#አትጨነቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 57

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 4 месяца назад +1

    አሰለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋባራከቱ አህለን አል ፈለቅ በጠም ተመቸኝ አትጨናቅ አፈርነኝ💯ትክክል እኛ የዘናገነው ነገር ቢኖር ነገ አፈር መሆናችንነው እችን ከንቱ አለም ዘለለመዊ ቤተችን አርገን አሰብን ቀጥይበት ውዷ💯💯

  • @ሀዩቲፍንደሻ
    @ሀዩቲፍንደሻ 4 месяца назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ውድ እንኳን ደህና መጣሺ ውድ በጣም ደሰ የምል አቀራራብ እናመሠግናልን

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 4 месяца назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሺ አልፍዬ❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐

  • @wyn918
    @wyn918 4 месяца назад +1

    ሰላም ጤናይስጥል እህታችን እንኮን ሙ
    ሰላም መጣሽ በትክክል አፈር ነህ ውድ አፈር ትመልሳለህ የተባለው ውንት ነው መጨረሻችን ያማረይ ያረግልን

  • @Fetah90
    @Fetah90 4 месяца назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአላ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ማሻአላ ምነዜም ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራች በርች ውደ🎉🎉

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 4 месяца назад +1

    አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @mgottube1
    @mgottube1 4 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣሺ አልፈለቅዬ በጣም አስተማሪ የሆነ ትረካ ነው ያቀረብሺልን በርች ውደ 🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 4 месяца назад +1

    አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሰላምሸይብዛልየኔመልካምአንካንበሰለ ማመጣጠን ሸልአግራችንሰላምሰላምሸይቦዛልየኔመልካምበረችል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ትክክክል አናመሰግናል

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 4 месяца назад +1

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትረካ ነዉ በርቺልን

  • @tube962
    @tube962 4 месяца назад +1

    ትክክል 😢አፍር ነንን አላህ መጨርሻችንን ያሳምርንን ያርብ🤲

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media 4 месяца назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ አልፈለቅ ሚድያ ሁሌም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የሚገርም አስተማሪ ደስ የሚል ትረካነው በጣም ጥሩድምጽ አለሽ በርች ቀጥይበት ሰላምና ፍቅርን ለሀገራችን

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd 4 месяца назад +1

    አሠላም ዋለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ለሠላምታሽ ዋለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላሕ ደሥ የሚል ታሪክ ነው ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሽ የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 4 месяца назад +1

    👍👍👍👍🥰ማሻአላህ ኩልል ያለ ድምፅ በርችልኝ

  • @emantube6292
    @emantube6292 4 месяца назад +1

    ሰላም አለይከም አህልንን

  • @Mumtaz.chanal
    @Mumtaz.chanal 4 месяца назад +1

    Asalamaleykum❤berchi

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 4 месяца назад +1

    ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩ ቆይታነበር በርችልኘ በቀጣይ ብዙ እጠብበቃለን በርችልኘ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 4 месяца назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻአላህ የምታቀርቢው ደስይለኛ አደራ እዳታ ቆርጭ ቀጥይ ለማናቅ እያሳወቅሽን ስለሆነ ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 4 месяца назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልፈለቅየ አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ በርቺልኝ ሁሉንም የሚያስታውስ ትረካ ነው

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 4 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጠሽ እህቴ በጣም አርፍ ትምህርት ነበር የነበራን ቆይተ በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን አሰለም አይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካሀቱ

  • @emamah4239
    @emamah4239 4 месяца назад +1

    አፈር ነሕና ወዳፈር ትመለሣለሕ ብሏል አፈር ነን ይሕ የደረባ ኖሮ ሞልቶ ላይሞላ የዘላለም ቤታችንን አሥረሳን።

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 4 месяца назад +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube 4 месяца назад +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህት ራብዬሠላምሽ በዝት ይበል ማሻአላህ እሚያምርና አሥተማሪ ነዉ በርቺ ዉዴ

  • @YilkalFentahun
    @YilkalFentahun 4 месяца назад +1

    ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በሰም መጣሸ ብየለው ሰላምና ጤና ላች ይሁን አወ በትክክክል በጭቀት በዙ የሚመጣ ነገር የለም ሰበዝህ ሁሉንም ለፈጣሪ መሰጠት ነው ሌላ ምንም አይባል

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 4 месяца назад +1

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወዴ በረች መሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @agurashabate
    @agurashabate 4 месяца назад +1

