Ethiopia - በድንበር የተበተኑት የግብፅ ሰዎች፣ የሙስጠፌ ቁጣ፣ የአርቲስቷ እስር፣ የተገደሉት አስተማሪዎች፣ የፍቅር እስከ መቃብር ውዝግብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 97

  • @SEIDMOHAMMED-fz5jy
    @SEIDMOHAMMED-fz5jy Месяц назад +13

    አንደኛ ነኝ ሠላም ለሁላችሁም የሠላም የአድነት የፍቅር ይሁንልን 💚💛❤️🎤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +2

    Thanks Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wodajoTebeje
    @wodajoTebeje Месяц назад +2

    feta እስኪ ክፉ ቀን ገጥሞናል እና ከተገፉ ሰዎች ጎን ሁኑ

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy Месяц назад +1

    ------------------
    ኦሪት ዘጸአት 34
    9፤ አቤቱ በፊትህስ ሞገስን አግኝቼ እንደ ሆነ፥ ይህ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነውና ጌታዬ በመካከላችን ይሂድ፤ ጠማማነታችንንና ኃጢአታችንንም ይቅር በለን፥ ለርስትህም ተቀበለን፡ አለ።
    --------------------

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 Месяц назад

      ይቅር ነው የእግዚአብሔር
      በስዎችም ትህትናን የሚያስር!!

  • @seadi5
    @seadi5 Месяц назад

    ወላሂ የ ኢትዮጵያ የወደፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፊሙሀመድ
    እንድሆን ምኞቴ ነው
    ፋኖዎችበናንተምክንያት
    መምህራኖችን አስጨረሳችኋቸው
    አለመታደል ነው

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Месяц назад

    ድል ድል

  • @YaredAbrha-wb3px
    @YaredAbrha-wb3px Месяц назад +2

    ፍቅር እስከ መቃብር ያቆሙ ሰዎች ስሜታቸው ይቋረጥ 😢

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha Месяц назад +1

    እመኑኝ ሰሞኑን ያየውት ራዕይ ሙስጠፌ ከፋኖ ኃይሎች ሽር ጥምረት ይፈጥራል ።

  • @abdushmohammed7977
    @abdushmohammed7977 Месяц назад +10

    አማራ ክልል በገዛ ልጆቹ አሳሩን እያየ ነው

    • @ahmednegash2613
      @ahmednegash2613 Месяц назад

      Be gala yetenesa nw enji esum bekerbu yeleyletal

    • @AhmedAliyyi-h3j
      @AhmedAliyyi-h3j Месяц назад

      ማረት ፋላጋ ነው ​@@ahmednegash2613

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v Месяц назад +3

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @Sis878
    @Sis878 Месяц назад

    በሸገር ሲቲ በሰበታ አካባቢ በከፍተኛ ሁኔታ ያለምንም ማስጠንቀቂያ ፈረሳው ቀጥሏል።

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 Месяц назад

    መጣህ ፈታየ ሰላም ያሰማን🙏🙏🙏

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Месяц назад +2

    ተማሪ ለምን ተማረ ተብሎ አስተማሪ መግደል እንዳይማሩ ማድረግ የመንደር ጎረምሳዎች ተግባርና መገለጫ ሆኖ ቀረ ያሳዝናል ።

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke Месяц назад +16

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች

    • @Manyazwal
      @Manyazwal Месяц назад +1

      የአለም ህዝብ በሙሉ የእግዛብሄር ነው እኮ

    • @899-r9n
      @899-r9n Месяц назад

      kkkk😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SEIDMOHAMMED-fz5jy
      @SEIDMOHAMMED-fz5jy Месяц назад

      @@Manyazwal አኸኸኸኸኸኸኸኸኸ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @vhgkvkgm8536
      @vhgkvkgm8536 Месяц назад

      ድል ለእስራኤል ለምትሉ ለምን አዘምቱም እስራኤል ፈንጂ ለሚያመክኑ ሁሉ የዜግነት ፍቃድና ረብጣ ዶላር በመቃብራቹ ላይ ይቀመጥላቹዋል

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Месяц назад +2

    ግዙፍ የግብፅ የስላላ መረብ በማለት ኢትዮጵያውያንን አስፈረራ ተብለህ ነው ወይ የምትጮሃው?

  • @lilankonjo
    @lilankonjo Месяц назад +7

    ምን አይነት መሃይምነት ነው ትምህርት እና ሙሁር ገዳይ አራት ኪሎ ገብተህ ምን ልትሰራ ይሆን ???

