የአርቲስት ሙናዬ መንበሩ ልጅ የእናቴን ስም ላሰጠራ ትለናለች....ሐና ዮሐንስ | Hanna Yohannes | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የአርቲስት ሙናዬ መንበሩ ልጅ የእናቴን ስም ላሰጠራ ትለናለች....ሐና ዮሐንስ | Hanna Yohannes | Ethiopia
    ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    የአረቲስት ሙናዬ መንበሩ ልጅ የእናቴን ስም ላሰጠራ ትለናለች....ሐና ዮሐንስ | Hanna Yohannes | Ethiopia
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 285

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +41

    የኔ እናት በጣም ነው ምታዛዝ ነው
    እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው
    መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነው
    በዛውም በስደት ላይ 😭💔

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 3 года назад +70

    ሙናዬ መንበሩ አስመስላ ሳይሆን ሆና የምትተውን ምርጥ አርቲስት ነበረች እንግዲ በርቺ አንቺም እሷን ባንቺ ውስጥ እንድናያት

    • @asklalema2906
      @asklalema2906 3 года назад

      እግዚያብሔር ይርዳሸ እሷንም ነብሶን በገነት ያኑረው ሀንዬ በጣም አድናቂሸ ነኝ

    • @fafifafi6814
      @fafifafi6814 3 года назад

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +62

    እንኳን ለእናታችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሰማዕቷ በረከት ይደርብን!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +57

    ዛሬኮ አርሴማ አመታዊ በዓሏ ነው ክብር ምስጋና ለቅድስት አርሴማ ይሁን
    ቻናሌ ላይ መዝሙር እና ስብከት ይመልከቱ - የናታችን በረከቷ ይደርብን አሜን -

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 года назад +16

    ምርጥ አርቲስት ነበረች ሙናዬ ነፍሷን በአፀደገነት ያኖርልን አይዞሽ ማማዬ ሀኒ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 года назад +31

    ሀኒዬ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ 😘 የኔ ምርጥ ነሽ💖 ሙናዬ በጣም አጋፋ ነች ስራዋ ከመቃብር በላይ ነው አይረሳም

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 3 года назад +9

    ሀኒ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን በምትወጃት ማርያም እና ኢትዮጵያ ይሁንብሽ ስወድሽ

  • @himanotmelkamu1398
    @himanotmelkamu1398 3 года назад +4

    ሀንዬ እግዚአብሄር ያክብርሽ ሙናዬ መቼም የማትረሳ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነበረች በጣም ስራዋን አክባሪ በጣም በጣም በጣም ነው ምወዳት ልጅዋ ስሙዋን እንደምታስጠራ ተስፍ አደርጋለሁ ጌታ ይርዳሽ

  • @et1206
    @et1206 3 года назад +19

    ሙናዬ መንበሩ እንወዳታለን ነፍሷን ይማረው ሀንዩ የኔ ድንብሾ ድብልብል እያልሽብኝ ነው እኮ

  • @abchusugerager747
    @abchusugerager747 3 года назад +12

    ሃኒዬ ዉድዋ እንዲ እንዲ ዓይነት ቀጥይቤት
    በዛለ አድናቂሽ ነኝ ይመችሽ ምርጥ አርቲስት #1

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ

    በርቺ የናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ነው እውነት ነው ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ እናቴን በልጅኔቴ ነው ያጠሁት በጣም ከባድ ነው

    • @umrihab3177
      @umrihab3177 3 года назад

      እኔ ካጣኋት 5 ወር ሆነኝ ኡፍፍ እንዴት ልርሳሽ እማ😥

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 года назад +1

    እናቴን አሰታወሳችሁኝ ይህን ዘፈን ትዘፋንልኝ ነበር ህፃን ሆኜ በጣም ደሰ ይላል ሰላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሙናዬን የሚተካ እሰካሁን አልተፈጠረም

