9 месяцев назад +6

    አይ የጀራናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 9 месяцев назад +1

    ወይዘድሮ ስቱንያሰማናል ሱባሀንአላህ

  • @TemesgenTadese-ye7yp
    @TemesgenTadese-ye7yp 9 месяцев назад +1

    😢ያሣዝናል😢😢

  • @user-nc6cr9zn2e
    @user-nc6cr9zn2e 9 месяцев назад +1

    ይገርማል😢

  • @Dana_om7io8hl1z
    @Dana_om7io8hl1z 10 месяцев назад +4

    ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt 9 месяцев назад +3

    ምናለ ለትውልድ ጥሩ ነገር ብታሥተምሩ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 9 месяцев назад +1

    ያሰዝናልልልልልልልል

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 10 месяцев назад +2

    😢😢😢 ማሩኝ

  • @VdGdg-sf9dk
    @VdGdg-sf9dk 6 месяцев назад +1

    ወንድ ፍቅረኛዋ ጀግናነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanchoafrica9365
    @sanchoafrica9365 10 месяцев назад +2

    ገንዘብ በአግባቡ ከልተጠሙ የሃጥአት መንስኤ ነው ይህ ሰው ገንዘብ በይኖረው በምን ይገዘል የሰው ገላ ሃይ አምላኬ ስትሰጠኝ ለክፉ እንደልጠቀም እርዳኝ እባክህን አመላኬ ገንዘብ ለክፋት የሚጠቅም ከሆነ ይቅርብኝ አትስጠኝ

  • @KuuriGirmaa-xp3kt
    @KuuriGirmaa-xp3kt 10 месяцев назад +3

    😢😢😢

  • @ikrammuhammad678
    @ikrammuhammad678 10 месяцев назад +3

    😥😥

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 6 месяцев назад +1

    አይ ሴቶች ያን ነገር ከልክ በላይ ስትወዱ አይጣል ነው

  • @user-xx5yw6mu5e
    @user-xx5yw6mu5e 7 месяцев назад +1

    ያሳዚናሊ😢😢😢

  • @renzr5682
    @renzr5682 10 месяцев назад +2

    Weye goode yegiremale😢😢

  • @KuuriGirmaa-xp3kt
    @KuuriGirmaa-xp3kt 10 месяцев назад +2

    Afeer beii setiiyoo😢😢

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 6 месяцев назад +1

    እረ እናት አደለችም እናት አይባልም ሲጀመር የእንጀራ እናት ማለት ይች ናት በደንብ አውቀዋለሁ

  • @AaAa-gh2vw
    @AaAa-gh2vw 9 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @azmeramedia-4271
    @azmeramedia-4271 8 месяцев назад +1

    best

  • @mezgebetibebregassa1438
    @mezgebetibebregassa1438 9 месяцев назад

    ይህ ድራማ ወታደርን አይመጥንም። ወታደር ሀገሩንና ትዳሩነ የሚወድድ ጨዋና ታጋሽ እጅግ ሥነሥርዓት ያለው ሲሆንይህን የመሰለ ድራማ መስራቱ በእኔ አመለካከት ለወታደር ያለን አስተሳሰብ የዘቀጠ መሆኑን ያመለክታል ወንጀልም ነው። ጌታ ይቅር ይበላችሁ ።

  • @merryahmed3819
    @merryahmed3819 10 месяцев назад +2

    የምር ይሄ ነገር ተደጋገመ በጣም ይሰለቻል ይጨንቃልም

  • @MfHsuah
    @MfHsuah 9 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢

  • @user-rp2gb3le2w
    @user-rp2gb3le2w 9 месяцев назад +1

    እንደ ኢቲ አስተማሪ ወይስ መረዳት አይ ድራማ ሰው እየጎዱ እርዳታ።13 አባቴ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 10 месяцев назад +2

    እስይ ሁለት ሆዳሞች

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp 10 месяцев назад +1

    አይሰማ የለ

  • @Agumas-so5yt
    @Agumas-so5yt 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 месяцев назад +1

    ሰው ሁሉ ደህና ትግስት አለው እኔ ዝምተኛ ተብየ እውነት ለመናገር የዚን ያክል አልታገስም እነጫታለሁ ክክክክ ወላሂ

  • @Giuguf-mi8ww
    @Giuguf-mi8ww 5 месяцев назад

    ምረታዉን ላክልን ፈጣሪ😢😢😢😢😢😢

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 10 месяцев назад +2

    😭😭😭

  • @azebkidane8211
    @azebkidane8211 8 месяцев назад +1

    እዎይ ጨካን

  • @user-xr6jq5lc1k
    @user-xr6jq5lc1k 9 месяцев назад +1

    ግን ይሄ ድንግልና ምንድነዉ ጥቅሙ

  • @munamuna8176
    @munamuna8176 10 месяцев назад +1

    ጨካኝ

  • @markiyamarkiya1486
    @markiyamarkiya1486 10 месяцев назад +2

    😭😭😭😭

  • @eradaerada-qw9zw
    @eradaerada-qw9zw 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢የኛ መጨረሻ😢

