የእመቤታችን ስእል በንብ ተከበበ፣ ቤተ መቅደሷ በንብ ተሞላ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • አስደናቂውን የወይን አምባ ቅድስት ማርያምን ተአምር ተመልከቱ!

Комментарии • 754

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i 2 года назад +88

    በጣም ግሩም ነው የእመቤታችን ምልጃዋ ከሁላችን ጋሪ ይሁንንን አሜንንን

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 2 года назад +52

    ወይ መድኃንያለም ታምረ ብዙ ክብር ምስጋና ለእርሱው ይድረሰው እንድሁም ለእናቱ እርሱ ባከበራት መጠን ስሟ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 года назад +1

      እይማኖተችንን፡እኚናን፡ችለያልናዉ፡እጂ፡ተርክያሣራል😭😭😭❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😘😘😘

    • @malikkamalikka1997
      @malikkamalikka1997 2 года назад

      @@argwaabi6189 እውነት ነው ብዙወቻችን ስለ ማናቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ጥበብን ይስጠን ለሁላችንም

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 2 года назад +2

    ክብር ለዲንግል ማርያም እመቤታቺን ሆይ በሰላም በጤና ለሀገሪቺን አብቂን ክብር ሽይስፉ እመቤታቺን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +87

    እመብርሀን ወላዲተ ኣምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት አሜን(፫)

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 года назад

      ሰብስክራይብ አዲርግኝ እህቴ

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 2 года назад

      እናቴ ምስጋና ይግባሽ

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እመቤታችን እባክሽ የአስራት አገርሽን ድረሽላት

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 года назад +102

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x 2 года назад +34

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል እግዚአብሔር አምላክ የእመቤታችን በረከት አይለየን

  • @user-jx6ol6dm4b
    @user-jx6ol6dm4b 2 года назад +23

    ግሩም ድንቅ ነው ስራሽ እማቤቴ
    በረከትሽ አይለያን

  • @user-lx9le7et2z
    @user-lx9le7et2z 2 года назад +122

    🤲እግዚአብሔር ይመስገን የፈጣሪ ስራ እመብርሀን የሁሉ እናት ክብር ይገባታል አባታችን እመብርሀን ትጠብቆት ገና ብዙ ታአምር እናያለን እግዚያብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን🙏

    • @meazawoldetsadik6927
      @meazawoldetsadik6927 2 года назад +3

      ,እግዚአብሔር ይመስገን ስራዉ ድንቅ ነዉ:: የመቤቴ ማርያም በረከትዋ ይደርቡን አሜን አሜን አሜን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 2 года назад +2

      ክብር ምስጋና ለመቤታችን ይሁን

    • @geteneshbedaso6266
      @geteneshbedaso6266 2 года назад +1

      Botaw.yete.new

    • @user-lx9le7et2z
      @user-lx9le7et2z 2 года назад +1

      @@geteneshbedaso6266 አዲስ አበባ ውስጥ ጎሮ የሚባል አካባቢ ነው

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy 2 года назад +1

      Amen Temsegen Tekkl🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 2 года назад

    እሷን ያመነ አይወድቅም ታምሮን መግለጿ የታደላችሁ አገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j 2 года назад

    አቤት የእግዛብሄር ስራ እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ታምሮአ ብዙነው አባታችን በእድሜ በፀጋ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጆትጠብቅህ በርክትኦይድርስን በፆለቶ አስቡኝ ወለተ ኪዳንምህርት ስደተኛዋ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +1

    አባታችን በፀሎትዎ ያስቡን የእመቤታችን ስራ ይደንቃል ክብር ለእመቤታችን🙏🙏🙏

  • @user-kr4ll8ho5p
    @user-kr4ll8ho5p 2 года назад

    አቤት መታደል ምንኛ ደሥ ይላል አምላኬ በዚህ ክፉ ዘመን ይህንን ያሣየህን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን አማኑኤል እመቤቴ ወላላ እኮ ናት አችን ተማፅኖ ማን አፈረ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Год назад

    በጣም ግሩም ነዉ የእመቤታችን የናታችን ቅድስት ማርያም እናቴ ጥበቃዋ አይለየን አሜንአሜንአሜን❤የክርስቶስ እናት❤❤ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @user-sq6np7ms7w
    @user-sq6np7ms7w 2 года назад +1