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +5

    ኡፍፍፍ የእናት ሞት እኮ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላክ ያፅናቹ ሐረግዬ የመልካም ሴት ልጅ ነሽ 🌹❤️❤️

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 года назад +2

    ሙናዬን ባልደርስባትም ግን የተለያዩ ቪድዮዎችዋን አይቻለሁ በጣም ምርጥ ተዋናይት ናት
    የሙናዬልጅ ባልሳሳት ከዚህ በፊት አዜብወርቁ ቃለመጠይቅአርጋላትነበር

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +2

    ሀኒቾ ውድና ንፁህ ሰው ጌታ እድሜ ከጤና ያድልሽ ! ሙናዬ የምንወዳት ታላቅና አስደሳች ተዋናይ ነበረች

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +4

    ሃንዬ መልካም ሴት እኮ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ልዩ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ሁሉም እንዳንቺ ምናለበት ሀሳባቸው ቅን ቢሆን የተረሱትን አስታውሶ በርቺ ሃንዬ ❤️❤️

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 3 года назад +1

    ሀኒቾ ምርጥ ሰው አድናቂሽ ነኝ ሁሌም በዚህ ቀጥይበት እናትን ያክል በስደት ማጣት በጣም ከባድ ነው ሁላችንም በስደት አለም ያለኖችን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያቆይልን አይዞሽ ሀረግዬ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 3 года назад +77

    ሰማዕቷ ቅድሰት አርሴማ ትጠብቀን በእያለንበት!

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan3316 3 года назад +8

    አንኳን ለእናታችን ለስማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል አደርስን አደረሳቹ ሀንየ ምርጥ ሰዉ እኮ ነሽ

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 3 года назад +13

    ሀንዬ ሙናዬን እንዳስታውሳት ስለአደረግሽኝ አመሰግናለሁ ሀረግንም በርቺ እላለሁ
    ሀንዬ በላይነሽ አመዴስ ማስተወሻ የላትም ??መቸም አንድ ቀን አንደምታቀርቢልን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @harertube4637
    @harertube4637 3 года назад +8

    ሰላም ሀኒቾ
    በስደት ለምትኖሩ እህት ወንድሞች
    ሁላችሁም ቤተሰቦች ሰላም ይሁንላችሁ
    አሜን የሁላችንም

  • @hagereamedia3123
    @hagereamedia3123 3 года назад +3

    ሀርግዬ ጎበዝ ሰለሆነሽ የእናትሽን እንደምታስጠሪ አልጠራጠርም

  • @girmaalemu8002
    @girmaalemu8002 3 года назад

    ሀኒቾ ምርጥ ሰው ጎጅዬ ሙናዬ መንበሩ መቼም የማንረሳት አርቲስት ናት አሁንም ስሟን ምታስጠራ ልጅ አለች ይህች ትልቅ የታመቀ ችሎታ አላትና እባክሽ ማድረግ ያለብሽን አድርጊና ሀንዬ ችሎታዋን አቅሟን ታውጣ ሀንዬም ይህንን ፕሮግራም ሳላየን አመሰግናለሁ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 года назад +14

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የቅድስት አርሴማ ወዳጆች 🙏

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +1

    እግዚአብሔር በህይወት ያሉ እናቶቻችንን ይጠብቅልን. 🙏🙏 እረጅም እድሜ ይስጥልን በተለይ በስደት ላይ ያለን እህት ወንድሞቼ. የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን ይጠብቅልን. 🙏😍

  • @danadana7885
    @danadana7885 3 года назад +3

    ነፍስዋን በገነት ያኑርልን እናትን ማጣት ከባድ ነው በህይወት የሌሉትን ነፍስ ይማርልን ያሉትን በእድሜ በጤና ያኑርልን በስደት ቤተሰብን ማጣት ከባድ ነው እኔ ትንሽ ወንድሜን በስደት ሆኜ አጣውት ሀገር ገብቼ እርሜን ባወጣም አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ አፈር ማልበስን የመሰለ የለም ምንም ቢሆን እንዲቆርጥልን ያደርገናል