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Месяц назад

      አልተማረዘመነ.ዋርካ.ተብዬ.አልተማረ.ኩበት.ናቸው.የተማረ.ከመጣይፈራሉ

  • @AhmadSaid-cp1hi
    @AhmadSaid-cp1hi Месяц назад +2

    ይሄ ሚዲያ አንድ እንኳን ተስፋ ያለዉ ወሬ ላለማዉራት ምላችሁ ነዉ እንዴ የምገቡት አረ ምን አይነት ሰወች ናችሁ በርግጠኝነት የምናገረዉ በዚህ ሚደያላይ ሙስሊምች ዚናላይ አይሳተፉም ምክኒያቱም በመጨረሻዉ ሀገር እዚህ ያደረከዉን ነገር ሁሉ ምስክሩ የራሱ ምላስ መሆኑን ያቃሉ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Месяц назад +9

    ድልለአማራፉኖ

    • @bereketaddisu3987
      @bereketaddisu3987 Месяц назад

      አሮጊት ቄስ ሽማግሌ አስተማሪ ለሚገለው !?🙄 ህዝቡን ለሚዘርፈው !?

    • @Umarganna-m6x
      @Umarganna-m6x Месяц назад

      😂😂😂

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 Месяц назад +2

    ሙስጠፌ ተልከሰከሰች!!!

  • @mes3777
    @mes3777 Месяц назад +1

    ሀገርን ለማፍረስ በየውጭ ሀገሩ ቀን ከሌት እየሰሩ ያሉ ሰዎች እንደፈለጉት አገር ውስጥ ሲገቡና ሲወጡ ምንም ያላለ መንግስት ስለ አገሯ እና ህዝብ የተሰማትን የግል ሃሳቧን ስለፃፈች ማሰር ምን ይሉታል?

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob Месяц назад

    ግብፅን የምናሸንፈዉ እኛም ግብፅን በተለያየ መንገድ ማጥቃት ስንጀምር ብቻ ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l Месяц назад +3

    ❤❤❤❤

  • @SadsD-s3p
    @SadsD-s3p Месяц назад +1

    ፋኖወች ትምህርት እድከፈት ለምን አይፈቅዱም የሚማሩትኮ የአማራ ልጆች ናቸው ትግላቸው እዳለ ሁኖ ተማሪወችን እዳይማሩ ማድረግ አግባብነት የለውም

    • @sarasara5346
      @sarasara5346 Месяц назад

      Lexorenet eyelemelemu newu hetsanaten lisceresu

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u Месяц назад +7

    ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

    • @siymergn
      @siymergn Месяц назад +3

      ቂጥራም

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Месяц назад +1

      ሸኔ ነቅተናል

    • @YaredEjigu-jk3pr
      @YaredEjigu-jk3pr Месяц назад +1

      Awo yemgdel yemarde engineer nwe

    • @Deganet
      @Deganet Месяц назад

      Endezi aeynet dedeba newu heger eyebetene yalewu

    • @djegnaw4341
      @djegnaw4341 Месяц назад

      ኢንጂኒየር?

  • @TseheymiyoTsehey
    @TseheymiyoTsehey Месяц назад +1

    አይ ፈታ ዴሊ ማለት በቀለ ኦይ ነው

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae Месяц назад

    ምነው ህዝብ ተጨካከነ?????😢😢😢😢😢

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 Месяц назад +1

    አይ ፋንዲያ! ለምን ትምህርት ቤት ይከፈታል? ወደ ጋርዮሽ ዘመን መሄድ አለብን??? ድንቄም የህዝብ ታጋይ!😜😜
    እታገልለታለሁ ያልከውን ህዝብ እንኳ እንዲህ እያሰቃየህ 4ኪሎ አማረህ????

  • @kibromasteraw-sh6qo
    @kibromasteraw-sh6qo Месяц назад

    ኢ/ያ ስለያ የሚስፈልጋት ሃገር አይደለችም

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 Месяц назад +1

    ምድረ ቅራቅንቦ መንደርተኛ ኣብያችንን ስትቃወም የመቃወሙ ኣቅም ኣለህ ? ኣቅማችሁን እወቁ 100 ኣመት በጉራና በሌብነት በትምክህተኝነት ሃገር ስትመሩ ምን ሰርታችሁ ታውቃላችሁ ? ጉራ ብቻ ገና ኣብያችን ተኣምር ያሳያል ኣብያችን ሺ ኣመት ይግዛ