    ኦ አምላኪ መንክር ግብርከ መኑ ውእቱ ዘከማከ አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዊት አገልግሎቶች ደስ እሚል ነው ህዝቡ ንስሀ መግባቱ እማማማክ እካ ካበባውች የሚበልጥ መአዛዋ ስቦችው ነው ምናለ እኔም በባታው ላይ በተገኝሁ ብየ ተመኝሁ በፃለታችሁ አስብን አባታሽን

  • @wizzfurtu1635
    @wizzfurtu1635 2 года назад +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ ተአምራት እናያለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 2 года назад

    እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ከነ ልጅሽ ። ምንም እንኳን ሀገራችን በአሁኑ ሰአት የጨለመ ቢመስልም ባለው አለመረጋጋት ሁኔታ አንቺ ግን የአስራት ሀገርሽን እንደማትተያት በጣም እርግጠኛ ነኝ ። በየቦታው ተአምርሽን አየሰማን ነው ።ዘነዶ አስራ ማርያም ፣ ቃጣላ ጺዮን ማርያም ፣ አሁን ደሞ እዚህ ።የጨለመ ቢመስለንም እነደሚነጋ እና ብርሀን እንደሚሆን ምልክት እየሰጠችን ነው ። ሁላችንም ክርሰቲያኖች እኔን ጨምሮ ከሀጺያት ተጠብቀን የህችን ደግ እናታችንን እናስደስታት ።እናቴ ማርያም እነዚህን የተባረኩ ቦታዎች እነድረግጥ አና እድባረክ ፍቃድሽ ይሁንልኝ ።

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልል ልልል ልል ልልል ልልል ልልል ክብር ለወላዲተ አምላክ ከነልጅዋአባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስራዋ እጽብ ድንቅ ነዉ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋ በረከቶ አማላጅነቶ አይለየን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን አሜን አሜን🙏❤️🙏❤️🙏❤️✝️🤲🏻✝️🤲🏻✝️🤲🏻✝️🤲🏻

  • @heyabapp1603
    @heyabapp1603 2 года назад

    በእመቤቴ ድንግል ማርያም በዉነት ክብር ይገባታል ገና ያልታየ ታኣምር ኣላ እናቴ የሚገርሞ ነገር ለእመቤታችን ኣንሰግድም በለዉ የወጡት ከዚ ቅድስት ቤቴክርስትያን ይሀዉ ንቦቹ ይሻላሉ ድንግልን መርጠናል በለዉ እባካቹ ተመለሱ ርህሩህ ነዉ ልባዋ ይቅር ትላለች ድንግል ማርያም ሃጢኣተኛ ልጅሽን ይቅር በይኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን::

  • @fesesgebira1517
    @fesesgebira1517 Год назад

    ቄሲስዬ የወለላይቱ እመቤት ድንቅ ተአምር ነው በእኛም ሕይወት ላይ ታአምፘን ትስራአሜን።

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እጌታየ እናት እመቤቴማርያም እብርምስጋና ይድረስሺ እክርስቲያኖች መፅናኛ ቤዛዊት አለም ስራሺ ጉሩም ነው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @girmayemiru5403
    @girmayemiru5403 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ። የእመቤታችን ስራ በጣም ግሩም ነው።

  • @asmraa8521
    @asmraa8521 2 года назад

    እፅብ ድንቅ ነው የእመቤታችን ታምር ደጇን ለመርገጥ ያብቃን በስደት ያለነውን ልጆቿን.

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s 2 года назад

    ወላዲት አምላክ እመብርሀን ከሀጢያት ባርነት አውጪኝ ይቅርታና ምህረትን አሰጪኝ በምልጃ በፀሎትሽ አስቢኝ አሜን አሜን አሜን አባ በፀሎብዎ አስቡኝ መንበረ መለኮት ነኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 года назад

    ሳይገባኝ ይሄን እዳይ የፈቀደ ልዑል አምላክ የእግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን እምነ ፅዮን አድራሽ ለአገሬ መሬት በሰላም በጤና ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ በረከታቹ ይደርብን አቦቶቼ እድሜ ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-jv9su6dm1i
    @user-jv9su6dm1i 2 года назад +1