    • @hanamaryam4537
      @hanamaryam4537 3 года назад

      ሀንየ እግዛብሄር ይስጥሺ

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 3 года назад

    ሐኒ ቆጆ በጣም ነው የማመሰግንሽ የተረሱትን በማስታወስሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ሃንቾ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +2

    ይገርማል ልጇ መሆኗን አላውቅም ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️መተኪያ ልጇን አድርሳለች ❤️❤️❤️❤️

  • @drawwithro7793
    @drawwithro7793 3 года назад +5

    ሀንዬ እያሰብኩ ስሞን ጠራችሁት። ስለ በላይነሽ ዉብአንተ ብዙ ጥያቄ ሰለኝ እባክሽ ስለ አሞሞቶ ማወቅ ብዙ በዛን ሰአት የነበረ ሰዉ ማወቅ ይፈልጋል እንዴት መድረክ ላይ እንደሞተች ማንስ ነበረች። እርግጠኛ ነኝ ይሄን እደምታረጊ በርችልኝ ሀኒ አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ።

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад

      ትክክል የኔም ጥያቄ ነው

    • @Future979
      @Future979 Год назад

      ዘፋኝ ነበረች ድምፀመረዋ

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 года назад +1

    የምትወደድ አርቲስት ነበረች በርቺልን እህት ሀንየ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 года назад +1

    በልደትዬ ቁጭ እናቷን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሀንዬ ኑሪልኝ

  • @ገኒሀበሻዊት
    @ገኒሀበሻዊት 3 года назад +1

    እዉይ ሀንዬ ቀን በቀን እጅግ በጣም እየወደድኩሽ ነው የኔ ፍልቅልቅ ፈገግታሽ ዉስጤ ነው እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ሰላምሽን ብዝት ትርፍርፍ ያድርግልሽ የኔ መልካም ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝባችን ያድልልን ቸሩ አምላካችን ዛሬ አርሴምዬ ናት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችንንም በያለንበት ትጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @elsashibru4369
    @elsashibru4369 3 года назад

    አግዚአብሄር ይመስገን ሀንዬ ሰወድሺ እኮ አጠይቂኝ አስተማሪ ነገሮችን ነው የምትሰሪው በጣም ነው ያአንቺን ፖሮግራሞች የምከታተለው በርቺ አንቺ ጎበዝ ነሺሸ ነሺ በርቺ አግዚአብሄር ያግዝሺ።

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 года назад +2

    የኔእናት ስታወራ እንባዋን ዋጥ አርጋ ነው
    እግዚአብሔር ያፅናሽ እናት በምንም አትተካም😭ማርያምን አስለቀሽኝ😭

  • @Abbbe-t1f
    @Abbbe-t1f 3 года назад +2

    ሀንዬ የኔቆንጆ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የጆሲን ቦታ እየተካሽ ነው አይዞሽ በርቺ

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 года назад

    በልጅነቴ የቀለጠው መንደር የሚለውን ቲያትር ከአንድ ትልቅዬ ሰውዬ ጋር ገብቼ አይቸዋለሁ የሰው ብዛት አዳራሹ ጥቅ ጭቅ ብሎ የሳቅ ጎርፍ ሲያጥለቀልቀው ትዝ የሚለኝ የአርቲስት ሙናዬ ድምጽ ከጎረቤቶቿ ጋር የምትመላለሰው ስድድብ ትዝዝዝ ይለኛል አሁን ቢታይ እንደዚህ አድጌ ለማየት አንደኛ ትኬት ቆራጭ እኔ☝️ ነኝ ሀኒ እናመሠግናለን ለልጇም መፅናናትን እና ብርታትን ይስጥሽ🙏

