የአምቦሹክ ቅጠል የፈውስ በረከቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የአምቦሹክ /ጊሽጣ/ቅጠል የፈውስ በረከቶች

Комментарии • 107

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Год назад +6

    ታሜ አንተኮ የተባረክ። ሰው። ነህ። አንተ። ሃዋርያት። ነህ እግዚአብሔር። የሰጠህ። ስጦታ ነህ መታደል። እውቀቱ ጨምሮ ይስጥህ። አኔ። ካንሰር ታማሚ። ነበርኩኝ ከመጠን። በላይ። ነበር። የጎደኝ። ጸጉሬ። እስካሁን። መብቀል። እቢ አለኝ እፊቴ። አልበቅ። አለኝ ነገር። ግን እግዚአብሔር እመስገን አሁን። አስር። ዓመት። ሆነኝ ምነው ቀደም። ብለህ። በነበርክ አንተ ብሩክ

  • @user-ey1zs8qm4d
    @user-ey1zs8qm4d Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እውነተኛ ቤተሰብ እውቀትህን ለመልካም ነገር ተጠቅመህበታ ተባረክ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Год назад +4

    ሰላም ይብዛልህ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rcgtghh7505
    @rcgtghh7505 Год назад +2

    እናመሠግናለን ተሜ ጤና ከእድሜ ገአር የሰልን አሜን

  • @tezeratizazu3564
    @tezeratizazu3564 9 месяцев назад +1

    በጣም በጣም...እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @zumaraalmahdihiyaw6846
    @zumaraalmahdihiyaw6846 6 месяцев назад +1

    ታሜ እናመሰግናለን

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 Год назад +1

    አላህ እድሜን ጤና ይስጥህ የኔ ውድ ወንድም

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Год назад +1

    ታሜ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ስለ ፍረው ምን እንዳለህ ንገረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wudefekadu3234
    @wudefekadu3234 Год назад +1

    ታሜ እናመሠግናለን።

  • @almazbokresion9842
    @almazbokresion9842 Год назад +1

    እንኴዕ ደሐን መጻእካ ven venuto carissimo 💐❤

  • @fevenshemsu279
    @fevenshemsu279 Год назад +1

    You are best ❤❤❤

  • @ermiasermiasborena
    @ermiasermiasborena 3 месяца назад

    ተባረክ

  • @kidistkebede8517
    @kidistkebede8517 9 месяцев назад +3

    ለታይሮይድ አይሆንም ወይ

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 Год назад +1

    ሰላም እንካ ደና መጣክ ተባረክል

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 2 месяца назад +1

    ሰላምህ ብዝት ይበልልን የት ነዉ የሚገኝዉ

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q Год назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ታምየ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 7 месяцев назад

    Btam amsgenalew yene wdem ❤❤❤❤🎉

  • @77861022
    @77861022 Год назад +5

    ሰላም ታሜ ደረቁን ቅጠል አገኘሁት ደረቁም ሲሆን አንድ ቅጠል ብቻ ነው የምጠቀመው? በሳምንት አንዴ ጠዋት እና ማታ አንዳንድ ስኒ ልጠጣ በአንድ ቅጠል አፍልቼ ማለት ነው? ከምግብ በፊት ወይም በኃላ የሚባል ነገር አለው በየቀኑ አይመከርም ብለሃል በእዚህም ጤና ካለን ይበቃል እውቀትህን ስለምታካፍለን አመሰግንሃለሁ ብዙ ወዳጆቼ በብዙ ነገርህ ተጠቅመው ትልቅ ለውጥ አይተዋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @deenatsige3583
      @deenatsige3583 Месяц назад

      አጠቃቀሚ እንዴት ነው ደረቁ

    • @77861022
      @77861022 Месяц назад

      @@deenatsige3583 ውሃ ታፈያለሽ ከ5-10 የሚሆን ቅጠሉን በንፁህ ውሃ ታፀጂው እና በትንንሹ ቆራርጠሽ የፈላው ውሃ ውስጥ ትጨምሪና እሳቱን ቀንሰሽ ለ20 ደቂቃ ከተንተከ በኃላ ታጠፊው እና ሰከን ሲል መጠጣት አንዴ የሳምንቱን ብትሰሪ ጥሩ ነው ቅጠሉ ብዙ ስለሆነ ፍሪጅ አርገሽ እያሞቅሽ መጠጣት ለሳምንት ከጠጣሽ በኃላ አቁሚው ከእዛ ከወር ከ2ወር በኃላ እንደገና መጠጣት እኔ እንደ እሱ ነው ያረኩት ታምራት የሚልሽን ደግሞ ስሚው 🙏🏾