    አቤት የአድዬ እናት ሰራሸ አስደነቀኝ😭😭😭
    የአንቺ ልጅ ያርገኝ የእሰራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን
    አባታችን አባቴ በሂወት ባጣሁት ግዜ እንደዚህ አላለቀሰኩም የኡነት 😭😭😭 በዚህ ዘመን ተሰፋ መቁረጥ በበዛበት ዘመን ይህን ተአምር ማየት በራሱ ተሰፋ ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ምህረትህ ቡዙ ነው ምስጋና ለአምላክ እናት ይሁን አሜን😭😭😭😭😭

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад

    እመቤቴ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይገባታል ኢትዮጵያ የመዳኛሽ ዘመን እየመጣ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲👏👏👏👏👏🌻🌻👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏🌻

  • @user-sm2rf1yq9b
    @user-sm2rf1yq9b 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንጦጦ ማርያም
    ፃድቃኔ ማርያም
    ዘንዶ አስራ ባታ ማርያም
    ቃጥላ ጽዮን ማርያም
    ወይን አምባ ማርያም
    ....................
    ምስጋናና ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @zebiderzenebe6464
    @zebiderzenebe6464 2 года назад

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።በፀሎት አስቡኝ አባቴ እህተገብርኤል ነኝ

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +7

    ዘመኑ የ የድንግል ማርያም ክብር የተገለፀበት ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 года назад +1

      betam beyebotaw srawan eyeserachi new kbr ygbat enatachin shalite mhret

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 2 года назад +2

    በጣም ግሩም ነው የመቤታችን ግሩም ሰራ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርአም ሃዛኝቱ ሀገራችን ጠብቂልን ሰላም ፍቅር አንድነት እንዲሁን እርጂን አሜን 🙏

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
    ን መምህር አትርሱን በ,ፆለት

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 2 года назад +8

    በስላሴ የተመረጠች፣በቅዱሳን፣በሰማእታት፣በፃድቃን፣በመላእክት የተመሰገነች የመድሃኒያለም እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsehayasfaw2330
    @tsehayasfaw2330 2 года назад +14

    ክብር ምስጋና ለወለላይቱ ለቅድስት ማርያም ይሁን አሜንአሜንአሜን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +17

    እመአምላክ ክብር ና ምስጋና ላንቺ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘😘😘😘
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዝላለም ትኑር

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 2 года назад

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ላንቺ ይገባሻል ምን ይሳንሻል እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእናታችን የእመቤታችን ተአምር ድንቅ ነው ስራዋ ግሩም ነው ምልጃዋ አይለየን

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i 2 года назад

    እመቤቴ ቅድስ ድግልማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ምልጀዋ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-of1gy2iz9w
    @user-of1gy2iz9w 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልኝ ጾሎታን በረኸታን ናይ እመ አምለክ ኣይፈለየና አሜን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 года назад +2

    የኔናት አመብርሐን ክብር ምስጋና ይግባሽ ታአምርሽ ቡዙ ነው 🙏🙏🙏

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 2 года назад +1

    የወላዲተ አምላክ ረዲዬት በረከት በሁላችን ላይ ይሁን አሜን።

  • @adnaechyiram1950
    @adnaechyiram1950 7 месяцев назад

    የእቤታችን በርከት ለሁላችንም ይዲረሰን❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ የተመሰገን ይሁን ለደጃ ታቢቃን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 года назад +1

    *_የፈጣሪ እናት እመቤቴ ማረያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ_*
    *_የፈጣሪ እናት እመቤቴ ማረያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ_*
    *_የፈጣሪ እናት እመቤቴ ማረያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ_*
    _*አሜን፫ የዘወትር ጥበቃሽን አይለየን*🕯🤲🏻_

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ወይም አምባ ትልቅ ታእምር ነው እመቤታችን ለደጀዋ ታብቃን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @user-zq9hs1yt9c
    @user-zq9hs1yt9c 2 года назад +2

    በእውነት ዕፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ምሰጋና አምልኮት ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ክብር ምሰጋና ለእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ይሁን አሜን በረከታቹ ይድረሰን አባቶቻችን አሜን፫

