Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህር እንኳን ደና መጡ በፀሎት ያስቡኝ ወለተብርሃን ብሎ አባ ሁሉም እሰካሁን እማዳምጦው ትምህርቶች ከኔ ላይአሉ ግንያለሁት በአረብ ሀገር ነኝ ንስሐ ገብቸ ለቅዱስ ቁርባን እንድበቃ በፀሎታቹ እሰቡኝ 😭😭
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አለም ንስሃ እዚህም ሆነህ ቢሆን ተቀበል እግዚአብሔር ከፈቀደልን ስጋ ወደሙ በሀገራችንየተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Egzabher.Kelayh.ynsalik.EmeBrehan.kegonhThun.wedm.Azoh
ayzohi wendime egziabher yasibihi balehibet yitebikihi ayzohi betselot berta
Ameen Ameen Abbaatachin Kale hiyootin Yasemmaalin .Ye Aglgiloot Zemen Yadililin
😭😭😭
ቀንና ለሊት በፀሎታችዉ ለማይረሱን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን የእሰራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Amen amen amen
ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
@@Ourtime-1 0n0j9h Minimizeminimizejh@0jjz
መምህር እኔ ምሰጥሪን የተናገርኩ መሰለኝ ለእርሱ የኔን ህይወት ነው እኮ የሚሰተምሩት😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሐ አበቃኝ አሁን ከእግዚአብሔር ተለየች መኖር ሰለቸኝ በጸሎት ያሰቦኝ አባቴ ወለተ ሰላሴ እያሉ በሰደት መከራተተ ሆኑል የኔ ነገር 😭
በ coved 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረው እንጦጦ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጸበል ተጀምሯል የእመብረሃን ልጆች ትላንት በ ፌስቡክ ገጽ ላይ አንብብ ያለሁ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሄዳችሁ መጠበቅ መቁረብ ትችላላችሁ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የኔን ባህርይ ነው የነከሩኝ አባቴ በጣም የሚወደኝ የሚያፈቅረኝ ሰው አለ ግን እኔ ምንም ስሜት የለኝም ጥሩ ሰብዕና አለው ስራ አለው በመንፈሳዊ ሕይወት ጥሩ ሰብዕና አለው ግን እኔ አልወደውም ሲያወራኝ ሲያናግረኝ ገና ያንገሸግሸኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እሱን ከራኩት ይጎዳል ብዬ ሌላው ሕይወት አልጀመርኩም ብጀምርም ከ 2 ወር ያለፈ ግኑኝነት አይኖረኝም ያስጠሉኛል ከሰው ጋር የመግባባት ችግር የለብኝም ከማንም ሰው ጋር በቀላሉ እግባባለው የመግባባት ችግር የለብኝም ግን ተግባብቻ መኖር አልችልም።ጭንቅላቴ በሙሉ ተደፍኖብኛል እግዚአብሔር ምስጥሩን ይግለጽልኝ።
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን በእድመና በፀጋ ይጠብቅልን አርሶ ትምህርት የአይነ ጥላ መንፈስ ከክፍል አንድ ጀምሮ እስከ መጨረሻ ያስተማሩት በኔ ላይ አለ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ ኣባ
እንኳን አደረሻቸሁ መምህራችን እኔ ጊዜዬን በከንቱ አሳልፋለሁ የእናተን ትምህርት እንኳን ማዳመጥ አልቻልኩሞ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህራችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ወለተ ማርያም ነኝ ስደተኛዋ
Wolet mariyam egizeabher yasibishiYasiben
ruclips.net/video/-dc4iuAZszQ/видео.html
@@tinafarah4173 አሜን አሜን አሜን
ብቻ ምን እደምልህ እኔ አላቅም ብዙ ጊዜ ራሴን ስጠይቀው የነበረ ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬመፍትሔ ካንተ ትምህርት አግንቻለሁ አባ ቃልይወት ያሰማልን ፋጣሪ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
facebook.com/805087122955708/posts/2055566674574407/
ቃለ ሂወት ያሰማልን ምርጥ ኣባታችን ።የመንፈሱ ስልት እንድናውቅ እግዚኣብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ።ኣሜን ኣሜን ኣሜንበጸሎታቹ በቤተ መቅደስ እግዚኣብሔር ገብረሊባኖስን ብላቹ ኣስቡኝ ። ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ምርጥ ኣባታችን ።
ቀሲስ፡ሔኖክ፡እድሜይስጥልን፡በተለይ፡ለኛለስደተኞች፡የእርሶትምሕርት፡በጣምነው፡የጠቀመን፡ምንአለበት፡እንደዚሌሎቹ፡መምሕራን፡የዚየአጋንትን፡ክፈት፡ትውልዱን፡ቢያስተምሩ፡ጥሩነበር፡ትውልዱ፡ካለማወቅ፡ጠፈታል፡አንዳም፡እኔነኝ
መምህር ተስፋዬ አበራን ተከታተይ
ሰለ* *ቃሉ* *የቃሉን* *ባለቤት* 📚📚📚🍃 *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ስሙ* *ይክብር* *ይመስገን* *አሜን* 📚📚🍃 *አኛም* *ቃሉን* *ስምትን* 30 60 100 *ያማረ* *መልካም* *ፍሬ* *እንድናፍራ* *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ይርዳን* *አሜን* 🍃🍃📚📚📚🍃ቅዱስ ቃሉን ለአሰትማርን አባታችን ቃል ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይለን🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
