የወደቡ የመጨረሻው ምዕራፍ ደረሰ - ሶማልያን ያንበረከከው የኢትዮጵያ አስገራሚው ስልት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

Комментарии • 44

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 Месяц назад +13

    ድል ለሀገራችን ለጀግናው መሪያችን ዶ/ር ዓብይ አህመድ !!!!❤❤❤❤

  • @user-ky1ni7is8t
    @user-ky1ni7is8t Месяц назад +13

    ለኢትዮጵያ ፡ሕዝብ፡ትልቅ፡ድል፡ነው።

  • @user-qs9bj9mc2i
    @user-qs9bj9mc2i Месяц назад +8

    ድል ለሐገሬ ኢትዮጵያ!!! ሐገርንና ህዝብን ሲስጡ ለኖሩት ገንጣዮችና የታሪክ አተላዎች ዉድቀት የሚያሳይ ጅማሮ ነዉ። ካልሆነ ደሞ ዓለም የሚያቀዉ የኢትዮጵያዉያን ክንድ......❤

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 Месяц назад +5

    አይ አብቹ ኑሪን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Месяц назад +7

    🥰💪💪💪💪👍🙏👍🙏👍🙏😯🙏👍💜💞💜💞💜💞💜💞💜💞💜💞💜💞💜💞💜💜💜💜 💜💞💜💞ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናያለን ገና ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @maxamuudcumar5330
    @maxamuudcumar5330 Месяц назад +5

    Longe live somaliland and Ethiopia

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Месяц назад +6

    ደስየምል ዜና🎉🎉🎉

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb Месяц назад +11

    በቀዝቃዛው ዘመን የሴራ ፖለቲካ ተቸከሮ የቀረው÷ እና በቅኝ ዘመን ባርነቱ እየተኩራራ ያለው የሕግደፉ ሰውዬ መንግሥት የዚህን ዘመን ሰጥቶ የመቀበል የሠለጠነ የፖለቲካ ዲፕሎማሲን የማይመጥን ነው:: ኤርትራውያን ወገኖቼ ጽናቱን ይስጣችሁ::

    • @degelelendebo5177
      @degelelendebo5177 Месяц назад

      አሽቃባጭ

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      ​@@degelelendebo5177Nonsense!

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 Месяц назад +2

      @@degelelendebo5177እዉነት መስማት አትችሉም አሁንም የኤርትራ ህዝብ ፅናቱን ይስጠዉ ይሄ ምቀኛ ሽማግሌ ካልተነቀለ መከራዉ የትዬለሌ ነዉ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Месяц назад +3

    ኢትዮጵያ ወደብ ብታገኝም ባታገኝም ሶማሊላንድ ነፃ አገር ብትሆን ለኢትዮጵያም ይሁን ለአካባቢው ብዙ ጠቀሜታ ይኖረዋል።

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 Месяц назад +3

    የማ ቤት ነው የሚናጠው ኢትዮጵያ እንኳን በሰፈር ሽፍታ በወራሪዎች ያልተናጠች ኩሩ የጀግኖች አገር ነች አንተ ምቀኛ! ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች።

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Месяц назад +16

    አለም ስዊዝ ካናልን መቀየር ይችላል የባቤል ወሽመጥን በምንም አማራጭ መተካት አይችልም፡፡ ይህን በቀን ከሁለት እስከ አራት ትሪሊዮን የሚያወጣ ሸቀጥ የሚተላለፍበት ወሽመጥ በአለፉት አመታት ሀያላኑ ሰላሙን ለማስከበር ፈፅሞ አልቻሉም፡፡ የባህር ላይ ወንበዴዎች ንብረት ብቻ ሣይሆን የብዙ እጅግ በንግዱና በአውቀት የላቁ ኢሮፓውያን እና አሜሪካውያን ሕይወት ተቀጥፏል፡፡ ስለዚህም ከኢትዮጵያ የተሻለ የቀይ ባሕር እና ሕንድ ውቅያኖስን ሰላም የሚያስከብር ሰራዊት ያለው ሀገር ከፀሐይ በታች የለም፡፡ ጀግና እና ቆፍጣና፡፡

