ፋኖ እግዚአብሔርን እመኑ | ሰንደቋን ጨብጡ | ኢትዮጵያዊነትን በልባችሁ ትከሉ | ምክርና ማሳሰቢያ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #Ethiopia #ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን #orthodox #tewahedo #ፋኖ #fano #amhara
    ፋኖ እግዚአብሔርን እመኑ | ሰንደቋን ጨብጡ | ኢትዮጵያዊነትን በልባችሁ ትከሉ | ምክርና ማሳሰቢያ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር።
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ።
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን።
    ኢትዮጵያ የአለም ገዥ።
    +++++++++++++++++++++
    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ, ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን, ኢትዮጵያ, ገዳም , ገዳማት , ሊቃውንት, አዲስ መዝሙር , ortodox tewahedo , ክርስቲያን , አዲስ መዝሙር , አዲስ ዝማሬ , አባ አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ , አባ አምኃ ኢየሱስ , Aba Amha Eyesus , ቤተክርስቲያን ,
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #amhara #ethiopia #fano #ethiopia #ethiopianews #Amhara #Tigray #oromo #oromia #Addis_Ababa #orthodox #tewahedo

Комментарии • 46

  • @josedemisse2580
    @josedemisse2580 Месяц назад +7

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሺን ከነጣቂ ተኩላ ጠብቂልን አሜን!!

  • @zenebechtsehay339
    @zenebechtsehay339 Месяц назад +13

    እውነተኛ ክርስቲያኖች ናችሁና እናመሰግናለን በሰላም ኑልን

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu Месяц назад +9

    አቤቱ እግዚአቤሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት⛪አሜን አሜን አሜን፫ ቃለ ሕይውት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን🎉🎉🎉

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Месяц назад +8

    አቤቱ የኢትዮ ፍርድ እራቀኝ እግዚአብሄር ከእዉነተኞች ጋር ይሁን ጉልበቱን ይስጣቸዉ ፍርዱን ያቅርበዉ 💚💛❤

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Месяц назад +7

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 Месяц назад +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን።አሜን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Месяц назад +5

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-hc3jt1di4r
    @user-hc3jt1di4r Месяц назад +1

    እግዚአቤር ይርዳቺሁ ደል ፍኖ ድል ለአኢትዮጵያ ሁሉ ህዝብ ድል እናሽንፋለን ከፍጣሪ ጋር አቀርም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nm2vz5dq5m
    @user-nm2vz5dq5m Месяц назад +1

    Fanoእግዛቤርይርዳህ፣ድለፉኖ🎉🎉❤❤❤

  • @elianatube1195
    @elianatube1195 Месяц назад +4

    Amen amen amen

  • @mekonnenmebratu4110
    @mekonnenmebratu4110 Месяц назад +3

    Amen.

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад +4

    እግዝአቤሔር ይቅር በሌንየእስራኤል አምላክ ማሬን ይቅር በለንማአት የራቄህምህሬት የበዛ እንደቼርነት ማሬንይቅር በሌን

  • @user-nm2vz5dq5m
    @user-nm2vz5dq5m Месяц назад +3

    Amen,e

  • @haeebhabeeba5724
    @haeebhabeeba5724 Час назад

    እውነት ነው

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 Месяц назад +5

    ቃለህይውትን ያስማልን
    መቸነው ጨለማው የሚነጋ መቸነው የኢትዮጲያ ደም የሚቆመው ናፈቀኝ😂

  • @hirutejo9888
    @hirutejo9888 Месяц назад +2

    Yes Yes❤❤❤

  • @GenetSeifu-es9ml
    @GenetSeifu-es9ml Месяц назад +1

    አቤቱ ፈጣሪዬ በቃ በለን ለወገኑ ለእውነት እየታገለ ያለውን እርዳው አባቴ እመ ብዙሀን እናቴ

  • @anjelinateffera7470
    @anjelinateffera7470 Месяц назад +1

    May God protect you🙏🙏🙏

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Месяц назад +2

    GOD PLEASE WOCH AOVER ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH AND AMHARA ETHIOPIANS FANO
    💚💛❤BLESS ETHIOPIANAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH AMEN 🙏🏻 AMEN 🙏AMEN ❤️ 👏