    • @hananseid3730
      @hananseid3730 16 дней назад

      Ebaksh yete new yemigenew

    • @77861022
      @77861022 16 дней назад

      @@hananseid3730 Amazon

  • @setraibrahim8529
    @setraibrahim8529 Год назад +3

    Geshtna ambashuk yelyayl Geshta tafch new ambashuk tenesh yeqomaxexal Harar babezat yebqlal

    • @hananseid3730
      @hananseid3730 16 дней назад

      Bgyta ketelu new ferew medehanitentu

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 8 месяцев назад +1

    ጊሽጣና አባእሾክ ልዩነታቸውን ንገረን መለየት አይቻልም እባክሕ ወንድሜ አስረዳኝ

  • @almazalmue1046
    @almazalmue1046 Год назад +3

    ኬትነው ምናገኘው

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Год назад

    ሰላም ሰላም ታምዬ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ

  • @haimehaime4943
    @haimehaime4943 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድሜ

  • @AshagireDerese
    @AshagireDerese 13 дней назад

    የአምቦሹክ ቅጠል ሻይ ለማዘጋጆት የሚያስፈልገው የውሃ መጠን የውሃ ብርጭቆ ነው ወይም የሻይ ብርጭቆ ነው? የሚያስፈልገው?

  • @nahimasado7914
    @nahimasado7914 Год назад

    ብዙ ትምህርት ስለምትሰጠን ሳላመሰግንህ አላልፍም ከቅጠሉ ውጭ እንደ ፍራፍሬ ብንመገበውስ ጥቅምና ጉዳቱን ምን ያህል መመገብ እንዳለብን ብታስትምረን

  • @assefukassa4381
    @assefukassa4381 Год назад

    tebareklln❤

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Год назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ታሜ ደህና ነህ 💐💐🙏🙏🎉

  • @senaittsehaye3049
    @senaittsehaye3049 7 месяцев назад

    Thanks

  • @ummuneju1973
    @ummuneju1973 Месяц назад

    ena mokerawalehu leke nawe

  • @genethaile2931
    @genethaile2931 8 месяцев назад +1

    ለደም ማነስ ያለበት ይህንን ቅጠል መውሰድ ይችላል ?የደም Oፕላስስ ?አመሰግናለሁ

  • @tezeratizazu3564
    @tezeratizazu3564 9 месяцев назад +1

    ቅጠሉ ደርቆ መጠቀም እንችላለን አምባሾክ

  • @user-ld2ym4wd4l
    @user-ld2ym4wd4l 11 месяцев назад

    ወንድም ስለዚህ ቅጠል ብዙ ሲወራ እሰማለሁ እስኪ በነካ እጅ ከነ አጠቃቀሙ አስረዳን❤

  • @hiwotayalew85
    @hiwotayalew85 Год назад +1

    ሰላም ወንድሜ የኔ ጥያቄ 1 ኛ ቅጠሉ ደርቆ ነዉ የምንጠቀመዉ 2ኛ የካንሰር መዳኒት ለሚወስድ ሰዉ ይቻል ወይ ይሄን ብትመልስል በተረፈ ለምታቀርብልን ነገር ሀሉ ትልቅ ትምርት ነዉ የምናገኘዉ ፈጣሪ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @MeronMekonen-oy5dj
    @MeronMekonen-oy5dj Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-mb8ko2hp6m
    @user-mb8ko2hp6m 7 месяцев назад +1

    ከቅጠሉ ውጪ የበሰለው ተሰንጥቆ አይበላም ወይ

  • @jameelajameela9143
    @jameelajameela9143 Год назад

    Wow

  • @bekeleatebo7780
    @bekeleatebo7780 10 месяцев назад

    የአምቦሹክ ቅጠል እንደሻይ መጠቀም በቀን ወየም በሳምንት ምን ያህል dosage ቀግልጽ ማስቀመጥ ቢቻል

  • @mililegess3070
    @mililegess3070 3 месяца назад

    የአምቦሹክ እና ጊሽጣ ልዩነት አለወይ እባክህ ንገረን 🙏

  • @hananseid3730
    @hananseid3730 16 дней назад

    Edet new metekm yemicalew

  • @alemayehugecho5525
    @alemayehugecho5525 11 месяцев назад

    ኤረ ታሜ

  • @sinkeneshabebe8381
    @sinkeneshabebe8381 Год назад +1

    ለደም አይነት ኦ ይጠቅማል

  • @WarkeDame-re7kv
    @WarkeDame-re7kv 4 месяца назад

    Ibakhi (SARGHINA) be amarigna min yibalal ?