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ሀኒቾ የኔ ቆንጆ በርቺ የተረሱትን እየፈለግሽ ስለምታቀርቢ እናመሰግናለን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 3 года назад

    ሃንዩ ምርጧ እጅግ ትልቅ ቁምነገር የምንፈልገው ነገር አመጣሽልን እናታችን ሙናዩ ነፍሷን ይማርልን ልጇን በማየታችን እጅግ ደስ ብሉናል

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 года назад +1

    የኔ እናት አሰለቀስሽኝ እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በገነት ያኑር 😭😭😭

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 3 года назад +1

    ሀንቾ እናመሰግናለን የብዙዬንም ልጅ ማየት እንፈልጋለን:🥰

  • @genetbegashaw6753
    @genetbegashaw6753 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል ድምፀሸ ቆርጥ ሙናዬን ነዉ የሚመሰለዉ ሙናዬ ነፍሶን ይማረዉ

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 3 года назад

    እውነት ነው መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነው !
    የአርቲስት ሙናየን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏
    ከመልካም ስራ ቀጥሎ ልጅ በሒይወት ያለፈን ሰው ያስጠራል ሀረግየ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +4

    እረ ድምፅ 😳ጌታን አንደኛ 👌👌100%እረ መመሳሰል 🙆‍♀️🎤wow wow 100% 100ከ 100

  • @rehimoj5112
    @rehimoj5112 3 года назад

    ሙናዬ ትለያለች ምርጥ እናት ነበረች እንኳን ለልጆቹዋ ለኛም ምርጥ ናት ፈጣሪ ነብሱዋን ይማረው ጋሼ በቀለም ምርጥ አባት ነበር ፍቅራቸው ያስቀና ነበር

  • @ethiopiahagere7370
    @ethiopiahagere7370 3 года назад

    ዋው ሙናዬ በጣም የማደንቃት አርቲስት ነበረች ፣ ሀንዬ በጣም እናመሰግናለን ስላስታወስታሽት

  • @mhmh2064
    @mhmh2064 3 года назад

    እግዚአብሔር ነብስዋን በገነት ያኑርልን ሀኒቾ ስወድሽ እናመሰግናለን ውዴ

  • @yebetehalijandarg3199
    @yebetehalijandarg3199 3 года назад +7

    የኔ ቅን ክርስቲያን ቅን እኮ ነሽ ጥሎብኝ እወድሻለው እየወደድኩሽ ላገኝሽ ግን ሞክሬ አላውቅም

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 года назад

    ሙናዮ መንበሩ ምርጥ ጎበዝ ጠንካራ አርቲስት ነበረች ነብሱዋን በአፀደገነት ይኑረው በርቺልኝ እህቴ እሱዋን ሆነሽ ተክተሻት ስታይ ሁሌም ባንቺ ውስጥ እንደተዘከረች ይሰማሻል ያኔ ደስተኝ ትሆኝለሽ በርቺ የናቴልጅ

  • @helenbegashaw7315
    @helenbegashaw7315 3 года назад

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ የሙኒዬንም ነፍስ ይማር ሁሌም በልባችን ትኖራለች ሀኒ እናመሰግናለን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад +4

    የወለደ ሰው ስሙ አይቀበርም እኛም አርቲስትስ ሙልዩን ታሪክ ሰማን ነፍሷን ይማረው ለእናንተም እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    አንዬ መልካም ሴት ነሽ አስታውሰሽ እየፈለግሽ በማቅረብሽ ትልቅ ነገር ነው እህቴ አይዞሽ ጠካራ ሁኚ አጋፉ አርቲስቶች መረሳት የለባቸውም ።

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 года назад +1

    ሀንየ የኔ ቆንጆ ሁሉን ስትሰሪ የሚያምርብሽ ግን ለምን በጉጉትየምንጠብቀው እንተዋወቃልን ወይ ፕሮግራም መቸ ነው የምትጀምሪው ።ሙናየ መንበሩ ቅልጥፍና ዋ መቸምየማትረሳ ባለሙያ ነች በአጸደ ጉነትህያው እግዚአብሔር ያኑራት።