@@Ourtime-1 እሺ
@@birtukanyerga2933 አመሰግናለሁ ብርቴ ቪድዮ ሁለት ደቂቃም ቢሆን እይ እንዳይነሳ ሰብስክራይፕሽ
@@Ourtime-1 እሺ አሜን፫ ምሰጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
ውድ እህት ወንድሞቸ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለፃዴቁ አባታችን አብየ ገብረ መንፈስ ቅድስ አደረሳቹህ አደረስን አባታችን በድሜ በጤና በሞገስ ይ ጠብቅልን እኔ ደካማ ሁኝ ድል ለመንሳት ቤፈታተነኝም ከተፈጠርኩ ጀምሮ ቤተሴቤን ትዳሪን ህይወቴ ሴበጠብጥ የነበረው ይህ ክፋ መንፈስ እንደሆነ አውቄበታለው እንድ ቀን በአጋይስተ አለም ስላሴ ስም ሁሉነገይ እንደሜስተካከል አምናለው አባታችን የኛ የስደተኞች አባት እመቤቴ ትጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልነንወለላይቱ ቅድስ.ድንግል ማርያም ትጠብቅዎት
Timesgin
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ በጣም ተቸግረለው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሃና በምርያም የቱን መነግር እንደለብኝ አለቅም ልመር ብል አይገበኝም አሰቤ ይበተል ቤተሰቤን አልወደችም ሰው ጥምድ የደርገኝል ምን ሰለደርግ ምን ለድርግ አስብኝ ፈጣሪዬ እንድምረኝ😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ነው ሁሉንም በኔ ላይ ያየሁትን ነገር ነው የነገሩኝ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ የት ሄጄ ልጠይቅ እስከማለት ደርሼ ነበር
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ያሉት ሁሉም አለብኝ ከልጅነት እስካሁን እግዚአብሔር ይርዳኝ ከዝህ ክፉ በሽታ እድላቀቅ
ayzosh egziabher yitebikish ehite
እኔም አይኔን ትምህርት ቤት ያመኛል እቤት ግን ምንም አያመኝም
አባታችን በፀሎት ያስቡኝ የሚያስተምሩን ትምህርቶች ሁሉም በእኔ ህይወት ላይ አለ ግን ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ።ሀገሬ ገብቼ ለንስሀ እበቃ ዘንድ ፀልዩልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሀይሊና ብርታት ይስጡት አባታችን በባእድ ሀገር ያለን በፀሎት አስቡን ለሀገራችን እንድንበቃ
አበታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እረ እኔስ በጣም ተቻግረለው ህይወቴ ሁሉ እየጨለማብኝ ነው ፀሎት ደድረግ አልቻልኩም መፀፊ ቅዱስ ማንበብ አልቻልኩም አይኔን የቃጥለኛል ጭንቅለቴን ግንበሬን የቃጥለኛል ሁሌም ሀሰብና ጭንቃት የበዘብኛል መታማታ ከመተኛቴ በፊት ፀሎት አደርገለው አንደንድ ግዜ ፀሎት እየደረኩኝ ይጠፈብኛል ጭንቃት ውስጥ ነው የለውት።
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በጣም ጣቀሚ ትምህርት ነው እኔም በዚ ሰበብ ትምህርቴን ትቼ ተሰዳድኩ በጣም ዓይኔን ይገርደኛል በተለይ በፋተና ዋቅት ደሞ የምጋርማው ዓይኔ በጣም ትላልቅ ነው የሚያቀኝ ሰው ሁሉ ዓይንሽ በጣም ያምረል ይሉኛል ካትምህርት ቤት ስማለስ እረሴን በጣም ያማኛል እበት ጋብቼ አለቅሰለሁ ችጌሬን የምያቅልኝ እግዙአብሔር ብቸ ነው ፋጣሪ ለሃጌሬ በሰለም ያብቃኝ አሁን እማ የደብሎስ ቶንኮል ማሆኑ ገብቶኛል እድሜ ለአበተችን ሐረብ ሃጋር ማሰዳዴ የጣቃማኝ ለዚ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልን አባታችን የምታስተምሯቸው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቅሞኛል እጅግ በጣም አመስግናለሁ ግን ገንዘብን እንድጠላ ገንዘብን እንደቆሻሻ እንደሆነ ያሳየኛል እመለከተው አለሁ እየሰራሁ እንድ ብር የለኝም ለሰው ስጭስጭ ይለኛል ፀጋውን ያብዛሎወት።
Andayent minfis newuKnegarGin des emilewu ginzibin kmwudedi yeshalale 'ginzebin mewudedi yehatiyat hulu sir newu'Emitefawu lemlekam negr khon waga besemaye bet mezigb alen malet newu egizeabher fikido wodot yekbelewuna
amen..amen..amen..kale..hiwet...yasemaln
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
Amen amen amen klak hiwet yesman yene Abet embrhn Eent rjem edme ke tenet gre tsetiot Abetcn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀንና ለሊት በፀሎታችዉ ለማይረሱን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን የእሰራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ሠላም አይለዮት አባታችን🙏🙏🙏 በሠው ሀገር የምኖረውን እህተ ገብርኤልን በፀሎቶ አስቡኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ላባቴ