  • @user-hu6ub2yg3b
    @user-hu6ub2yg3b 5 месяцев назад

    እዉነት። ነዉ

  • @user-fn6ew9zp7r
    @user-fn6ew9zp7r 10 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fn6ew9zp7r
    @user-fn6ew9zp7r 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w 10 месяцев назад +1

    በስማም

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 2 месяца назад

    ግን እናቱ ነች እንጅራ እናት መሠለችኝ😢😢

  • @mehabubmm5527
    @mehabubmm5527 10 месяцев назад +1

    የራስዋ ንብርት አርገችው

  • @user-dc8cm2nm3z
    @user-dc8cm2nm3z 10 месяцев назад +1

    ቀጣይ ካለዉ

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 10 месяцев назад +1

    😢😢

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 10 месяцев назад +4

    የጀራ እናት በሚለው ይስተካከል

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g 9 месяцев назад +1

    ሁለት ጥፉ ተያይዘው ጠፉ ማለትእነዝ ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SkSk-ho9fo
      @SkSk-ho9fo 9 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 9 месяцев назад

      እውነትነው😂😂😂😂😂

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 8 месяцев назад +1

    የምን.ድርሻአባትሽ.ይጥፋ

  • @saras3348
    @saras3348 10 месяцев назад +23

    𝘞𝘢𝘺𝘪 𝘨𝘶𝘥𝘪 𝘢𝘭𝘦 𝘻𝘢𝘯𝘥𝘪𝘳𝘰😢😢😢💔💔

    • @yryyry3073
      @yryyry3073 10 месяцев назад +3

      ❤❤❤😊😊😊😊

    • @HiraNanu
      @HiraNanu 9 месяцев назад

      😅😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁😁😂😂😃😄😂😄😂😎😋😊

    • @user-bl1ud2my3x
      @user-bl1ud2my3x 5 месяцев назад

      በጣምወላሂ😢😢😢

  • @rere7887
    @rere7887 2 месяца назад

    አሁን ይህ አስተማሪ መሆኑ ነው ስታስጠሉ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 месяца назад

    💔💔💔💔

  • @user-ez8tc8qp7y
    @user-ez8tc8qp7y 8 месяцев назад +1

    ልጅቷም ሜጦ ናት🙊🙊

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 10 месяцев назад +4

    ልጂቱም ባለዬ ሴትዮይቱም ባለዬ😂😂😂😂

  • @user-nn5gw8cv8b
    @user-nn5gw8cv8b 9 месяцев назад +1

    ወይየጀራናትእኮያለስቃይሞክሬዋለሑእናቴአላሕጀነተልፍርዶስይወፍቅሽወይያለስቃይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xs3wh4rl7c
    @user-xs3wh4rl7c 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-iu6mu4io4v
    @user-iu6mu4io4v 3 месяца назад

    ሕልምነው

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @user-sn7px9td7z
    @user-sn7px9td7z 6 месяцев назад

    Seytuwa ebdnat qoshasha seyt

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y 9 месяцев назад +1

    ልጆ ደረቅ ናት ባልጌ ሳታገባ መማገጥ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 9 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NAl-zc3nd
    @NAl-zc3nd 2 месяца назад

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 8 месяцев назад +1

    አስመሳይ

  • @user-rx7fi1nj8j
    @user-rx7fi1nj8j 10 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 10 месяцев назад +2

    😂😂😂Oh Alem is a pimp for denglna too,I thought she was a pimp for destiny and ⭐️ .What a sad world.

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭

  • @user-le2bh4qc9k
    @user-le2bh4qc9k 9 месяцев назад

    እኔ ግን ይቅርታ ሴቶች የሴት ልጅ ድንግል ለእኔ ማለት በሀት ፣በገንዘብ የሚገዛ አይደለም ይህን ያህን ብር እረ በጭራሽ ስልቻ ማልፋት ነው ወርቅ ነው አልማዝ ነው እንቁ ነው አዝናለሁ ለዚህ ብለው ሀብት ንብረታቸውን የሚያጠፉ ልብስ ክስ ወንዶች

  • @SdsdSda-qc5et
    @SdsdSda-qc5et 2 месяца назад

    ኧረወየው😂😂😂😂😢

  • @user-mz7go6dy3q
    @user-mz7go6dy3q 9 месяцев назад +1

    የኔማርር❤❤❤😂

  • @almaztsegay5652
    @almaztsegay5652 4 месяца назад

    ድራማ ነው

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 месяцев назад

    እስኪ ንገሩኝ የኔዎቹ ድንግልና የሚባለው ነገር ምንድን ነወ ጥቅሙ ለወንዶች ማለቴ ሲሉ ነው የምሰማቸው ያወይሊ እኔ አላቅም ንገሩኝ

    • @eyerusalemtsegaye
      @eyerusalemtsegaye 9 месяцев назад

      የሴት ልጅን ደምማፍሰ እና መደስት

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 2 месяца назад

    Balega..neshi

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 10 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