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 8 месяцев назад +2

    በእንግሊዘኛ:ምንድነው:ስሙ

  • @user-vb1ct2mm7m
    @user-vb1ct2mm7m 4 месяца назад

    Selam endet nk ketelun keyet agegnalu le enate nw pls🙏🙏🙏

  • @kedjayasin
    @kedjayasin Месяц назад

    አብሾክና ጊሽጣ አንዳይነት አይደሉም ይላሉ ምን ትላለክ????😊

  • @hanaberhane2095
    @hanaberhane2095 Год назад +3

    አፍንጫ ማሽተት የሚያቆመው በምን ምክንያት ነው ህክምናውስ ?

  • @sinkeneshabebe8381
    @sinkeneshabebe8381 Год назад

    ወንድሜ ታሜ ሰለ ቡና ቅጠል የመታቀዉ ነገር ካለ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ወስጥ ደቡብ ክልል በጣም ነው የሚጠጣው የማየገባበት የቅመም አይነት የለም ምን ትመክረናለህ

  • @ummuneju1973
    @ummuneju1973 Месяц назад

    gen ambashohe ena Gista yelayayal ambashohe westu end tete yetayayaze nawe Gesheta gen enda kiba nawe

  • @ermiyasbfkadu2644
    @ermiyasbfkadu2644 5 месяцев назад

    አላህ ይስጥ የጉበት ህመም አለኝ ግን ካንሰር የለብኝም ኤፖታስ bአለብኝ ግን አራስ ነኝ

  • @77861022
    @77861022 Год назад

    እንዴት ነህ ታሜ ቅጠሉን ያገኘሁት ደረቁን ነው ፍሩቱማ ገበያም ላይ አላገኘሁትም አሜሪካን ሃገር የምትኖሩ ካላችሁ ጠቁሙኝ እባካችሁ 🙏🏾

  • @sinkeneshabebe8381
    @sinkeneshabebe8381 Год назад

    የደም ግፊት ያለበት ሆኖ መድሐኒት የማይስድ ሰዉ መጠቀም ይቻላል ወንድሜ

  • @meazanegashgebre7684
    @meazanegashgebre7684 Год назад

    Bio rosehips what is it please let me know

  • @biruktawitgetachew9101
    @biruktawitgetachew9101 8 месяцев назад

    ያልታመምን ሰዎች መጠቀም እንችላለን?

  • @librameja5283
    @librameja5283 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraGidena
    @SaraGidena 5 месяцев назад

    ስላም ነህ ዶክተር ጊሽጣና አምባሾክ ልዩነቱ ምንድነው?

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Год назад

    ☀️☀️☀️

  • @almazalmue1046
    @almazalmue1046 Год назад

    አጠቃቀሙን እባክ አብራራልን

  • @user-dw1dz7st6s
    @user-dw1dz7st6s 5 месяцев назад

    የት አገኛለው እባክህ በጣም ተቸግሬያለው ወንድሜ

  • @mks739268
    @mks739268 7 месяцев назад

    ስለፍሬው እሰራለሁ ብለህ ነበር እስካሁን አልሰራኸውም?? ፈልጌ አጣሁት።

  • @HelenTewelde-li6pi
    @HelenTewelde-li6pi 2 месяца назад

    የአምባሾክ ድቅት እሳ ሰንት ማንክያ

  • @kedjayasin
    @kedjayasin Месяц назад

    ከይት ነዉ ምናገኘዉ እባካችሁ የምታዉቁ ሰዎች ንገሩኝ

    • @BetselotYemane
      @BetselotYemane 4 дня назад

      ድሬዳዋ በየሠው ጊቢ አለ

    • @kedjayasin
      @kedjayasin 3 дня назад

      @@BetselotYemane አዲስ አበባ የለማ ወደ አአ የሚመጣ ሰዉ ካለ የሚያመጣልኝ እከፍላለሁ ጊሽጣና አምባሾክ ግን ለዩልኝ አምባሾክ አአ አለ ጊሽጣ ግን የለም