አናታችን እግዚአቢሄርከፈቀደ በቅርብአገሬእገባለሁ የመጀመሪያው እቅዴ ቤተሰብጋመሄድሳይሆን እርሶንማግኝትነው እግዚአቢሄር ይርዳሽበሉኝ አባታችንየሚያስተምሩት ግማሽበሚባልየኔህይወትናው አባታችን እግዚአቢሄርይባርክወት እረጅምእድሜናጤናይስጥልን
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ አሜን አሜን አሜን
አባታችን የእኔ ልጆች ከርቀት አያዬም እድሜያቸው 17 እና 15 በመነፅር ነው የሚማሩት በፀሎት ያስቡልኝ
ፀበል መጠመቅ ይሞክሩ እመብርሀን ትርዳሽ/ህ
ፀበል እና ስግደት ፆም
መምህር ቃለ ህይዎት ያሠማልን 🙏🙏🙏 በፀሎታችሁ አስቡኝ በአይነጥላ እዬተሠቃዬሁነዉ በእምነቴም ደካማነኝ ወጣትነቴን ከትዳር አርቆ ለሊት ያሠቃዬኛል ማንም ወንድ ወደኔ ደፍሮ መጠጋት አይችልም በጣም እዬከፋኝነዉ ወለተሀና ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ልዑል እግዛብሔርሆይ እንደሠዉ አድርገህ ሠይጣንን ከኔ አባረህልኝ ለምስጋና አብቃኝ 🙏🙏🙏
የራሴ ባህር ነው ይህ ሁሉ ቃል ህይወት ያስማለን እባታችን በተልይ መልካም ስው እለውዳም እሁን እውቅኩት በፀሎትው እስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ሰላሞትን ያብዛልን ስለ ቃሉ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን መምህሬ በማርያም አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ ውስጤ ሰላም የለኝም በሰው ሀገር ነው ያለሁት የማስበው ሁሉ ድብልቅልቅ ብሎብኛል በዛ ላይ ለሊት እንቅልፌ ሁሉ ቅዠት ነው አባቴ በፀሎት ያስቡኝ
Amen amen amen kale hyiwet yasemaln memhrachn abatachn bestelot yasbugn welete mikaeal eyalu abate hyiwet yemilkeyir grum tmrt new mastewaln yadlen amen
እግዚአብሔር ይስጥልንመምሕር
መምህር ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)የአለም መዳኒት እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ምህረት ይላክልህን አሜን(3)
መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልንእኔመቸአወኩና፣የሰይጣንንሴራ፣ለሊትሁልግዜይገናኘኝነበር፣ሲነቃበጣምአለቅሳለሁ፣አይኔሁልግዜይቃጠላል፣ለኔየሆነዉንሁሉ፣አማርጣለሁ፣በቃሁሉምዝብርቅርቅነዉየሚልብኝአሁንግንእግዚአቤርይመስገን፣ሀገሬገብቸ፣ፀበልተጠምቄ፣መስቀልካገቴአስሬአይቸዉሁሌሀክቤትስሄዲ፣ምንምየለብሺይሉኛል፣በፀሎታችሁአስቡኝወገኖቸ😭😭😭
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ከመጀመሪያው ትምርትን የተከታተልኩት ነበር ግን የሚያስተምሩት ሁሉ የህይወቴን ታሪክ የሚናገሩ ይመስልኛል በጣም ከበደ ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት ሳስበው በጣም አለቅሳለው በተለይ ትምህርቱን ሲሰማው በጣም አለቅሳለሁ የሚሄድበት አተወኝ አባቴ እባኮትን በፀሎታ ሀስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇
ይሄ የኔ ባህሪ ነው ። መልካም ወንድን እሚያስጠላ አናቱ ትልቅ አድርጎ ሲያሳየኝ ከዛ አልወደው ብየ ብቸገርም የአይነጥላ መንፈስ እንደሆነ ስላወኩ ዎጥ አድርጌው መንፈሱን እየተቃወምኩት ሳለ ያ መልካም ሰው ያልኩት ሰው እኔ ላይ አቃቂር እያወጣ እኔ በልቤ ሳስብ የነበረውን እሱ በግልፅ ይሄ እንትንሽ እንትንሽ እያለ ሲያወጣ እኔ ላይ የነበረው መንፈስ ተነስቶ እሱ ላይ እንደሄደ ገባኝ። ግን ልጁ እንዲ መንፈስ እንዲወራ አይፈልግም እንጂ።።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ቀሲስ በዓገልግሎት ያበርታወት
እውነት ፡አባታችን፡በጣም ነው፡ሂወቴ፡በደስታ፡ትሞላለች፡ትምህርታችሁን፡ስሰማ፡ቃለህይወት፡ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ከዚህ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ሠላም አይለዮት አባታችን🙏🙏🙏 በሠው ሀገር የምኖረውን እህተ ገብርኤልን በፀሎቶ አስቡኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
ቃለህይወት ያሰማልን የኔ አባት በጣም ደሰ የሚለኝ እመቤታችንን የሚጠሩበት ሰም ነዉ ።እመቤቴ ገነት መንግሰተ ሰማያት ታዉርሰዎት።
አባታችንበእውነት ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደእርሰው ያለ አባት በገጠር ቢያስተምር ጡሩ ነበር የጠፋውን መጋ የሚሰበስብ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ሰው ያስነሳልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
memihir geta zemenotin bemulu yibarikilot erison endawik yeredagn fetari simu yetemesgen yihun emebete titebikot
እግዚአብሔረ ይመሰገን ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ
Betam tiru melektna tmhrt newu.Aba egzabher tsega yabzalachu.medhanyaalem.