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸናነኒ😢😢

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 Месяц назад +3

    የመንግስት ቃል አቀባይ ሚዲያ ሁሌም የምትዘግበው ለመንግስት መቶ በመቶ ያደላ ነው።

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Месяц назад

    አረ ዘንድሮ ይሄ ፋኖ የተባለ የሰው ልጅ እንደራሱ መሀይም አድርጐ ለሳደግ ወጣቱ ወደ ት/ቤት እንዳይሄዱ የሚከለክለው አስተማሪ እኮ የእውቀት አባት ነው ስንት እውቀት ያላቸው መግደል ምን ይሉታል ጌታ ይፍረድባችሁ ነብሰገዳዮች እናንተ ፋሺስቶች ናችሁ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Месяц назад

    ወላሂ.ምንም.አያመጡም.ግብጽቢሄዱ.አቢቹ.አምላክ.አለው.የኢትዮጵያ.አምላክ.አይጥለንም

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Месяц назад

    ግን.ምንም.አያመጡም.በጥርስ.ሚበሉት

  • @AliyiAhmad-z3z
    @AliyiAhmad-z3z Месяц назад

    Antam ka gibtsi balay masfararati tiwadalahiko

  • @HasenYesuf-k4b
    @HasenYesuf-k4b Месяц назад

    ፋኖን ለማጠልሸት ነው እጅ አብይ ነው አስተማሪ የገደለው

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 Месяц назад

    Watch erterians living in addis

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 Месяц назад

    ኣይ ጉድ ከ50 ኣመት በፊት እንዴት ኣድርገን ነው ኣማራን ልንከፋፍለውና ልናመክነው የምንችለው የሚለውን መልስ ምንም ባልታሰበና በማይታወቅ በማያስነቃ መንገድ እንደፋኖ የመሰሉትን በክልሉ በነፃነት ስም በትነው የኣማራ ክልልና ህብረተሰብን በደንብ እያኮላሹት ነው

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Месяц назад +2

    ETHIOPIA YE AFRICA CANCER

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Месяц назад +1

    Egypt has been spying on Ethiopia for centuries which is related to Nile river. All tributaries of Abay have been under close watch of Egypt, if there are some kind of development which may divert the flow of water. The only thing they do not care is the shortage of rainfall which immediately harms Ethiopian (drought & famine) ,there is no registered assistance so far come from Egyptian side that worry about it in history except that of plotting behind in international arena for loan or grant development sanctions on Ethiopia.

  • @Destaaa2119
    @Destaaa2119 Месяц назад +2

    ድል ለአማራ ፉኖ!!

    • @be-liever
      @be-liever Месяц назад

      ቆሻሻናቹ መምህራንን የሚገል የመሃይም ስብስብ ፋኖን የሚደግፍም መሃይም ነው

  • @ahmednegash2613
    @ahmednegash2613 Месяц назад

    Ye gala geze yebka gala memerat aychelem

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x Месяц назад +2

    ፋኖ ኣሸባሪ ነው ምንለው በምክኒት ነው

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Месяц назад +1

    አሀሀሀ ለዚ ነው የተቋረጠው?!!

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Месяц назад +2

    Cheri asemani😢😢

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 Месяц назад

    GIBTSI MECHE NEW SATISELIL YEKOYECHIW??? ENDEW ATINEFANEFU..EDIA WEGID

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Месяц назад +1

    ETHIOPIA HIV YEHONECH HAGER MULU BE MULU MEBETEN NEOW YALEBET

  • @AbushaYanet
    @AbushaYanet Месяц назад

    Merejawochachhu eyederesun engegalen

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 Месяц назад

    Wandime inda andi gazetagna antam hulachinim yezih hagar tabaqi silahoni ye talat silala marab ethiopia wust indamayisaralachaw talatochachin mawaq alabachaw.

  • @GedefawAzmeraw
    @GedefawAzmeraw Месяц назад +3

    ሱማሌ ኢትዮጵያ ወስጥ ሠላዮችን ካስገባች የኢትዮጵያ ህዝብ እነዚህን ሠላይ ካገኘ እርምጃ ይወስዳል

  • @shimelistadesse1199
    @shimelistadesse1199 Месяц назад +1

    😂ውሸተኛ

  • @MagewMa
    @MagewMa Месяц назад

    😂😢🎉❤

  • @semung2513
    @semung2513 Месяц назад

    It is obvious Egypt & Eritrea espinoge is through Anchor, ESAN & ESAT

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад

    አራ በፈጠራህ የሲሲን ፎቶ አትጠቃም

  • @899-r9n
    @899-r9n Месяц назад

    ግብጵ ከመሠለል ምንም አታመኝም ቆሻሻ ግብጵ ዘንድሮ ትወድማለሽ😅😅😅😅😅

  • @ridaadraage1953
    @ridaadraage1953 Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂
    OROMO AND DABOB POEPLE Can't defend ethiopia against
    TPLF FANO OLA ONLF SOMALIA DJIBOUTI EGYPT ERITREA SOUTY SUDAN😂🇸🇴🇪🇬🇩🇯🇪🇷

    • @Momeyeop
      @Momeyeop Месяц назад

      ወሸላ ኢትዮጵያ የመንግስቱ ሀይለማርያም አገር ናት እንደ ክፉ ቤተሰብ ከባዳ ጋር ወግነን የመንጌን አገር አናፈርስም

    • @addisualemayehu278
      @addisualemayehu278 Месяц назад

      ቅዘናም ባንዳ ሁላ አንድ ቀን ሁልሽ በአደባባይ ተሰቅለሽ ለማየት ያብቃን.

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Месяц назад

      አወ😂😂😂😂

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ማንኛውንም ኢርትራዊ ከሃገራችን ማስወጣት አለበት ሃገራችንን እየሰለሉ ተደራጅተው ኢትዮጵያውያንን ደብዛ ያጠፋሉ እያፈኑ አንድም ኢትዮጵያዊ ኤርትራውስጥ አይገባም እንደመዥገር ተጣብቀውብን ለምን አይተውንም አስወጡ

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Месяц назад

      ከፈለጋችሁ አስወጧቸው ግን የባሰ ነገር አየከረር ይሄዳል እንጂ ምንም የሚመጣ ነገር የለም

    • @robimassawino
      @robimassawino Месяц назад

      እንደ ፈራችሁት በታትነን እናጠፋችዋለን

    • @MekonnenTamene-p4o
      @MekonnenTamene-p4o Месяц назад

      @@Yohanasenafe ውጡልን ከፈለጋችሁ ሳይሆን ኤርትራዊያንን ሃገራችን የምትሸከምበት አቅም የላትም ኤርትራ ውስጥ የሚኖር ኢትዮጵያዊ የለም ተገንጥላችሁ ሃገራችንን ለመኖሪያ ለምን መረጣችሁ

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 Месяц назад +2

    ይኼ በሽተኛ መንግስት አንዱን ሳይጨርስ አንዱን እየጀመረ ሰውን አሳበደው

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w Месяц назад

    የጫካው ፕሮጀክት የሕዝብ ቅሬታ አይደለም ግን አሰታካ የፋኖን ፕሮፓጋንዳ ነው ያሰራጨችው አርቲስት አዜብ ወርቁ።

  • @EibroYmame
    @EibroYmame Месяц назад

    ምናባቷ፡አገባት፡አሽቃባ ጭ፡ተራ፡ተወዳጅነት፡ፍለጋ፡መሆኑ፡ነው፡፡

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes Месяц назад +1

    ፋኖ ሆኖ ለምን ትምህርት ታጀምራላችሁ ብሎ የሚገድል የለም😮😮😮ወይ ሻብያ ወይም ወያኔ መሆን አለበት ይጣራልን😮😮😮ይህ የሆነው የፋኖ መዋቅር በጠላት ኃይል ተወርሩዋል ማለት ነው😮😮😮

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Месяц назад

      ካማራላይ የተጫነው ችግር ካልገባው ወድሜም ቢሆን ይገደሉት የመኖር ዋስትና ከትምህር ይቀድማል

    • @Truthintruth-kh3vqdes
      @Truthintruth-kh3vqdes Месяц назад

      @@bkhm6433 እኔ ፋኖ ውስጥ እየትፕሳትፕፍኩ ብሆን የማንንም ፈቃድ ሳልጠይቅ መምህራኑን የገደሉትን ረሽናቸው ነበር::

    • @sarasara5346
      @sarasara5346 Месяц назад

      Fanno erasu newu ​@@Truthintruth-kh3vqdes

  • @ابراراثيوبي
    @ابراراثيوبي Месяц назад

    👎👎👎👎👎👎👎

  • @naimaal3572
    @naimaal3572 Месяц назад

    0:25 🎉

  • @eritreafirst9364
    @eritreafirst9364 Месяц назад

    hahahaha…mercenary gorbtachen keep making us laugh 😂

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob Месяц назад

    ግብፅን የምናሸንፈዉ እኛም ግብፅን በተለያየ መንገድ ማጥቃት ስንጀምር ብቻ ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