  • @abayhunie2321
    @abayhunie2321 Месяц назад +1

    እውነትን በእምነት ፤እምነትን በእውነት አጽንተውና ጠብቀው የተቀደሰችውን ውድ ሀገራችን ከጠላት መንጋጋ ከልለው በተጋድሎ መስዋዕት ሁነው ለልጅ ልጆቻቸው ለአስረከቡን ቀደምት አባቶቻችን ዛሬ እኛ ደርሰንበት ይሀው ጫፍ እስከ ጫፍ በውስጥ በበቀሉ እሾሆችና አረሞች ዛሬ ሊያፈርሷት ተነቃንቀዋል...የንጹሐን ደም በየስፍራው በተለይ ደግሞ በአማራ ምድር ላይ ለአውሬው እየገበሩ ይገኛሉ ። ስለዚህ እግዚአብሔር ለተገፈው ሕዝብ እምነቱን አጽንቶ ለያዘው እውነተኛ ሕዝብ አብራክ እውነተኛ ልጆቹን ልዑል ከየአሉበት አስነሳ ዛሬ ለውጬም ለጎረቤት ሀገራትም አስፈሪ ሁኖ ደተደራጅቷል።🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-nm2vz5dq5m
    @user-nm2vz5dq5m Месяц назад

    Frd፣እማይዛባበት፣አምላክ፣እግዛብሄር፣❤❤🎉በገዛአገራችሁላይ፣ሊበላችሁየመtaአምላክ፣

  • @user-nm2vz5dq5m
    @user-nm2vz5dq5m Месяц назад

    አክመደካማሁgnegi፣፣፣ፋኖ፣አብራብሆንደስይልግንነበር$%&❤

  • @fetleworkdemissie2279
    @fetleworkdemissie2279 Месяц назад +1

    ሁሉ በሱ ይፈፀማል

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v Месяц назад +2

    ይቅርታ የሜጅበው ድምጽ ለማዳመጥ አልተቻለም ለወደፊት ድምጽ ባይለቀቅ

  • @MohamedAbdu-r1x
    @MohamedAbdu-r1x 22 дня назад

    Egiziabher hayalinetun befano gilit adirgo eyasayen new kibir ledingilna lelijua

  • @GenetSeifu-es9ml
    @GenetSeifu-es9ml Месяц назад

    እባካችሁ ለወገናችሁ ታማኝ ሁኑ ለብር እናለጥቅም ብላችሁ ሠዉ በላ መንግስት አሳልፋችሁ አትስጡ በፈጣሪያችን ስም ተማጸንኳችሁ ቃል ኪዳናችሁን በልባችሁ ጠብቁ ❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 Месяц назад +1

    Ye Ethiopian beteley yeamaran hizb(ye ethiopiawan orthodox tewhado amagnoch) dem yafesese demu yifesal

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    የእግዝአብሄርንም መንግስትም በትግልም ጭምርንም በጠሎትም ታቦትዉም ተሸክመዉ መዋጋትም ያስፈልጋልም ትምፃእ መንግስትከም ከጥፊህም ታገለም በምትችለዉ መጦርም መወንጭፍንም ሸፀሎትም ጭምርንም የእግዝአብሄርንም ስልጣንም መንግትም የፈቀደዉ ልታስቀምጥም አብረህንም ከህዝብንም ትግልም ጋርንም ተነስ ሁልህም እራስህም አድን ታገል ታገል መፍትሄዉንም ትግልነዉ መፍትሄዉንም ታጠቅ ከመለኩስየም እስከዳቂየንም ድረስም መሳርያችሁንም አንስዉ ስንቅም አቀብልዉት ነዉ ምንለዉም ለፋኖንም ትግልም እርድዉት ነዉ ምንለዉም ።

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 Месяц назад +2

    መቸነው ይህን ሌባ መንግስት ሚያስውግድልን አምላኪ ቶሎና ደግስው አልቋልና😢

  • @k.mihret3332
    @k.mihret3332 Месяц назад +3

    ፈኖን እየከፋፈሉ ያሉት።
    የMerejaTV ባለቤቶቹ ጼንጤዎቹ፣
    ዘመድኩን በቀለና ባንዳ ዐማራዎች ናቸው። የMerjaTV CEO ኤልያስ ክፍሌ ሲሆን
    የMerejaTV ባለቤቶቹ ደግሞ የዐብይ ጋደኞች ጼንጤዎች ናቸው
    MerejaTV ገንዘብ የሚያገኙት ከዐብይ ነው።

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Месяц назад +2

    ስለፋኖ ምን አባታችሁ አገባችሁ❓ ስለ እግዚያብሄርና ኢትዮጲያዊነት ያስተማራችሁን አማራን አታስተምሩትም ❗️መነሻችንም መድረሻችንም አማራ ነው ❗️ይሄ ያልተስማማችሁ ኑና ተዋጉን ከፈለጋችሁም ፈንዱ❗️😏😏😏😏

    • @amberlilly3903
      @amberlilly3903 Месяц назад

      አባተ ቢስ። መልዕክቶቹ ላይ አማራ በጎበዝ አለቃ ተደራጅ እያሉ ሲመክሩ የት ነበርክ❓️ ይሄሁሉ እየመጣነው ስትባል የት ነበርክ❓️ አለምን እግዚአብሔር እየጠረገ ነው ለመረጠው ሊያስረክብ እስቲ በአማራግዛት ብቻ ወስነው የካድሬነትም እኮ ልክ አለው ውይ ሰለቻችሁን❌️ ይሄ ሁሉ መጋጋጥ ስንት አመት ለመኖር ነው?