አባቴ ፀልዩልኝ ስሜ ሳህለ ስላሴ ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሰላሞትን ያብዛው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Memehe yeha Hulu yena laye yemihon nw yegermale keba keduse neberge esuen sekeba tense tew temsege tana edem yesetote
እንደናተ ያሉትን ያብዛልን መምህር እድሜዎት ይርዘም።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እውነት ሂወታችንን እየታደጋችሁን ነው
Amen le abatachin erijm edime tadililn dingl zare dessssbilonal gedamu teketelin eseyyyy ledejuwa tabikagn kene mela beteseboche le hagere abikitagn enate
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
Abatachene qalehiwetene Yasemalene Seleke quxerone Yaseqemexulene Ebakone Abatachene
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእወነት እድሜ እና ጤና ይሰጠልን በፆሎት አሰብን ወለተ እየሱሰ እያሎ አሰብን እኔ ተቸግራለሁ በእወነት መምህር ፀጋውን ያብዛልን
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
መምህር አድራሻችሁን ባገኝ የእርሶ ድጋፍ ያስፈልገኛልና እባኮትን መዳን ፈልጋለሁና አድራሻችሁን ብትገልጹልኝብ። አባ የማዋዮት አለኝ የእርሶን ጽሁፍ በፌስቡክም በyoutube ም እከታተላለሁእና ጽሁፋ እኔን ናሙና አድርገው የጻፋት ይመስለኛል ሁሉም ነገር የኔን ህይወት ይገልጻል በእርኩስ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው በጸሎቶ ያስቡኝ ሀብተ ዮሐንስ ነኝ። ስለምትሰጡን መንፈሳዊ አስተምሮ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እኛን መምከር እንዳያቋርጡ አባታችን የተቀዋምዎች ነገር ኣይስሙ በመምከር እንጅ በስደብ ኣንፀድቅምናማስተዋል ይስጣቸው❤❤❤
መምህራችን መምህር ቀሲስ ኤኖክ ስለቃሉ ቃለ እይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎ ለናም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen igzehiber Anurilin
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚያብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅልን አባታችን እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ሀዋሪያት እባላለሁ
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእኔ አይን 24 ስአት ነው።የሚያለቅሰው አሁንም ልማዱ ነው እየተባለ መፍተሄም የሚፈልግለት የለ ሁል ግዜ አኬቤት እህድ ነበር ጠብታ ይሰጡኛል እኝደይ ደሞ ውጭ ሂዱ መታከም አለባት ጥቁር መነጮር ትጠቀም ተብየ ግን ተግባራዊ አላረኩትም
ሰላም ለናተይሁንየክርስቶስቤተሰቦችአባታች ንቃለሒወትያሰማልንወለተእየሱስ ብለሁ አስቡኝ አባታችየሚተላለፈውት ምህርትየሚፈታተነኝ እርኩስመንፈስ አለ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ምንማድረግአለብኝ አስቡኝበጸሎት😭😭😭😭😭😭
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen ke melaw batesebhot
Amen. Amen. Amen. Bereketachu.yidiribin
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኛንም ከታሰርንበት ከርኩስ መንፈስ እንድንፈታ እግዚአብሔር ይርዳን🙏
ይኸ ነገርማ እኔም አለብኝ በተለይ አይናወጅ ሚባለው በዙሪያየ ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ግን መምረጥ አልችልም
memhr ankun be selam metu kale hiwet yasmaln aynachn tru tru and nayiy guta yagthen
እግዚህሐብሄር ይስጥልን ሁሉም ትምህርቶት የሁሉም ሰው ችግር ላወቀበት ለበረታ ግን መልስ ያገኝበታል እኔ ግን ከመስማት አላለፍኩምና
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
Selam abatachin be tselotachu asebun Welete selassie ena Welete birhan
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale. Hiwet yesamaln edmena tena. Ystachu memhirachn
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
ኣባ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ወለተ ፃርቃን ሁሉንም የምታስተምሩን እኔ ላይ ኣለ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ህይወታችንን አስተካክልልን 🙏
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን እሜን እሜን ቃለህይወትያስማልን።እሜን ።እባታችን።እባታችን።እባታችን።አሜን እሜን እሜን
እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት የአሰማልን
የስደቶኞች አባታችን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ። እንደ መምህራችን ያለ መምህራን እግዛቤሄሬ ያብዛልን አሜን
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..abatachin
Kale hiwet yasamaln abattachen
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