  • @tgwolde2808
    @tgwolde2808 6 месяцев назад +1

    ሰላም ታሜ ቅጠሉን የት እናገኛለን

    • @mizomido-kz1xi
      @mizomido-kz1xi 3 месяца назад

      ኢትዮጵያ ደቡብ አገር አለ

  • @user-ht9nr9gi3x
    @user-ht9nr9gi3x 11 месяцев назад +1

    እናቴ የጨጓራ ካንሰር አለባት ስንት ልስጣት መጠኑ

    • @kedjayasin
      @kedjayasin Месяц назад

      ከየት አገኘሽዉ በናትሽ ንገሪኝ

    • @mercyblessed327
      @mercyblessed327 Месяц назад

      @@kedjayasinene gar ale

  • @Maimuna-xq6ux
    @Maimuna-xq6ux Год назад

    🎉

  • @user-pu6uh3jx1p
    @user-pu6uh3jx1p 8 месяцев назад

    Yedem maketega lemwwsed sew yehonal

  • @tigistgebregiwergs-ix5fz
    @tigistgebregiwergs-ix5fz 8 месяцев назад

    ለካሰር ላለበት በየቀኑ ነው

  • @tshaykebed72
    @tshaykebed72 3 месяца назад

    አሁን አጠቃቀሙን ንገረን ገን ፍሬዉ ነዉ ቀጠሉን

  • @raheltiroro6956
    @raheltiroro6956 7 месяцев назад

    ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን አምቦሹክ እና ጊሽጣ አንድ ናቸው? ተባረክልኝ

  • @tigistgebregiwergs-ix5fz
    @tigistgebregiwergs-ix5fz 8 месяцев назад

    ሰላም ከጊሽጣ ቅጠል ይለያል

  • @ermiyasbfkadu2644
    @ermiyasbfkadu2644 5 месяцев назад

    መድሀኒት አለኝ ምን ላርግ

  • @alemitumenena6101
    @alemitumenena6101 7 месяцев назад

    የደረቀውን ቅጠል መጠቀም ይቻላል ወይ ?

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 8 месяцев назад

    የት ይገኛል እባኮት ለእንቅልፍ እባኮት አምጥሉኝ እኔ የሚነረው ጀርመን ነው

  • @user-pu6uh3jx1p
    @user-pu6uh3jx1p 8 месяцев назад

    Yemwsdwe bebado hode new

  • @ArhibuBiytLebusaB
    @ArhibuBiytLebusaB 8 месяцев назад

    እባክህ አጠቃቀሙን ቢደወ ስራበት

  • @rgatgebremichael
    @rgatgebremichael 8 месяцев назад

    የት ይገኛል እባካቹ ኪሞ እየ ወሰደት መዉሰድ ይቻላል እባክ ንገረን

    • @mizomido-kz1xi
      @mizomido-kz1xi 3 месяца назад

      ኢትዮጵያ ደቡብ አለ ቡታጀራ ሐዋሳ አለ

  • @brukmhmeednur4446
    @brukmhmeednur4446 8 месяцев назад

    ጊሽጣ ይጣፍጣል አቦሸክ ይመራል እና ልዩነት የለውም ወይ ፍሬው ነው ሚበላው ቅጠሉ ነው ወይ?

  • @77861022
    @77861022 Год назад

    በሻይ ቅጠል መልክ የሰሩትን መውሰድ ይቻላል? አምሰግናለሁ 🙏🏾

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Год назад +1

      ይቻላል

    • @at8148
      @at8148 Год назад

      ፎቶውን ላኪልኝ እባክሽን የሻይ ቅጡሉ

    • @77861022
      @77861022 Год назад

      @@at8148 እኔ ያገኘሁት ደረቁን ቅጠል ነው

  • @rgatgebremichael
    @rgatgebremichael 8 месяцев назад

    መልሲ ፈልጌ ወንድሚ

  • @ermiyasbfkadu2644
    @ermiyasbfkadu2644 5 месяцев назад

    አረ በአላህ ስልክህን

  • @jameelajameela9143
    @jameelajameela9143 Год назад

    Endt nwo metkmw

  • @user-pu6uh3jx1p
    @user-pu6uh3jx1p 8 месяцев назад

    Yemwsdwe bebado hode new

  • @user-pu6uh3jx1p
    @user-pu6uh3jx1p 8 месяцев назад

    Yemwsdwe bebado hode new