Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቄ,ሎሬት ፀ/ገ/መድህን እግዚአብሔር ነብሳአችሁን በገነት ያኑራት
ብዙ ዘመን ስመኘው የነበረ ተውኔት
Eji alsetem tewabu,eje ye esat seded new😇
በጣም ግሩም ነው👍👍👍👍👍
Fikadu the lion of stage of National theater that never been forgateable.
ድንቅ ትወና ❤️
Feka is the best of best.
Respekt ✊
Tileqe sew yewededewe sira new etihopawi
ብዛት ያለው የሃሰት ትርክቶችን የተሞላ ቴአትር ነው፤ ይህን ስል ግን የቴአትሩን ስህተት እንጅ የቴዎድሮስን ታሪክ ከመጥላት አይደለም። ይህ ለኔ በጣም አሳዛኝ ነው!
ወንድሜ ልክ ልትሆን ትችላለህ ግን ተራኪዎች በ አመለካከታቸው ሀፀይ ቴድሮስ በተለያዬ ነገር ፅፈውታል ምክንያቱ ደሞ ትያትር ነው Bro!
Lezelelem nefesehen yrmerew Egezebeheri yesemeAmelek
Gash Fike, Rest in peace!
አይ ከንግዴ ቴድሮስ ሚኒሊክ አማርኛ አፈር በልቱል እዬ ቲያትር እንኮን አ አ ጎደር ጎጃም መታይቱ ያሰጋል እድሜ ላአብይ በወያኔ ጊዜ ቀዝናቹ ነበር ታዝላቹ እግራችን ተጠለጠለ ብላቹ ትቃወሙ ነበር
Gash Fike is a legend. RIP
nebs yinar gash fike
ቴ
RIP
Tewdruse
Rip
ሙሉውን፡please ጫኑልን
😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
ይህን ተዉኔት video Dislike ያደረጉ ሰዎች ግን ምን አይት ወራዳ እና ፈሪዎች ናቸዉ ???
Mot baynor?
ትወናው ጥሩ ቢሆንም ትርክቱ ግን መሰረታዊ ችግር አለበት፡፡ የአጤው እናት የንጉስ ቤተሰብ ነች ኮሶ ሻጭ የምትሆንበት ምንም ምክንያት እንደሌለ እነ ጳውሎስ ኞኞ በትንተና በትነው ጽፈዋል፡፡
እእእ ታሪክ በሙሉ ኮሶ ሻጭ ነበረች ነው የሚሉት እንደውም በዛ መሰደባቸው አንዱን የኮሶ ሻጭ ልጅ ያለውን እንዴት እንደገደሉትታሪክ አለው ያው ካነበብኩት ነው
ፍቄ,ሎሬት ፀ/ገ/መድህን እግዚአብሔር ነብሳአችሁን በገነት ያኑራት
ብዙ ዘመን ስመኘው የነበረ ተውኔት
Eji alsetem tewabu,eje ye esat seded new😇
በጣም ግሩም ነው👍👍👍👍👍
Fikadu the lion of stage of National theater that never been forgateable.
ድንቅ ትወና ❤️
Feka is the best of best.
Respekt ✊
Tileqe sew yewededewe sira new etihopawi
ብዛት ያለው የሃሰት ትርክቶችን የተሞላ ቴአትር ነው፤ ይህን ስል ግን የቴአትሩን ስህተት እንጅ የቴዎድሮስን ታሪክ ከመጥላት አይደለም። ይህ ለኔ በጣም አሳዛኝ ነው!
ወንድሜ ልክ ልትሆን ትችላለህ ግን ተራኪዎች በ አመለካከታቸው ሀፀይ ቴድሮስ በተለያዬ ነገር ፅፈውታል ምክንያቱ ደሞ ትያትር ነው Bro!
Lezelelem nefesehen yrmerew Egezebeheri yeseme
Amelek