Ameen Ameen Ameen abatachen qalehiwot yasemalen yagelgelot zemenachun yebarkelen
በስደት ላይ ያለችሁ እህት ወንድሞቸ ስላም ለናተ ይሁን እኔ ትልቅ አይነ ጥላ አለብኝ ግንበፆለቴ ደካማ ስለሁንኩኝ መንፈስ አይየዝልኝ አለ በፆለት አስቡኝ
Amen amen amen kal hiwet yesmalna
መምህር እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛለወት ትምህርተወ በግልፅ እራሣችንን አንድንመለከት አሥችለውናል
Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xega egziabhier amlak yebzahalkum
አባታችን እድሜ ይሥጠዎት❤❤
Mamihirachin Egzihabiher edime na tena yistek ameeen kale hiwot yasemalen mengisty semayat yawarsilen ameeen 😍❤🤲🤲
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን አሜን በፆለተዎ ያስቡን
Keduse egeziyabher yetmsegenYehun memeherachin kale hiywotYasemalin amen keduse Egeziyabher Edmen ketena Gar yeistelen amen
amen amen amen Kele hiwet yasemalen abatachin
Amen Amen KalHiwet Yasemalen Memerachen
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንእድሜናጤና ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ ውን ጨምሮ የደብዛልን። አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እንኳን ደና መጡ በፀሎት ያስቡኝ ወለተብርሃን ብሎ አባ ሁሉም እሰካሁን እማዳምጦው ትምህርቶች ከኔ ላይአሉ ግንያለሁት በአረብ ሀገር ነኝ ንስሐ ገብቸ ለቅዱስ ቁርባን እንድበቃ በፀሎታቹ እሰቡኝ 😭😭
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አለም ንስሃ እዚህም ሆነህ ቢሆን ተቀበል እግዚአብሔር ከፈቀደልን ስጋ ወደሙ በሀገራችን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Egzabher.Kelayh.ynsalik.EmeBrehan.kegonhThun.wedm.Azoh
ayzohi wendime egziabher yasibihi balehibet yitebikihi ayzohi betselot berta
Ameen Ameen Abbaatachin Kale hiyootin Yasemmaalin .Ye Aglgiloot Zemen Yadililin
😭😭😭
ቀንና ለሊት በፀሎታችዉ ለማይረሱን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን የእሰራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Amen amen amen
ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
@@Ourtime-1 0n0j9h Minimizeminimizejh@0jjz
መምህር እኔ ምሰጥሪን የተናገርኩ መሰለኝ ለእርሱ የኔን ህይወት ነው እኮ የሚሰተምሩት😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሐ አበቃኝ አሁን ከእግዚአብሔር ተለየች መኖር ሰለቸኝ በጸሎት ያሰቦኝ አባቴ ወለተ ሰላሴ እያሉ በሰደት መከራተተ ሆኑል የኔ ነገር 😭
በ coved 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረው እንጦጦ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጸበል ተጀምሯል የእመብረሃን ልጆች ትላንት በ ፌስቡክ ገጽ ላይ አንብብ ያለሁ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሄዳችሁ መጠበቅ መቁረብ ትችላላችሁ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የኔን ባህርይ ነው የነከሩኝ አባቴ በጣም የሚወደኝ የሚያፈቅረኝ ሰው አለ ግን እኔ ምንም ስሜት የለኝም ጥሩ ሰብዕና አለው ስራ አለው በመንፈሳዊ ሕይወት ጥሩ ሰብዕና አለው ግን እኔ አልወደውም ሲያወራኝ ሲያናግረኝ ገና ያንገሸግሸኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እሱን ከራኩት ይጎዳል ብዬ ሌላው ሕይወት አልጀመርኩም ብጀምርም ከ 2 ወር ያለፈ ግኑኝነት አይኖረኝም ያስጠሉኛል ከሰው ጋር የመግባባት ችግር የለብኝም ከማንም ሰው ጋር በቀላሉ እግባባለው የመግባባት ችግር የለብኝም ግን ተግባብቻ መኖር አልችልም።ጭንቅላቴ በሙሉ ተደፍኖብኛል እግዚአብሔር ምስጥሩን ይግለጽልኝ።
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን በእድመና በፀጋ ይጠብቅልን አርሶ ትምህርት የአይነ ጥላ መንፈስ ከክፍል አንድ ጀምሮ እስከ መጨረሻ ያስተማሩት በኔ ላይ አለ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ ኣባ
እንኳን አደረሻቸሁ መምህራችን እኔ ጊዜዬን በከንቱ አሳልፋለሁ የእናተን ትምህርት እንኳን ማዳመጥ አልቻልኩሞ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህራችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ወለተ ማርያም ነኝ ስደተኛዋ
Wolet mariyam egizeabher yasibishi
Yasiben
ruclips.net/video/-dc4iuAZszQ/видео.html
@@tinafarah4173 አሜን አሜን አሜን
ብቻ ምን እደምልህ እኔ አላቅም ብዙ ጊዜ ራሴን ስጠይቀው የነበረ ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬመፍትሔ ካንተ ትምህርት አግንቻለሁ አባ ቃልይወት ያሰማልን ፋጣሪ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
facebook.com/805087122955708/posts/2055566674574407/