    • @temam1011
      @temam1011 Месяц назад +6

      መሪያችን በውስጣችን ያሉ ከልመና ውጪ ልማት የማያልሙ ጨለምተኛ ፅንፈኞችና መንደርተኞች የሚጠሉት መላው ዓለም ያደነቃቸው በለ ሙጡቅ አእምሮ ኢትዮጵያ በታሪኳ ያላገኘችው መሪ ናቸው።

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад +5

      ​@@temam1011tikikil hak new!

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Месяц назад +3

    ኢትዮጵያ ።በእድገት ጎዳና ላይ ያለች አገር የአለም ትኩረት ያረፈበት መፃኢ እድሉዋ የጎላና የከፋ በመሆኑ ሶማሊያ ላንድ አብሮ በመሆን በጋራ የማደግ አድሉ የከፋ መሆኑን የተገነዘበች ብቸኛ የጐረቤት ሀገር ናት❤።

  • @user-cr9qo2oo4o
    @user-cr9qo2oo4o Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitdeo2427
    @dawitdeo2427 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AdayTadese
    @AdayTadese Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaprino
    @kaprino Месяц назад

    ጠሩነት ለመጀምር ነው ይሄ ሁሉ ጥድፍያ ኣይደል? በሉ እስኪ እናያለን የት እንደ ምትደርሱ።

  • @user-jc6rt9ec9i
    @user-jc6rt9ec9i Месяц назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍😊

  • @user-qd9iw5ee3s
    @user-qd9iw5ee3s Месяц назад

    Tekize eritrea aydersem

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidane6417
    @kidane6417 Месяц назад

    Gelâmes halm helfta

  • @SisayBirhanu-b8h
    @SisayBirhanu-b8h Месяц назад

    Alen keante kewala

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Месяц назад

    Hulu daily ኢትዬጵያ ክጎረቤት አገር ጋር በሰላም በወንድማማችነት መኖር ነው ጠንካራ የሚያደርጋት::ከዚያም ከዚህም ጋር ንትርክ ግጭት እንድትፈጥር የሚሰሩት የሚመኙት የውጭ ሀይሎች አላማቸው እንዳይመታ ስንል አውቀንም ሆነ ሳናውቅ ልዪነትን ቅራኔን ስናራግብ ከመዋል መቆጠብ ይገባል::ጥቂት ዪትዩበሮች ሱማሌ ሱዳን ኤርትሪያ ጅቡት ስምን በመጥራት ከግጭት ተጠቃሚ ለሆነው ሀይል ተከፍሎንም ከዩትዩብ ሳንቲም ለመልቀምም ስንል ኡኡኡኡ ስንል መዋሉ ያስተዛዝባል::ችግር ይፈታል ኡኡኡኡኡኡ ማለቱን አቁሙ::

  • @KhalidNgusu00
    @KhalidNgusu00 Месяц назад

    ከ 50 አመት ቡሃላስ ምንድን ነው የሚፈጠረዉ

    • @TsigeredaTade-
      @TsigeredaTade- Месяц назад

      በየ50 ዓመቱ የሚታደስ እንጂ የሚቆም አይደለም።ጂቡቲም በ100 ዓመት ክራይ ሄዳ ነዉ ከኢትዮጵያ ተለይታ የሄደችዉ።

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 Месяц назад

      ካልድ፣አንተ:ትሞታለህ:ዓለም:ትቀጥላለች!!!