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 29 дней назад

      እሄ ሰዉ አማራ አይደለም ፋኖ ጠል ባንዳ ነዉ። አልሰማችሁም እንደ ፈጣሪ ፋኖ እሚባል ሀይል ያስነሳል ብለዉ ሲናገሩ የት ነበራችሁ እኛን ተዉንና በእምነታችሁ ፅኑና ዳኑ

  • @KidanAb-xy1kc
    @KidanAb-xy1kc Месяц назад

    ይህ 2012 የተመሠረተ አስመሣይ ድርጅት ነው ፀረ ሀገር ነው

  • @freahiwota8864
    @freahiwota8864 Месяц назад

    ጠምንጃ ተይዞ አይዘመርም

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6u Месяц назад

    አረ ስለመድሀኒአለም ለምንድነው መዝሙሩን ዘፈን የምታስመስሉት ?ረጋ ብላቹ ብትዘምሩስ?

  • @user-io4yy4kn1k
    @user-io4yy4kn1k Месяц назад

    ይህ እምነት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ሊያጠፋ የመጣ ነው። አንድ ዘመዴ መጥታ በቤታችን የተዘጋጀውን ምግብ አልበላም አለች ።አገጣሚ ካህንም ነበሩ መስቀላቸውን አልሳመችም ። ምንአልባት ፕሮቴስታንት ሆናለች ወይ ብየ ስጠይቅ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሚል እምነት እየተከተለች ነው አሉኝ።ነገረ ሥራቸው ዘመን መለወጫና ፋሲካን እንደቀየረችው ሌባ ከእህተ ማርያም ነኝ ከምትለው ከእህተ ሰይጣን ጋር ይመሳሰላል። እባካችሁ ከዚህ እምነት ተጠንቀቁ።ገና የኢትዮጵያን መከራ የሚያበዛ ቡድን ነው ። ደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳምን ያጠፉ እነሱም ናቸው

    • @amberlilly3903
      @amberlilly3903 Месяц назад

      ተው ባክህ? የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😂 አሁንማ ለየላችሁ መድሀኒአለም እየገለፃችሁ ነው አሁን ይህንን እውነት እየሰማሁ አንተን ካድሬውን የሚሰማህ ያለ ይመስልሀል እስካሁን ሸወዳችሁን። በቃ ገብቶናል እርስ በርሳችሁ ብቻ ተንተባተቡ ነቅተናል ተመስገን beter late than never!

    • @amberlilly3903
      @amberlilly3903 Месяц назад

      1:57:00 ጀምሮ ስለደብረ ኤልያስ የተናገሩት አለ። እርጉም አሳች ነቅተናል።

    • @tilahunbiru
      @tilahunbiru Месяц назад

      ወንድሜ/እህቴ ይቅርታ አልባላም ማለቷ እንደክፋት አትቁጠርባት እርሱ እንደ ጀማሪ ክርስትያን ሁና ሰለሚሆን እንጅ አንተ/አንች ከምታመልካው አምላክ፡ከምታከብራት ድንግል፡ቤተክርስትያን ወይም ከኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ዶግማና ቀኖና የወጣ የለም ወንድሜ/እህቴ ከይቅርታ ጋ ትልቅ ሰው ከሆኑም በአባቶቸ አክብሮት ይሁንልኝ?
      ግን አንድን ነገር ሰው ሰላለ ላንተም ለሌላ ሰውም አይበጅም መስማት፡ማስተዎል፡መረዳት፡መጠየቅ፡መጸለይ ከዚያ የመጨረሻው መወሰን ነው፡ስድብም አያስፈግም ም/ም ቀራኒዮን አስታዎሳት እውነተኛ ብለው አይደለም የሰቀሉት በሐሰት ነው ሰለዚህ እናስተዎል!እናስተዎል!እናስተዎል!
      ለበለጠ መርጃ ካስፈለገዎት ደግሞ 0914307833 ምንም ነኝ ግን ሰው ነኝ!

    • @kokicake6425
      @kokicake6425 26 дней назад

      እህት እንደምታስቢዉ አይደለም ከይቅርታ ጋር በደነብ አድምጪ

  • @GizeTube5500
    @GizeTube5500 Месяц назад +3

    ፋኖ ይሔን መልክት ቤሰማ በስልጣን ባልተከፋፊለ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 29 дней назад

      ይቅር ይበልህ የእስክንድር አስኳዶች እስኪነቀሉ ታገሱ😂😂