ruclips.net/video/-dc4iuAZszQ/видео.html
ቃለ ሂወት ያሰማልን ምርጥ ኣባታችን ።
የመንፈሱ ስልት እንድናውቅ እግዚኣብሔር
ማስተዋሉን ይስጠን ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
በጸሎታቹ በቤተ መቅደስ እግዚኣብሔር ገብረሊባኖስን ብላቹ ኣስቡኝ ።
ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ምርጥ ኣባታችን ።
ቀሲስ፡ሔኖክ፡እድሜይስጥልን፡በተለይ፡ለኛለስደተኞች፡የእርሶትምሕርት፡በጣምነው፡የጠቀመን፡ምንአለበት፡እንደዚሌሎቹ፡መምሕራን፡የዚየአጋንትን፡ክፈት፡ትውልዱን፡ቢያስተምሩ፡ጥሩነበር፡ትውልዱ፡ካለማወቅ፡ጠፈታል፡አንዳም፡እኔነኝ
መምህር ተስፋዬ አበራን ተከታተይ
ሰለ* *ቃሉ* *የቃሉን* *ባለቤት* 📚📚📚🍃 *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ስሙ* *ይክብር* *ይመስገን* *አሜን* 📚📚🍃
*አኛም* *ቃሉን* *ስምትን* 30 60 100 *ያማረ* *መልካም* *ፍሬ* *እንድናፍራ* *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ይርዳን* *አሜን* 🍃🍃📚📚📚🍃
ቅዱስ ቃሉን ለአሰትማርን አባታችን ቃል ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይለን🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@@Ourtime-1 እሺ
@@birtukanyerga2933 አመሰግናለሁ ብርቴ ቪድዮ ሁለት ደቂቃም ቢሆን እይ እንዳይነሳ ሰብስክራይፕሽ
@@Ourtime-1 እሺ አሜን፫ ምሰጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
ውድ እህት ወንድሞቸ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለፃዴቁ አባታችን አብየ ገብረ መንፈስ ቅድስ አደረሳቹህ አደረስን አባታችን በድሜ በጤና በሞገስ ይ ጠብቅልን እኔ ደካማ ሁኝ ድል ለመንሳት ቤፈታተነኝም ከተፈጠርኩ ጀምሮ ቤተሴቤን ትዳሪን ህይወቴ ሴበጠብጥ የነበረው ይህ ክፋ መንፈስ እንደሆነ አውቄበታለው እንድ ቀን በአጋይስተ አለም ስላሴ ስም ሁሉነገይ እንደሜስተካከል አምናለው አባታችን የኛ የስደተኞች አባት እመቤቴ ትጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልነንወለላይቱ ቅድስ.ድንግል ማርያም ትጠብቅዎት
Timesgin
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ በጣም ተቸግረለው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሃና በምርያም የቱን መነግር እንደለብኝ አለቅም ልመር ብል አይገበኝም አሰቤ ይበተል ቤተሰቤን አልወደችም ሰው ጥምድ የደርገኝል ምን ሰለደርግ ምን ለድርግ አስብኝ ፈጣሪዬ እንድምረኝ😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ነው ሁሉንም በኔ ላይ ያየሁትን ነገር ነው የነገሩኝ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ የት ሄጄ ልጠይቅ እስከማለት ደርሼ ነበር
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ያሉት ሁሉም አለብኝ ከልጅነት እስካሁን እግዚአብሔር ይርዳኝ ከዝህ ክፉ በሽታ እድላቀቅ
ayzosh egziabher yitebikish ehite
እኔም አይኔን ትምህርት ቤት ያመኛል እቤት ግን ምንም አያመኝም
አባታችን በፀሎት ያስቡኝ የሚያስተምሩን ትምህርቶች ሁሉም በእኔ ህይወት ላይ አለ ግን ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ።ሀገሬ ገብቼ ለንስሀ እበቃ ዘንድ ፀልዩልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሀይሊና ብርታት ይስጡት አባታችን በባእድ ሀገር ያለን በፀሎት አስቡን ለሀገራችን እንድንበቃ
አበታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እረ እኔስ በጣም ተቻግረለው ህይወቴ ሁሉ እየጨለማብኝ ነው ፀሎት ደድረግ አልቻልኩም መፀፊ ቅዱስ ማንበብ አልቻልኩም አይኔን የቃጥለኛል ጭንቅለቴን ግንበሬን የቃጥለኛል ሁሌም ሀሰብና ጭንቃት የበዘብኛል መታማታ ከመተኛቴ በፊት ፀሎት አደርገለው አንደንድ ግዜ ፀሎት እየደረኩኝ ይጠፈብኛል ጭንቃት ውስጥ ነው የለውት።
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በጣም ጣቀሚ ትምህርት ነው እኔም በዚ ሰበብ ትምህርቴን ትቼ ተሰዳድኩ በጣም ዓይኔን ይገርደኛል በተለይ በፋተና ዋቅት ደሞ የምጋርማው ዓይኔ በጣም ትላልቅ ነው የሚያቀኝ ሰው ሁሉ ዓይንሽ በጣም ያምረል ይሉኛል ካትምህርት ቤት ስማለስ እረሴን በጣም ያማኛል እበት ጋብቼ አለቅሰለሁ ችጌሬን የምያቅልኝ እግዙአብሔር ብቸ ነው ፋጣሪ ለሃጌሬ በሰለም ያብቃኝ አሁን እማ የደብሎስ ቶንኮል ማሆኑ ገብቶኛል እድሜ ለአበተችን ሐረብ ሃጋር ማሰዳዴ የጣቃማኝ ለዚ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልን አባታችን የምታስተምሯቸው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቅሞኛል እጅግ በጣም አመስግናለሁ ግን ገንዘብን እንድጠላ ገንዘብን እንደቆሻሻ እንደሆነ ያሳየኛል እመለከተው አለሁ እየሰራሁ እንድ ብር የለኝም ለሰው ስጭስጭ ይለኛል ፀጋውን ያብዛሎወት።
Andayent minfis newu
Knegar
Gin des emilewu ginzibin kmwudedi yeshalale 'ginzebin mewudedi yehatiyat hulu sir newu'
Emitefawu lemlekam negr khon waga besemaye bet mezigb alen malet newu egizeabher fikido wodot yekbelewuna
amen..amen..amen..kale..hiwet...yasemaln
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