  • @Mesobtubeመሶብቱዩብ6760
    @Mesobtubeመሶብቱዩብ6760 Месяц назад

    ሁሌ አንድ አይነት ዜና ስለ ወደቡ አዲስ ነገር እያሉ መስራት አይደብርም ምንም አዲስ ነገር አልነገርከንም

  • @seid6839
    @seid6839 Месяц назад

    😂😂😂 ምን አይነት ቀዳዳነህ

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 Месяц назад

    ከርእሱ ጋር ያማይሄድ መረጃ እየለቀቃቹ ታማኒነታቹን ያሳጣል የቱ ነው የኢትዮጵያ ስልት. Until you improve I will unsubscribe the channel.

  • @woldaislassie2930
    @woldaislassie2930 Месяц назад

    ቤታቹ በእሳት እየጋየ ሳለ ሌላን ቤት የማፍረስ ህመም የተጠናወታቸው ጉደኞች !!

    • @Mule1A1
      @Mule1A1 Месяц назад +1

      ይለይለት እንጂ ኢትዮጵያ ብቻ ምን እዳ አለባት?

    • @woldaislassie2930
      @woldaislassie2930 Месяц назад

      @@Mule1A1 ኣባትህን ርገም ኣባትህን መርቅ ነው!! ኢትዮጵያ ያለ ወደብ የት ደርሳ ነበር!? የሌላ መቀማትስ ይቻላልን!? ለግዜው ከተቻለስ በሰላም መጠቀምና በሰላም መኖርስ ይቻላልን!? ይሀን ለማድረግ የምትፈጥራቸው ጠላቶችስ በሰላም እንድትኖር ይፈቅዳሉን!?
      ፖለቲከኞች እንደማይቻል ጠንቅቀው ያውቃሉ። ውድቀታቸው ለመደበቅ ሲባል ግን፣ ህዝቡን ዳቦውን ኣሳርረው የህልም ዳቦ እንዲበላ ያደርጉታል።
      እንደ ኢትዮጵያ ሀብታም ሀገር የለም። ኢትዮጵያ የሌላት ነገር ቢኖር፣ ብቁ መሪዎች ብቻ ነው።

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад +2

      @woldaislassie2930. Shabiaiaw izihim iziya chigir silalle limat yikum inde erteria ijig deha hager.

    • @woldaislassie2930
      @woldaislassie2930 Месяц назад

      @@EluZkerya ኤርትራ፣ ከኣራት እጥፍ በላይ የኢትዮጵያ ሀብት ያላት ሀገር መሆንዋ በጥናት የተረጋገጠ ነው። ኣገዛዙ ኣምባገነን በመሆኑ ግን ደሃ ሆናለች። ይሄ ማለት ግን ኢትዮጵያ ድሀ ናት ማለት ኣይደለም። ባጠቃላይ፣ ኤርትራ ይሁን ኢትዮጵያና መላ ኣህጉራችን ኣፍሪካ ችግራችን ከጦርነት ወጥቶ ሀገርና ህዝብ የመለወጥ ብቃት ያለው መሪ ማጣታችን ነው። ይሄ ደግሞ የህዝባችን ድንቁርና የወለደው ነው።

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Месяц назад +2

    አለም ስዊዝ ካናልን መቀየር ይችላል የባቤል ወሽመጥን በምንም አማራጭ መተካት አይችልም፡፡ ይህን በቀን ከሁለት እስከ አራት ትሪሊዮን የሚያወጣ ሸቀጥ የሚተላለፍበት ወሽመጥ በአለፉት አመታት ሀያላኑ ሰላሙን ለማስከበር ፈፅሞ አልቻሉም፡፡ የባህር ላይ ወንበዴዎች ንብረት ብቻ ሣይሆን የብዙ እጅግ በንግዱና በአውቀት የላቁ ኢሮፓውያን እና አሜሪካውያን ሕይወት ተቀጥፏል፡፡ ስለዚህም ከኢትዮጵያ የተሻለ የቀይ ባሕር እና ሕንድ ውቅያኖስን ሰላም የሚያስከብር ሰራዊት ያለው ሀገር ከፀሐይ በታች የለም፡፡ ጀግና እና ቆፍጣና፡፡