  • @huaweiy7prime866
    @huaweiy7prime866 3 года назад

    ነብሳን በገነት ያኑርልን አይዞሽ ሀኒ ማር እወድሻሎ አድናቂሽ ነኝ

  • @abiyayalew4981
    @abiyayalew4981 3 года назад +1

    Hanna Yohannes thank you so much for bringing the memories of one and only Queen of the stage Munaye Memberu ( Munye ) May GOD comfort all the family and all Ethiopians

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 года назад +3

    ሙናዬ መንበሩ እጅግ በጣም ሁሉገብ አርቲስት ነበረች!!! እግዚአብሔር ነብሷን ይማርልን!!!
    እውነትም ሙናዩ አልሞተችም!!!
    ልጇ ተክታታለች!!!!

  • @asmerettube2363
    @asmerettube2363 3 года назад

    ሀኒቾ የኔ ክርስቲያን ሳቂታዋ እወድሻለው የኔ መልካም አሁን የምትሰሪያቸውን ሁሉ ስራዎች ወዳቸዋለው በጎ አድራጎት ላይ ያለውን ማለቴ ነው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +1

    አምላክ ሁሌም የፈቀደውን ያደርጋል ስሟ ግን ሁሌም አለ ሥራዋም ጭምር 💕💕💕💕💕💕

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 3 года назад

    እረ የ17 አመት ሞት ዛሬ እኔ ለቅሶ የደረስኩ መሰለኝ፣ ዛሬ ስንቱ ነው እንደ ቅጠል የሚረግፈው ተፅናኚ እህቴ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +5

    ሃንዬ የኔ ዉብ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ይጠብቅልን የኔ ዉድ ❤️❤️❤️❤️

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 3 года назад +1

    Thank you Hani for visiting Munayes Family❤️

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 года назад

    እናትን የሚተካ በምድር ላይ የለም ሀኒቾ በርቺልን እንውድሻለን

  • @Nm-ff5rc
    @Nm-ff5rc 3 года назад

    ሀናዬ የሙናየን ልጅ ስላሳየሽንና ሙናዬን ስላስታወሽን ደስ ብሎናል

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад

    ይገርማል ፈጣሪ አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን. እነሱስ በደናው ግዜ አረፉ ይኤን የተጨማለቀ ግዜ ከማየት የድሮ አርቲስቶች. እንደነሱ ደግ ሰው የለም ለሞቱት አርቲስቶች በድፋሚ ነፍስ ይማር 🙏😢😢

  • @sharjah2729
    @sharjah2729 3 года назад +5

    ሀንቾ በነካው እጅሽ የበላይነሽ አመዴንም አቅርቢልን በናትሽ

    • @abemtina7672
      @abemtina7672 3 года назад +1

      እውነት ነው ያልተነገረላት ያልተዘከረላት ድንቅ ሁለገብ አርቲስት የነበረች ነበረች በላይነሽ አመዴ ተረስታለች ያሳዝናል 😭😭

  • @nahumnahum9760
    @nahumnahum9760 3 года назад +1

    ምርጥ አርቲስት ነበረች ሙናዬ ነፍሷን በአፀደገነት ያኖርልን አይዞሽ ማማዬ ሀኒ እናመሰግናለን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @አሜንሃበሻ
    @አሜንሃበሻ 3 года назад +1

    እኔ ምለው ዘመን መጨረሻው ፓርት። ምን ደረሰ ባይ ባይ ወፍ የለም እስኪ ሹክ በሉኝ ሃኒቾ ደግሞ ስወድሽ

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 3 года назад

    አይዞሽ ሀረግዬ ሆድ አይባስሽ እንኳን ሙያው ውስጥሽ እያለ ቀርቶ። ትችያለሽ ጠንክረሽ ስትወጪ ነው የሙናዬን ስም ከመቃብር በላይ እንድትጠራ የምታደርጊው።በርቺ❤

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 3 года назад +1

    Thanks....... Hannye.....