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቅድሰት ድንግል ማርያም
    የሁሉ እናትናት ሁላችንም ትጉበኝን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 года назад

    አባየ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ረጂም ጤናና ዕድሜ ያድልልኝ አባየ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ። ወትሮም የኛ ሀጢያት በዝቶ ነው ታምሩዋ እዳይገለፅ ድህነት እዳናገኝ ያደረገው ከስዋ ምን ጎሎ ያውቃል ???ክብር ለልጀዋ ለወዳጀዋ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እመቤታችን የጌታ ማደሪያው መንበሩ ቅዱሳን ዘወትር በዙሪያዋ ይከባሉ !!!

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад

    እመቤቴ ቅድስት ዴንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ እምዬ እናቴ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 года назад

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክ እናት አዛኝቷ ክብር ይገባሻል አንቺን እናት አርጎ የሰጠን ልጅሽ ቅዱስ አማኑኤል ክብር ምስጋና ይዽረሰው ዕፁብድንቅ ነው አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እማምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @askask6365
      @askask6365 2 года назад

      🥰💒💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p 2 года назад

    አሜን እግዝአብሔር ይመስገን ስራህ ድቅ ግሩም ነዉ በሉት እግዚአብሔርን ክብር ለድግል ማሪያም ይሁን አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫🙏🙏🙏💕💕💕💕💕🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾❤❤❤

  • @eeee8257
    @eeee8257 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዱተ አምላክ ቅዱስት ድንግል ማርያም ክብር ምስገና ለእርሱዋ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 Год назад

    አባታችን እንኩዋን ደስ አልዎት የህ ጸጋ የአገልግሎታችሁ ውጤት ነው የሚገርም ተአምር ነው በውጭ ግቢ ውስጥ እንጂ መቅደስ ውስጥ አልተለመደም አሁንም ጸጋውን ያብዛሎት

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g 2 года назад +10

    በእውነት ልዩ ነው !!!

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 года назад

    የእግዚያአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ክቢሪ ለእመቤታችን

  • @bereketadmasu7936
    @bereketadmasu7936 2 года назад

    ስለሆነው ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን፣ እጅግ ድንቅ ነው የእመቤታችን ስራ ! እኔ ግን ሁሌ የሚገርመኝ የቀሲስ ሄኖክ እጅግ ታታሪ መሆን ነው። ዘወትር አገልግሎትን የሚወዱ፣ ስለ ጠላታችን ድያብሎስ ሚስጥር ና ሴራን በማጋለጥ ሰው እንዲድን በጣም የሚደክሙ እጅግ የማደንቃቸው እንቁ የኦርቶዶክስ አባት ናቸው። እሄንን ቤተክርስቲያን እንኩዋን ሰው የበለጠ እንድያውቀ፣ ያለበትንም ችግር ለመቅረፍ በቅርቡ ማድረግ የጀመሩት የ social media ቅስቀሳ በጣም ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው። በርሶስ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስንቱን አዳነ፣ስንቱን ፈወሰ ፣ስንቱን ስለ ጠላቱ ድያንሎስ ሴራ ና ሚስጥር አስተማረ! አባታችን ይበርቱ ነው የምለው። እድሜ ይስጦት ፣ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልዎት!

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 2 года назад

    አመቤቴ ለደጅሽ ያብቃን ብጾሎት አስቡኝ አባታችን ወለተ መስቀል ብሎው ዓረብ ሀገር ሳውዲ ነው ያለሁት ሀገሬ ምግባት ናፈቀኝ

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 2 года назад +1

    እሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የአግልግሎት ዘመናችሁን ያረዘምልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahltlove2047
    @mahltlove2047 2 года назад +3

    😍😍😍😍😍😍የእግዚአብሔርን ሰራ ድንቅ ነወ እመቤቴ ክብር መሰጋና ላንቸ ይሁን

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j 2 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው ሀያሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
    እንዲሁም ለእናቱ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህይተ ንጹሀን ለእማምላክ ለወላዲተ አምላክ ለእመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት
    እመቤቴ አሁን ካለ ውበት የሀጢያት ወጥመድ አንች ፍችኝ ንጹህ አድርጊኝ አንች ታውቂዋለሽ
    የቤተሰቤን የዘመዶቼን ሰላም ፍቅር አንድነትን ከልጅሽ ለምኝልን አሜን ።

