ወሳኝ የፌጦ ጥቅሞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 145

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 4 года назад +3

    መሲዬ አምሮብሻል ሹሩባው ።

  • @SulaimanSulaiman-lr8ov
    @SulaimanSulaiman-lr8ov 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በርች

  • @nourcell5491
    @nourcell5491 4 года назад +1

    Mesi ine adenaqi negni bexami woddhalu berchi konjjo💝

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +8

    ዋው ጥሩ ጥቅሞች አሉት።

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ፍቅርለሀገሬልጀች
    @ፍቅርለሀገሬልጀች 4 года назад +7

    በትክክል ማር ፌጦ መዳኒት ነው
    ያገሬልጂ በርቺ ውዴ

  • @manalumengstu7516
    @manalumengstu7516 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ቦርጪ ያጠፋል ውዴ?

  • @שוואייזנבה
    @שוואייזנבה 4 года назад +2

    ሀይ ሰላም ነው እኔ በጣም ደስ ይላል የምታቀርቢው በሙሉ ❤

  • @geniyedingllij6676
    @geniyedingllij6676 4 года назад +2

    መስየ ቆንጆ ሹርባ ሲያምርብሽ

  • @hanijemal8034
    @hanijemal8034 4 года назад +1

    Selame enat yesaynse medanet mndew betam eysechgern new

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 4 года назад +1

    የአስማእድትተድረጎነውእሚድረግዉ።ዉድ

  • @seadamuhammad2817
    @seadamuhammad2817 4 года назад +4

    keweledku buhala wogebet betam yamegn neber feto eyetetahu alhamdulilah lewut alegn betam

  • @tigistketema9940
    @tigistketema9940 4 года назад +1

    Feto be arebigna ketan yebalal

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    64.000 ሰብስክራይበር ስ እያለሺነበር ሰብስክራይብ ያደረኩሺ ማሻአላህ አሁን 95.5k ሰብስክራይበርስ ደርሰሻል ገና ብዙእጠብቃለሁ በርች።

  • @fafitube1258
    @fafitube1258 4 года назад +1

    እናመሰግናለን መሲ

  • @merhawitweldegiorghis330
    @merhawitweldegiorghis330 3 года назад +1

    በእንግልዘኛ ምን ይባላል

  • @almetaye5816
    @almetaye5816 2 года назад

    መሲ እባክሽን ሰለማድያት መድሀኒት

  • @የደሠታምንጭየቱበረ
    @የደሠታምንጭየቱበረ 2 года назад +1

    እኔበጣምነውየምወደው

  • @semira638
    @semira638 4 года назад +1

    ከወለድ በዋላ ያለን የቦርጭ ማጥፊያና ዘዴ ካወቅሽ ንገሪኝ ሌላ ደሞ ሆድ ላይ ያለን ሸንተረር የሚያጠፍ መፍትሄ ንገሪኝ ፕሊስ

  • @ድንግልእናቴቅደሚከፊቴ

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እህታችን ጥያቄ ፀጉራ በጣም የማደግ እድሉ በጣም አነስተኛ ነዉ ሁለተኛ ምን አይነት ቅባት ብጠቀም ደግሞ ይበጣጠሳል

  • @kidumekonen2113
    @kidumekonen2113 4 года назад +2

    Woyene fetoye hakime honual betam mert new ene ke Ethiopia 1kilo yehonal yasmetahut betam lek nesh

  • @sarasarahtegegne
    @sarasarahtegegne 3 месяца назад

    Tbarke

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 4 года назад +1

    እንዴት ነሽ የናታን እናት ሁሉ ሰላም ልጆቹ ባለቤትሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ሰላም እንግዲህ አንቺ በነገርሺኝ መሰረት የሩዙን ዉሃ ለፀጉሬ ለፊቴም ክሬም አድርጌ እየተጠምኩ ነዉ አንድ ወር ይሆነኛል ግን ለዉጥ የለዉም