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 года назад

    የሀንዬ ቤተሰቦች ሁላችንም በቻልነው አቅም የእናታችንን የሙናዬን ሀውልት ተባብረን እንድናድስ መንገዱ ይመቻችልን የምትሉ ፍቃደኞች አለን በሉ ለጥበብ አርቦች እኛ እና እኛ ብቻ ነን ያለነው ይህ የትውልድ ቅርስ ናቸው

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад

    ወይኔ እኔ በይወት ልጅ እደአላት አላቅም ነበረ እግዝአብሔር ነብሳን በገነት ያኑር አይዞሽ እህቴ በርች አች ደሞ ሰራውን ለኛ አሳውቅን የኔናት

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 года назад

    ሀኒቾየ ስልኬን ሾ ተደርጌ ሳላይሽ ቆይቼ ወዬ ደብሮኝ ነበር ዛሬ ደሞ ባዲሱ ስልኬ የመጀመሪያ ሰብስክራይቦን ላረግ ስገባ ምርጥ ሰው ነው ይዘሽ የቀረብሽው ሙናየ ነፉሶን ይማር ቲክ ቶክ ላይ እደ አዲስ ሰው ሲያነሳት ያለች ነው እሚመስለኝ

  • @tigistmengistu1850
    @tigistmengistu1850 3 года назад

    ሀንየ የኔቆጆ ትልቅ ስራነው የሰራሽው መታወስም አለባት የመናከብራትና የምንወዳት ትልቅ አርቲስትናት ነብስ ይማር

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ለሞት መድሀኒቱ መውለድ ብቻ ነው ሀንቾ ሙናዬ ነብሰ ይማርልን ሀኒቾ በእድሜ ልጅ ነሸ አሰተሣሠብሸ ትልቅ ነሸ የኔማር ሀረግዬ አይዞሸ እደለኛም ነሸ ሀንቾ ጋር አብረሸ መሰራትሸ 💓💓💓

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd 3 года назад +2

    የኔ እናት አይዛሽ በስድት እንኳን የናት ሞት ይቅር እና የምታዉቂው ሰው ሲሞት ከባድነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 года назад +2

    የፈረንሳይ ሙናዬ መንበሩ እንደዚህ ሀውልት እንደተሰራላት አላውቅም ነበረ ልጅ እራሱ ሀውልት ነው እንኳን ፈረንሳይ ተወለድኩ የሁሉም አይነት ታዋቂዎች ያሉባት ሰፈር እስፖርተኛው ጋዜጠኛው አርቲስቱ

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 3 года назад

    RUclips ላይ በብዛት ስለምትታይ መሞቷንም አላውቅም ነበር ይገርማል። እይዞሽ እህቴ ጠንክሪ።

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 3 года назад

    ሃንዬ ስወድሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @እሙረያንነኝ
    @እሙረያንነኝ 3 года назад +3

    ሀንየ የኔ ፍቅር ስወድሽ ከልቤ ነው ያለምክንያት ነው እምወድሽ እኔም የእናቴ ሞት ከለቤ አይጠፋም እማ ምነው ከዚህ ቀን ደርሰሽ አይተሽኝ በነበር💔😭😭😭😭😭😭

    • @እሙሀጅራዩቲዮብ
      @እሙሀጅራዩቲዮብ 3 года назад

      የኔእህት የእናት ምት የልብላይ ቁስል ነው እኔም እናቴ ን በስደትሆኝ አጣኋት

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 3 года назад +2

    ሀኒዬ የዘነበችን( ጭራቀረሽ)እና የበላይነሽ አመዴ ልጆች አቅሪብልን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад

    ሀንዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ያክብርሽ🙏 ልበ ቅን ነሽ እወድሻለው ከልብ 🌹😘😘😘

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад

    ኪሮስ ሃይለስላሴ መልካም ሰው ነው ምን ቢሆን ዋናዎቹ ከሌሉ ሁሌም አንድ ሊሆን አይችልም ዋናው ቅርንጫፉ ሲሰበር ሁሉም ያበቃል 😢ያፅናሽ እህቴ 😢አይዞሽ እማ ብርታት ይስጣቹ ሃረግዬ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ❤️

  • @weneshwolde3529
    @weneshwolde3529 3 года назад

    ሀንቾ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ስራ ነው

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад

    Thank you for sharing your mother story 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️👍🏽

  • @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ

    የናትን ቁጭት የሚያዉቅ ያዉቀዋል😥😥😥😥😥😥 እራሴን በሷ ዉስጥ አገኘሁት😭😭😭💔

  • @ኤልዱየተዋህዶልጅ
    @ኤልዱየተዋህዶልጅ 3 года назад +2

    ሀኒዬ ለምን እንተዋወቃለን ሰሞኑን ጠፍሽ ለማኑም አቺ ነሽ ድምቀታችን

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад +1

    ውድ የ ሀና ወዳጆች ይህን ተጋበዙልኝ
    #ይሄ_ቪዲዮ በከተማችን_አነጋጋሪ ሆኗል ከታች ሊንኩን ይጫኑ
    ruclips.net/video/2SY3mqXqXyg/видео.html

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 3 года назад

    👉አዎ!ሀኒዬ የሙናዬን ልጅ ደግፏት።እህታችን ነች።እወዳችኋለሁ

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 3 года назад

    ዋው ዋው ደስ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳት ከባድ ነው ጠንካራ ቤተሰብ ነበሩ ነፍስ ይማር ያማል

  • @girmaalemu8002
    @girmaalemu8002 3 года назад

    ሀኒቾ ጎጅዬ እድሜ ይስጥሽ ሀረግም በርቺ

  • @fantayetesfaw6297
    @fantayetesfaw6297 3 года назад

    ጎጅዬ የኔመልካም ልክ እንደ መልክሽ የኔድንቡሽቡሽ ፈጣሪይባርክሽ

  • @lloshq4322
    @lloshq4322 3 года назад

    እወድሻለው ማሪያምን ሀንዬ የኔመልካም ባለሞያ

  • @tsegeredaabebe686
    @tsegeredaabebe686 3 года назад

    ሙናዬ መንበሩ አስመስላ ሳይሆን ሆና የምትተውን ምርጥ አርቲስት ነበረች

  • @tigist422
    @tigist422 3 года назад

    ሀኒ ደርባባዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 3 года назад +1

    Thanks........

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 3 года назад

    ሀኒ ምን አይነት አክት ነው ጠያቂ ስለ ሆንሽ ትንሽ ቆፍጠን ወይ ጥያቄውን ዝለይው

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 3 года назад +2

    በቃ ይቱብን ስትሰሩ ከዚህ ተማሩ ምንጉድ ነው ቢንዚልና ክብሪት እያቀረብ መረረን እነዚህን አበረታቱ የብዙነሽን የተስፋዬ ካሳ የነመላኩ አሻግሪን ልጆችም ካሉ ብታቀርቢልን ለገንዘብ ሳይሆን ለሞያው ክብር ብቻ የኖሩ ናቸው የአሁኑም ትውልድ ይወቋቸው አመሰግናለሁ ሀንዬ

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 3 года назад

    ነፍሷን ይማረው ሐንዬ አንችንም እናመሰግናለን

  • @vipvip8917
    @vipvip8917 3 года назад +1

    ነብስ ይማር

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ተባረክ

  • @meronsahelemicheal3878
    @meronsahelemicheal3878 3 года назад +3

    17 አመት አረ guys እያረጀን ነው! ነብስ ይማር በርቺ