  • @user-df7qc2dj9c
    @user-df7qc2dj9c 2 года назад

    አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለደጇ ያብቃን ጥበቀዋ አማላጅነቷ አይለየን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገነ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዝአብሔር ይመሰግን ሌላ ምን እንላለን እርስዋም የስጠን ከእ ንስት ሁሉ የመረጣን የአባቶቻችን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስው አባቶቻች ቡራኬአችሁ ይደርብን ከአባም የምትበለጥ የምድም የሰማይ የማትረግፍ የዘለዓለ አበባችን ስሟ ይመስግንልን እልልልልልልል

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 2 года назад +2

    እም ብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት የልጅ ዋም ቸርነት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን🙏🙏

  • @user-xt4qr7yh7l
    @user-xt4qr7yh7l 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እማ ፍቅር ያምላካችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን!

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አናታችን፣አማ፣ፍቅርያምላችን፣አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣አሜን አሜን፣🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r 2 года назад

    ወለላይቱ ማሪያም የጌታ እናት ክብርና ምስጋና ይገባሻል

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 2 года назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ይገርማል በእዉነቱ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidestyosetinayoutube7609
    @kidestyosetinayoutube7609 2 года назад

    ወላዲተ አምላክ ዛሬ ከነልጇ ኢትዮጵያን እየጠበቀችልን ነው ምን አይነት ደግ አባትና ትሁት እናት ነው ያለን ክብር ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
    ክብር ለወላዲተ አምላክ
    ክብር ለቅዱሳን ሁሉ ይሁንልን አሜን

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እመ ብርሃን ያስራት የቡክራት ሃገሩዋን ትጠብቅልን ምልጃና ፀሎቱዋ አይለየን አሜን

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 2 года назад

    አሜን !የሙሽራይቱ ፣የወለላይቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ የሁላችንን ልመና እንደየጥያቄያችን ምላሽ ይሰጠናል ፤ ሰጥቶናልም።
    "አቤቱ ተቀብለህኛልና ፣ጠላቶቼንም ደስ አላሰኘህብኝምና ከፍ-ከፍ አደርግሃለሁ ።"/መዝ: 29/
    የድንግል ልጅ የልመናችንን ቃል ስለሰማ እናመሰግነዋለን ።ለአባታችን እና እዚያች ቤተክርስቲያን ለምታገለግሉ በእመቤታችን ለተመረጣችሁ ሁሉ የዕም ዓምላክ ጸጋና በረከት ይብዛላችሁ ። ንብ ከቤተክርስቲያኗ የድህነት ማር መፍለቂያ የመጀመሩ ማሳያ ምሳሌ ናት ።እንኳን ደስ አለን።

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n 2 года назад

    ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም መቼም ቢሆን ትታን አታቅም
    እመቤቴ መራራህይወቴን ቀይሪልኝ

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
    አባታችን ልክ እንደአየዎት ነው የንስሐ አባቴ ቢሆኑልኝ ብዬ ከልቤ ተመኘሁ የልብሽ ይሳካልሽ በሉኝ የእመቤታችን ልጆች

  • @seblemekbib7564
    @seblemekbib7564 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የጌታች የእየሱስ ክርስቶስ እናት ክብርና ምስጋና ይገባታል

  • @hiruthabswit4410
    @hiruthabswit4410 2 года назад

    የጌታዬ እናት የጨለማ መብራቴ ክብሬ ነሽ ሞገሴ ክብርናምስጋና ይገባሻል የኔ እናት

  • @tewhdawitgual6413
    @tewhdawitgual6413 2 года назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ታአምር ነው የእግዚአብሔር ታአምር ስራ ድንቅ ነው
    ፍቅራ ይደርብን

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 2 года назад

    እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀሎት በምልጃሽ ሀገራችንን ጠብቂልን 😭😭😭😭 ምድራችን የደም ምድር ሆኗል ጭንቀታችን ሀዘናችን በርትቷል አምላክ በቃችሁ እንዲለን ለምኝልን።

  • @malikaalanzi4898
    @malikaalanzi4898 2 года назад

    የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አስካለማርያም በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀጢያተኝ ነኝና

  • @seblegetachew7908
    @seblegetachew7908 2 года назад +3

    በጣም የገረማል የአመቤቴ ድንቅ ታምራ ምልጃዋ ከሁላችን ጋር የሁን አሜን።

  • @edasooganamoo7092
    @edasooganamoo7092 2 года назад

    እሠይ እሠይ እሠይ እግዚያቤሔር ይማስገን እማምላክ ላደጂሽ አብቅኝ ታማስገን ክርስትያን ባማሆኔ ኮረሁ ከነ ወገኖቼ ታማስገን ማታደል እኮነው አባቶቼ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም የልጆቼ ወለታ ያወንስ እህታ ማሪያም ወለታ ማድን ባፀሎት አስብን አባቶቼ

  • @godislove2279
    @godislove2279 2 года назад +1

    እልልልልልል የ እምቤተ ተአምር ድንቅ ነው ሁሌም ምልጃዋ አይለየን የተዋህዶ ልጆች አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 2 года назад +2

    ድንቅ እናት አለችን እልልልልልልልልልል እመቤቴ ሀገርሽን አሳስቢ የውንድማማቾችን እልቂት አስቁሚልን ኦመቤቴ ለልጅሽ አሳስቢልን ኢትዮጽያን አስብያት አባታችን በፀሎቶት አስቡን

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Год назад +1

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ይሁን

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 2 года назад +2

    የእመቤታችን ምልጃዋ ከሁላችን ጋሪ ይሁን አሜን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወላዲተ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይገባሻል ገና ብዙ ተአምር እናያለን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!🙏💒🙏💒🙏💒

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q 2 года назад +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ የእግዚአብሔር ተአምር ነዉ ይገርማል

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመሰገንየፈጣሪሰራእመብርሀንየሁሉእናትክብርይገባታል🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🤲

  • @user-st4tp3cl4j
    @user-st4tp3cl4j 2 года назад

    እፁብ ድንቅ ነው ድንግል ማርያም አበባ ናት በእውነቱ እንዴት ደስ ይላል በምልጃዋ ትመልከተን ስላሙ ታምጣልን በእውነቱ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 2 года назад

    ሁሉን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይድረሰው ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ተመሰገን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 года назад +11

    በአውነት አባታችን በጣም ድንቅ ነው አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን

    • @wagayewalelgn4170
      @wagayewalelgn4170 2 года назад

      የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም ከብርና ምሰጋና ይገባታል ። ወረዳውና ቀበሌዉ የት አደሆነ ብትገልጹልኝ

  • @maryaimenate3206
    @maryaimenate3206 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ድንቅ ናት ክብር ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ይሁን
    እናቴ ሆይ አንቺ ድንቅ ፣ልዩ ነሽ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 года назад +1

    እግዛአብሄር ይመስገን በዚህ ከፉ አይኔ እና በዚህ ከፉ ዘመን ይህንን ታአምር ላሳየኝ ለእግዛአብሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜንንን ክብር ምስጋና ለእመ አምላክ ይሁን

  • @bhcon854
    @bhcon854 2 года назад

    እመብርሀን የጭንቅ አማላጅዋ እግዚያብሄር ይመስገን ደስ ይላል

  • @user-iy5hy3pj7t
    @user-iy5hy3pj7t 2 года назад

    የእመቤታችን ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ ምንኛ እድለኛ ነኝ
    የእመቤታችን ስእልዋ ስመለከተው ሁሌ አድስ ነው ለኔ ባየው ባየው አልጠግቦዉም ትናፍቀኛለች ሁሌ ልዬ ናት ለኔ እመቤተ 🙏🙏🙏

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u 2 года назад

    ሰላም አባየ የኛ እንቁ በረከታችሁ ይድረሰን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይሁን

  • @adisu4246
    @adisu4246 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እይመሰገን 💐💐💐💐💐💐👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌾🤲

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 года назад +1

    ክቡር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይህን አሜን።

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 года назад

    ማርያም እንደኛው ሰው ናት የስድስት ልጆች እናት መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ፤ መናፍቃኖች፥ዬሌለውን አትናፍቅ