Amen amen amen klak hiwet yesman yene Abet embrhn Eent rjem edme ke tenet gre tsetiot Abetcn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀንና ለሊት በፀሎታችዉ ለማይረሱን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን የእሰራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ሠላም አይለዮት አባታችን🙏🙏🙏 በሠው ሀገር የምኖረውን እህተ ገብርኤልን በፀሎቶ አስቡኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ላባቴ
አናታችን እግዚአቢሄርከፈቀደ በቅርብአገሬእገባለሁ የመጀመሪያው እቅዴ ቤተሰብጋመሄድሳይሆን እርሶንማግኝትነው እግዚአቢሄር ይርዳሽበሉኝ አባታችንየሚያስተምሩት ግማሽበሚባልየኔህይወትናው አባታችን እግዚአቢሄርይባርክወት እረጅምእድሜናጤናይስጥልን
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ አሜን አሜን አሜን
አባታችን የእኔ ልጆች ከርቀት አያዬም እድሜያቸው 17 እና 15 በመነፅር ነው የሚማሩት በፀሎት ያስቡልኝ
ፀበል መጠመቅ ይሞክሩ እመብርሀን ትርዳሽ/ህ
ፀበል እና ስግደት ፆም
መምህር ቃለ ህይዎት ያሠማልን 🙏🙏🙏 በፀሎታችሁ አስቡኝ በአይነጥላ እዬተሠቃዬሁነዉ በእምነቴም ደካማነኝ ወጣትነቴን ከትዳር አርቆ ለሊት ያሠቃዬኛል ማንም ወንድ ወደኔ ደፍሮ መጠጋት አይችልም በጣም እዬከፋኝነዉ ወለተሀና ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ልዑል እግዛብሔርሆይ እንደሠዉ አድርገህ ሠይጣንን ከኔ አባረህልኝ ለምስጋና አብቃኝ 🙏🙏🙏
የራሴ ባህር ነው ይህ ሁሉ ቃል ህይወት ያስማለን እባታችን በተልይ መልካም ስው እለውዳም እሁን እውቅኩት በፀሎትው እስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ሰላሞትን ያብዛልን ስለ ቃሉ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን መምህሬ በማርያም አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ ውስጤ ሰላም የለኝም በሰው ሀገር ነው ያለሁት የማስበው ሁሉ ድብልቅልቅ ብሎብኛል በዛ ላይ ለሊት እንቅልፌ ሁሉ ቅዠት ነው አባቴ በፀሎት ያስቡኝ
Amen amen amen kale hyiwet yasemaln memhrachn abatachn bestelot yasbugn welete mikaeal eyalu abate hyiwet yemilkeyir grum tmrt new mastewaln yadlen amen
እግዚአብሔር ይስጥልንመምሕር
መምህር ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)
የአለም መዳኒት እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ምህረት ይላክልህን አሜን(3)
መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እኔመቸአወኩና፣የሰይጣንንሴራ፣
ለሊትሁልግዜይገናኘኝነበር፣ሲነቃበጣምአለቅሳለሁ፣አይኔሁልግዜይቃጠላል፣ለኔየሆነዉንሁሉ፣አማርጣለሁ፣በቃሁሉምዝብርቅርቅነዉየሚልብኝ
አሁንግንእግዚአቤርይመስገን፣ሀገሬገብቸ፣ፀበልተጠምቄ፣መስቀልካገቴአስሬአይቸዉ
ሁሌሀክቤትስሄዲ፣ምንምየለብሺይሉኛል፣በፀሎታችሁአስቡኝወገኖቸ😭😭😭
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ከመጀመሪያው ትምርትን የተከታተልኩት ነበር ግን የሚያስተምሩት ሁሉ የህይወቴን ታሪክ የሚናገሩ ይመስልኛል በጣም ከበደ ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት ሳስበው በጣም አለቅሳለው በተለይ ትምህርቱን ሲሰማው በጣም አለቅሳለሁ የሚሄድበት አተወኝ አባቴ እባኮትን በፀሎታ ሀስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇
ይሄ የኔ ባህሪ ነው ። መልካም ወንድን እሚያስጠላ አናቱ ትልቅ አድርጎ ሲያሳየኝ ከዛ አልወደው ብየ ብቸገርም የአይነጥላ መንፈስ እንደሆነ ስላወኩ ዎጥ አድርጌው መንፈሱን እየተቃወምኩት ሳለ ያ መልካም ሰው ያልኩት ሰው እኔ ላይ አቃቂር እያወጣ እኔ በልቤ ሳስብ የነበረውን እሱ በግልፅ ይሄ እንትንሽ እንትንሽ እያለ ሲያወጣ እኔ ላይ የነበረው መንፈስ ተነስቶ እሱ ላይ እንደሄደ ገባኝ። ግን ልጁ እንዲ መንፈስ እንዲወራ አይፈልግም እንጂ።።
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
ቀሲስ በዓገልግሎት ያበርታወት
እውነት ፡አባታችን፡በጣም ነው፡ሂወቴ፡በደስታ፡ትሞላለች፡ትምህርታችሁን፡ስሰማ፡ቃለህይወት፡ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ከዚህ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ሠላም አይለዮት አባታችን🙏🙏🙏 በሠው ሀገር የምኖረውን እህተ ገብርኤልን በፀሎቶ አስቡኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
ቃለህይወት ያሰማልን የኔ አባት በጣም ደሰ የሚለኝ እመቤታችንን የሚጠሩበት ሰም ነዉ ።እመቤቴ ገነት መንግሰተ ሰማያት ታዉርሰዎት።
አባታችንበእውነት ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደእርሰው ያለ አባት በገጠር ቢያስተምር ጡሩ ነበር የጠፋውን መጋ የሚሰበስብ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ሰው ያስነሳልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
memihir geta zemenotin bemulu yibarikilot erison endawik yeredagn fetari simu yetemesgen yihun emebete titebikot
እግዚአብሔረ ይመሰገን ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ
Betam tiru melektna tmhrt newu.Aba egzabher tsega yabzalachu.medhanyaalem.