    አስላሙ አለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያ ስላማችን ይብዛ የኔ ውድ አል ፈለቅዬ እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፋ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህት🎉🎉

  • @Mehlat
    @Mehlat 4 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን እንኳንም
    በሰላም መጣሽልን አሪፍ ቆይቶ ነበር
    በትክክል ነው እህቴ🎉❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 4 месяца назад +1

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 4 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ አፈር ነኝ አትጨነቁ አውነት ነው ሁላችንም አፈር እንደሆን ብናስብ ትንሽ እንኳን ክፋትን አናበዛም

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad245 4 месяца назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አልፈለቅየ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች ማማየ👍👈ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢

  • @ለይላዩቱብ
    @ለይላዩቱብ 4 месяца назад +1

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ አህለን ወሰህለን እህተችን እንኳን በሰለም ማጣሽ ዉድ በሪች በለሽበት አለህ ይጣብቅሽ ማሸአለህ

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK 4 месяца назад +1

    አሰላም አለይኩም ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጡሩቆይታነበር ማሻአላህ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን አል ፈለቅ እንኳኅ ደና መጣሽልን ዋው በጣም ጥሩና መካሪ የሆነ ቪዲዮ ነው ያቀረብሺልን እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ😊

  • @ጀሚለዩቱብ
    @ጀሚለዩቱብ 4 месяца назад +1

    اسلام عليكم ورحمتالله وبركاته احلن فك يوكت رصك طرنوه ماشءالله تبركالله الله يزلك👍👍👍👍🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 4 месяца назад +1

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አልፈለቅ እንኳን ደህና መጣሽ አልፈለቅ ሁልግዜም የምተለቂያችዉ አስተማሪ ናቸዉ ቀጥይበት🎉🎉❤❤❤

  • @akramgader546
    @akramgader546 4 месяца назад +1

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ማሻአላህ አልፈለቅዬ የኔውድህት❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 месяца назад +1

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ ቀጥይበት🎉🎉🎉

  • @zedTubeshow-rd4st
    @zedTubeshow-rd4st 4 месяца назад +1

    الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الرحمن ما شاء الله تبارك الرحمن❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 4 месяца назад +1

    Alen Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh yena gobaze weda etha ❤ kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 4 месяца назад +1

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HalimathAdam
    @HalimathAdam 4 месяца назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እራቢ እኳን በሰላም መጣሽ ጠፍተሽ ቅር ብሎን ነበር በርች የምር በደብ ላዳመጠዉ ዉብ የሆነ አሥተማሪ ትምህርት ነዉ የምታቀርቢልን አላህ ይጨምርልሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 4 месяца назад +1

    አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአሏህ አልፈለቅዬዬዬዬ በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ውድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽልን እውነት ነው ጥሩ ምክር ነው ፈጣሪን እምናመሰግንበት የርግልን መልካም ሰው ያርገን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hayat.youtube2561
    @hayat.youtube2561 4 месяца назад +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ አህሌን ወሰለህን ወማረበን ውዴ በርች መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ ለይክክክክክክ ሼርርርርርር በርች እህቴ🎉❤🎉❤❤❤❤

  • @Tube2314-wn6hc
    @Tube2314-wn6hc 4 месяца назад +1

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን ብርቱ

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 4 месяца назад +1

    ሰላምሰላምሸይብዛእንኳንደህናመጣሸአትጨነቁአፈረነንእወነትነወ፣የኔደአሰተማራ፣ቢደዉነዉ፣በረችልኝ❤❤❤❤❤፣

  • @ሱሱናፋቂነኝ
    @ሱሱናፋቂነኝ 4 месяца назад +1

    አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዴ🎉🎉🎉❤አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube 4 месяца назад +1

    አህለንአልፈለቅየ 🎉🎉🎉🎉

  • @sifen5
    @sifen5 4 месяца назад +1

    ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤😢

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 4 месяца назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን አህለን ዉዴ በርቺልኚ 👍🎉🎉😊

  • @zehara5
    @zehara5 4 месяца назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እሕት ማሻአላህ በርች ውዴ ❤❤

  • @Habeshawit9
    @Habeshawit9 4 месяца назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷ🎉🎉🎉

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልሺ ሰብ

  • @fafisiedtube63
    @fafisiedtube63 4 месяца назад +1

    as wr wb ❤❤አህለን ውደ

  • @akrmatube
    @akrmatube 4 месяца назад +1

    በቃ ሰብስክራይብሽ 10 አልገባም 😅