  • @mahidani2249
    @mahidani2249 4 года назад +1

    የኔታን እናት ፈጣሪ ይባርክሽ አዲሷ ተከታይሽ ነኝ የፊጦ ጥቅም እጅግ ብዙ ነዉ ከድሮም ምንጠቀመዉ የወር አበባ ላልሽዉ ግን በቅርብ ተጠቅሜ በጣም ጠቅሞኛል ፍቱን ነዉ ከራሲ አልፊ ሌላም ሰዉ ላይ ሞክሬ ጥቅሙ ይገርማል።

    • @maithaalhosani5807
      @maithaalhosani5807 4 года назад

      ውድ እኔ የወር አበባ በ18 ቀን ነው የሚመጣው ይሄን ያስተካክልልኛል ወይስ ይለያያል ለዚህ ከሆነ እደት እደምጠቀም ንገርኝ ከይቅረታ ጋር እህቴ

  • @ikram7289
    @ikram7289 4 года назад +1

    ለወርአበባእደትነውየሜመጣው አጠቃቀም ንገሪኝ

  • @tlk153
    @tlk153 4 года назад +2

    Konjo tasertashalle !!sagurshe lejocheshe dahena nachew !!

  • @selamawitshanko4265
    @selamawitshanko4265 4 года назад

    Mesi yene konjo ene asim alebgn atekakmun nigerign hodey sewdesh

  • @semira638
    @semira638 4 года назад +2

    አመሰግናለው ያላወቅነውን ስላሳወቅሽኝ

  • @ጀሙ5-ጐ1ተ
    @ጀሙ5-ጐ1ተ 4 года назад +1

    የነሻሺን የማረሺ ምርጥ ሠው ነሺ ማሬ በርቺ

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 4 года назад +3

    መስዬ አምሮብሻል 💖💗💗ውድድድድድ💋💋💋💋💗💗💙💙💚💚❤❤💘💘

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 4 года назад +4

    የእኔ ቆንጆ እንኳአን ሰላም መጣሺልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад +8

    ለአዲሱ በሽታ አንድና አንድ መዳኒቱ ንስሀና ፀሎት ብቻ ነው ቁጣ እንጂ በሽታ አይደለም መፀለይ መፀለይ ከዛ ውጪ ለጤንነት ዝም ብለን የአበሻ መዳኒታችንን ፌጦም ሆነ ጅንጅብል እየጨማመርን መጠጣት እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን 🤲🤲🤲

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 4 года назад +1

    መሲዬ የኔ መልካም በግሊዘኛ ምን እደሚባል ንገሪኝ ስወድሺ

  • @wellotube9603
    @wellotube9603 4 года назад +1

    መሲ የውነት በጣም አመሰግናለሁ ጨንቆኛል።እናቴን አሞብኝ እና እስኪ አጠቃቀሙን ንገሪኝ በባህልም በ ህክምምናም ያልሞከርኩት የለም አስምነው ብለወታል በጣም ያፍናታል ስሞትልሽ አጠቃቀሙን አብራሪልኝ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 4 года назад +1

    ማርየ ትክክል ነሽ በማርያም እኔ በጣም ያስቸግረኛል አጠቃቀሙን ንገሪኝ 6ወር ድረስ ይቆይብኛል

  • @elsabethakeberegn2742
    @elsabethakeberegn2742 4 года назад +2

    ስወድሽ እኮ መሲ

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 4 года назад +7

    ቆንጆ ለአዲሱ በሽታ መድሀኒቱ ከሀፂያቶች መራቅ ወደ ፈጣሪ መመለስ ነው ይሄ የመጣብን እና በምሰራው ሀፂያት ነው።

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад

      Awo betam tslot becha nw medanitu

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +2

    ቆልተን ነዉ ምንፈጨዉ ዉዴ ወይስ ጥሬዉ ነዉ እስኪ ንገሪኝ ዋዉ እናቾቻችን ክብር ይገባቸዋል ሳይማሩ የተማሩ ናቸዉ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 4 года назад +1

    አወ ከእግዚአብሔር በታች የባህል ቅመሞቻችን መድሃኒት ይሆናሉ እናም ዋናዉ ነገር አወሳሰዱና መጠኑን ማወቅ ነዉ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +1

    እውነት ነው ከምር ጧትጧት ሲከረክረኝ ከቤት ውስጥ ካሉ አንድ ትኩስ ነገር እወስዳለሁ አሁን ነፃ ከዚህ በሃላ ጉንፋንም አጠገቤ አይደርስም በያዘኝ ቁጠር ሰለሚጠናብኝ

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 4 года назад

    Betigrigna min yibalal?

    • @assefukassa4381
      @assefukassa4381 4 года назад

      @sara zeray feto betgrga shnfe yibalal😘

    • @sarazeray3586
      @sarazeray3586 4 года назад +1

      @@assefukassa4381 thank you my sis😍

  • @ikram7289
    @ikram7289 4 года назад +1

    መልሺልኝ

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 4 года назад +1

    mesiyy gin leneko xegure tesebabiro alkowali mili laregi

  • @FgbD-de5xr
    @FgbD-de5xr 7 месяцев назад

    ለፊት መዳሀኒት ፈልጉልኚ ማዳትና ብጉር ተጫወተብኚ

  • @toplist3755
    @toplist3755 4 года назад +1

    መሰየ እንዴት እነደምወድሽ ማማየ በዛላይ ፀባየ ሰናይ

  • @ghhhggh6586
    @ghhhggh6586 4 года назад +1

    የወሎዋ ቆንጆ

  • @rahelyimam3154
    @rahelyimam3154 3 года назад

    እኔ ከአገር ቤት አምጥቻለሁ መስዬ

  • @deboraasfaw9550
    @deboraasfaw9550 4 года назад +1

    Mesi Betam amsgenalw gan baengilzagna mindenaw

  • @حياةحسن-ق2ق
    @حياةحسن-ق2ق 4 года назад +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋😍😍😍

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 4 года назад +1

    hi mese bentese setere sewtan betme bezabege wlwenme arkwge altefame alge ngrege edte

  • @cellclinic7647
    @cellclinic7647 3 года назад

    ፌጦ በአረብኛ በጌታ ምን ይባላል

  • @ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ

    ማሬ ስሙ በእንግሊዝኛው ነገሪን አረብ አገር ነው ያለሁ በርቺ ቆንጆ

    • @abdiok130
      @abdiok130 4 года назад

      Garden cress (ፌጦ)

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 4 года назад +1

    እነትሽ ነው የኔ መልካም 😘😘😘

  • @ምንትዋብነኝየጎደሯ
    @ምንትዋብነኝየጎደሯ 4 года назад

    ሰላማችሁ ይብዛልኝውድ ያሀገሬልጆች መሲእየ እኔ አልጥቀምም ግን ፍዲሁ እወድሻለሁ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад

    መሲ ጠፋሽ 💝 😘

  • @fafitube1828
    @fafitube1828 4 года назад +1

    ለቁስልም በጣም ሀሪፍ ነዉ ቶሎ እንድድን ይረዳል

  • @azizatahir7435
    @azizatahir7435 4 года назад

    How are u I’m really like ur program go ahead please

  • @hph2922
    @hph2922 4 года назад

    ልክ ነሺ የኔ መልካም እኔ እናቴ አስም ዓለባት እንዴት ላድርግላት እህቴ ሲያማት መሕጃው ነው እሚጠፋኝ እመሙ ከባድ ነው እና እሚማት ሽታ ሲ ሸታታ ነው ከዛ ይዘጋታል ያለቺው መኖርያዋ
    ገጠር ነው

  • @Susu-kb8bv
    @Susu-kb8bv 4 года назад

    ፌጦ በአረበኛ እረሻድ ይባላል ትክክልነሽ ጥሮ መዳኔት ነው

  • @hiwotgebrehiwot26
    @hiwotgebrehiwot26 4 года назад +1

    Betay hulgezy day to day etetalew be muke weha adrgy ye mtetetaw betam tre new

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 Год назад

    አስም አለብ ኝ አባክሽህ እርጅኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinba4713
    @zinba4713 4 года назад +3

    كويس

  • @ffrdfh2139
    @ffrdfh2139 4 года назад +1

    ማሸ ኣለሀ

  • @selamjonas5141
    @selamjonas5141 4 года назад

    ሠላም ላችይ ይሁን የናታን እናት በመጀመሪያ በጣም ነው መውድሽ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ ግን ኮሜት ፅፌ አላውቅም ለመፃፍ ብዙም አይደለሁም ለማንኛውም በዚህ አጋጣሚ ላመሠግንሽም እፈልጋለሁ በብርቱካንና በኮኮናት ያዘጋጀሽው የፀጉር ክሬም ለኔ በጣም በጣም ጠቅሞኛል አመሠግናለሁ ዛሬ ደግሞ ሥለ ፐየሬድ ሥትናገሪ ነበረ እባክሽ በደምብ በታብራሪው አጠቃቀሙን እኔ መጣም ነው መሠቃይ አንዳዴ እሥክ ሥድስት ወር ይቆየል ሆዴን በጣም ነው የሚነፋኝ ሢመጣ ደግሞ ከአንድ እሥከ ሦወሥት ቀን ብቻ ነው ህመሙን ልነግረሽ አልችልም የሤት ህክምና ሄጀ ነበረ ግን መፈትየ የለውም አመሠግናለሁ!!

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад

      Thanks so much yene konjo 😘🙏

  • @love-ze3fy
    @love-ze3fy 4 года назад +1

    ዝምብየ እከታተልሽ ነበር ሰብስክራይብ አድረጊሻለሁ አይከፈልበትም

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 4 года назад

    አጠቃቀሙ እንደት ነው በባዶ ሆድ ወይስ?

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 года назад

    ውይ የኔታን እናት ደሴ ስትይ ውስጤን

  • @hiwotgebrehiwot26
    @hiwotgebrehiwot26 4 года назад +1

    Wey edew sewdesh ewnt tebarky

  • @barelmola6348
    @barelmola6348 4 года назад +1

    ❤🤗🤗

  • @emebetkeneni598
    @emebetkeneni598 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @fafitube1828
    @fafitube1828 4 года назад +1

    እኔ አስሜ ሲነሳ በብዛት እጠቀማለሁ ሆዴን ሲነፋኝ ምግብ አልፈጭ ሲለኝ ለብዙ ነገር ይጠቅማል

    • @maithaalhosani5807
      @maithaalhosani5807 4 года назад

      እህት በአላህ ለአስም እደት እደምትጠቀሚው ንገሪኝ እህቴ በጣም ነው የምትሰቃየው

  • @ahmedmenawendiargshi3482
    @ahmedmenawendiargshi3482 4 года назад +1

    Lek.nashe.maseya.lbezo.nager.madent.nat.ena.egypt.naw.enorwa.btdar.lejocha.machi.tonsel.bas. naw.mkmachiw

  • @elizabethyirdaw1333
    @elizabethyirdaw1333 2 года назад

    ከምትለፍልፊ ወደ ጉዳይሽ አትገቢም

  • @samirahmad7182
    @samirahmad7182 4 года назад

    ፌጧለሁሉምመደንትነዉይበለሊቆጇ

  • @kumayefenat751
    @kumayefenat751 4 года назад +2

    Yenetan enat

  • @fufutioumer6565
    @fufutioumer6565 4 года назад +2

    እስኪ ቁጥርሽን ለኪልኝኝኝ

  • @حياةحسن-ق2ق
    @حياةحسن-ق2ق 4 года назад +4

    ሰላም

  • @serawittesefaye1355
    @serawittesefaye1355 4 года назад

    Mesya enquan aderseshie kenmelwe betesebshie

  • @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 4 года назад +7

    ዉዶች ቤተሰብ አርጉኝ ሚኞቴ 100 subscrib መድረስ ነው😍

    • @aminattube7221
      @aminattube7221 4 года назад

      ነይ እኔጋ ቤተሰብ እንሁን

  • @ሀፍሳብንትአህመድሀፍሳብን

    ፌጦ ማለት ኤልባ ነው ወይስ ሹፋ ነው???

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    ሳልፈጭ ተጠቅሜ ጀርባዬን አቃጠለኝ ጨጔራዬን ነካው

  • @munasaid1722
    @munasaid1722 4 года назад

    10Q mamaya
    እጄን አላርጂክ እያስቸገረኝ ነው እስኪ መላ ካለሽ እኔ ቆንጆ

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 года назад

    ዛሬ በሽሩባ ተከሰትሽ አምሮብሻል

  • @medinamussa9736
    @medinamussa9736 3 года назад

    ምች የሚባለው በሳይንስም አለ ይህ ማለት በጸሀይ በጣም አክቲቭ የሚሆኑ ባክቴሪያዎች አሉ

  • @hiwotgebrehiwot26
    @hiwotgebrehiwot26 4 года назад +1

    Are betam tekomyal lehod derkt weyy betam arfe new eny edewm mare alchemerm be muke weha new new salfch zezfey yemtetetaw ewen are betam tru medant new

  • @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 4 года назад +7

    ሰላም ለአለም። ዉዶች ቤተሰብ እንሁን ሚኞቴ 100 subscrib መድረስ ነው😃

  • @rimoll1831
    @rimoll1831 4 года назад

    ከስልኬ ወይስ አይሰማም

  • @samiraabrar3930
    @samiraabrar3930 4 года назад +1

    ባርብኛ ምድነው ሚባለው

  • @NewLife-qk9gf
    @NewLife-qk9gf 4 года назад

    Mesy gobeznesh thank you. Ke Covid leyet yale gene tekamnew. I don’t use or don’t know how to get Abesh kememoch. Ternow yeteftero negroch. God protect us all family from sickness in Jesus name Essential oil is good for different things if we know how to use. Beshetaw ahun yekomal tolo endemetaw yehedal. No fear.

  • @abdiok130
    @abdiok130 4 года назад

    ምች በፈረንጅ አፍ herpes zoster ተብሎ ይጠራል።

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 4 года назад

    ፌጦ ውስጤ ነው። ተጠቃሚ ነኝ ለሁሉም መድኃኒት ነው በአረብኛ ለምትፈልጉ እረሻድ ይባላል

    • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
      @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 года назад

      የአረቦች እና የኢትዮጵያንው ይለያያል እህት

    • @ዘሀራሠዒድ
      @ዘሀራሠዒድ 4 года назад

      @@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
      አይለያይም ከኢትዮም እዚህም ያለው አንድ አይነት ነው አስመጥቸም ስለነበር

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 года назад

      ዉዴ ምንድነዉ ሚባለዉ አርጋን ዘይት ባረብኛ ዉዴ

    • @kadijhhussen7239
      @kadijhhussen7239 4 года назад

      ትክክል ብለሻን ብዙጊዜ ከተምር ጋር ይበሉታን

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 4 года назад

    Mesi please be english you tube askemechelen ebakeshen mary

  • @shaftchombe5628
    @shaftchombe5628 4 года назад

    English name pls የፊጦ

  • @sarabelay6808
    @sarabelay6808 4 года назад

    ፊጡ እዚህ አገር ለል?

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад

      Awo

    • @ethiopiahagera5623
      @ethiopiahagera5623 4 года назад

      ye Nathan enat tube የት ነው የሚሸጠው በእንግሊዝኛው ስሙ ምንድነው የሚባለው?

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 года назад +2

    እናቴ አዲስ አመት ሲሆን ቤቱ ትረጨው ነበር ሽታው በጣም ይደብራል

  • @nuaminfekade6306
    @nuaminfekade6306 4 года назад

    ሹርባ ያምርብሻል አንዳንድ ግዜ ተስሪ

  • @selamdebesay4487
    @selamdebesay4487 4 года назад

    Be english men yeblal coriander

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 4 года назад

    Berch yagerlj

  • @farnichrtube461
    @farnichrtube461 4 года назад

    እኔ በጠም እከተተልሸለው ግን አልጠቀምም ዝም ብዬ እወድሸለዉ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад

      Yene konjo thanks mare

    • @yadinalyadinal3m451
      @yadinalyadinal3m451 4 года назад

      please explain how to use for each of things cause every home remedy has their own side effects , u guys telling us all benefits where is bad things ??? thanks

  • @fufutioumer6565
    @fufutioumer6565 4 года назад

    አረ ተባበሩኝ ቁጥራ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад

      Instagram lay messages adergilg
      MESSI.MOLLA