አባቴ ፀልዩልኝ ስሜ ሳህለ ስላሴ ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሰላሞትን ያብዛው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Memehe yeha Hulu yena laye yemihon nw yegermale keba keduse neberge esuen sekeba tense tew temsege tana edem yesetote
እንደናተ ያሉትን ያብዛልን መምህር እድሜዎት ይርዘም።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እውነት ሂወታችንን እየታደጋችሁን ነው
Amen le abatachin erijm edime tadililn dingl zare dessssbilonal gedamu teketelin eseyyyy ledejuwa tabikagn kene mela beteseboche le hagere abikitagn enate
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
Abatachene qalehiwetene Yasemalene Seleke quxerone Yaseqemexulene Ebakone Abatachene
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእወነት እድሜ እና ጤና ይሰጠልን በፆሎት አሰብን ወለተ እየሱሰ እያሎ አሰብን እኔ ተቸግራለሁ በእወነት መምህር ፀጋውን ያብዛልን
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
መምህር አድራሻችሁን ባገኝ የእርሶ ድጋፍ ያስፈልገኛልና እባኮትን መዳን ፈልጋለሁና አድራሻችሁን ብትገልጹልኝብ። አባ የማዋዮት አለኝ የእርሶን ጽሁፍ በፌስቡክም በyoutube ም እከታተላለሁእና ጽሁፋ እኔን ናሙና አድርገው የጻፋት ይመስለኛል ሁሉም ነገር የኔን ህይወት ይገልጻል በእርኩስ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው በጸሎቶ ያስቡኝ ሀብተ ዮሐንስ ነኝ። ስለምትሰጡን መንፈሳዊ አስተምሮ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እኛን መምከር እንዳያቋርጡ አባታችን የተቀዋምዎች ነገር ኣይስሙ
በመምከር እንጅ በስደብ ኣንፀድቅምና
ማስተዋል ይስጣቸው❤❤❤
መምህራችን መምህር ቀሲስ ኤኖክ ስለቃሉ
ቃለ እይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎ ለናም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen igzehiber Anurilin
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚያብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅልን አባታችን እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ሀዋሪያት እባላለሁ
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእኔ አይን 24 ስአት ነው።የሚያለቅሰው አሁንም ልማዱ ነው እየተባለ መፍተሄም የሚፈልግለት የለ ሁል ግዜ አኬቤት እህድ ነበር ጠብታ ይሰጡኛል እኝደይ ደሞ ውጭ ሂዱ መታከም አለባት ጥቁር መነጮር ትጠቀም ተብየ ግን ተግባራዊ አላረኩትም
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
facebook.com/805087122955708/posts/2055566674574407/
ሰላም ለናተይሁንየክርስቶስቤተሰቦች
አባታች ንቃለሒወትያሰማልን
ወለተእየሱስ ብለሁ አስቡኝ አባታች
የሚተላለፈውት ምህርትየሚፈታተነኝ እርኩስመንፈስ አለ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ምንማድረግአለብኝ አስቡኝበጸሎት😭😭😭😭😭😭
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen ke melaw batesebhot
Amen. Amen. Amen. Bereketachu.yidiribin
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኛንም ከታሰርንበት ከርኩስ መንፈስ እንድንፈታ እግዚአብሔር ይርዳን🙏
ይኸ ነገርማ እኔም አለብኝ በተለይ አይናወጅ ሚባለው በዙሪያየ ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ግን መምረጥ አልችልም
memhr ankun be selam metu kale hiwet yasmaln aynachn tru tru and nayiy guta yagthen
እግዚህሐብሄር ይስጥልን ሁሉም ትምህርቶት የሁሉም ሰው ችግር ላወቀበት ለበረታ ግን መልስ ያገኝበታል እኔ ግን ከመስማት አላለፍኩምና
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
Selam abatachin be tselotachu asebun Welete selassie ena Welete birhan
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale. Hiwet yesamaln edmena tena. Ystachu memhirachn
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
ኣባ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ወለተ ፃርቃን ሁሉንም የምታስተምሩን እኔ ላይ ኣለ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ህይወታችንን አስተካክልልን 🙏
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን እሜን እሜን ቃለህይወትያስማልን።እሜን ።እባታችን።እባታችን።እባታችን።አሜን እሜን እሜን
እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
ቃለ ህይወት የአሰማልን
የስደቶኞች አባታችን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ። እንደ መምህራችን ያለ መምህራን እግዛቤሄሬ ያብዛልን አሜን
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..abatachin
Kale hiwet yasamaln abattachen
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
Ameen Ameen Ameen abatachen qalehiwot yasemalen yagelgelot zemenachun yebarkelen
በስደት ላይ ያለችሁ እህት ወንድሞቸ ስላም ለናተ ይሁን እኔ ትልቅ አይነ ጥላ አለብኝ ግንበፆለቴ ደካማ ስለሁንኩኝ መንፈስ አይየዝልኝ አለ በፆለት አስቡኝ
Amen amen amen kal hiwet yesmalna
መምህር እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛለወት ትምህርተወ በግልፅ እራሣችንን አንድንመለከት አሥችለውናል
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xega egziabhier amlak yebzahalkum
አባታችን እድሜ ይሥጠዎት❤❤
Mamihirachin Egzihabiher edime na tena yistek ameeen kale hiwot yasemalen mengisty semayat yawarsilen ameeen 😍❤🤲🤲
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን አሜን በፆለተዎ ያስቡን
Keduse egeziyabher yetmsegen
Yehun memeherachin kale hiywot
Yasemalin amen keduse Egeziyabher Edmen ketena Gar yeistelen amen
amen amen amen Kele hiwet yasemalen abatachin
Amen Amen KalHiwet Yasemalen Memerachen
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንእድሜናጤና ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን
ቃለሒይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን