"አሜሪካ ቤት እንዴት መግዛት እንችላለን ?... ልዩ ፕሮግራም ከአሜሪካ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 56

  • @biniambelay4445
    @biniambelay4445 2 месяца назад +21

    መጠነኛ ማስተካከያ:- 20% Down ማድረግ ግዴታ አይደለም ነገር ግን ከ20% በታች down ያደረገ ሠው PMI (Private Mortgage Insurance) ይከፍላል። ይህ ማለት ለምሳሌ አንድ credit score 760+ ያለው ሠው የ$400,000 ቤት በ5% down ቢገዛ almost $140 በወር PMI ይከፍላል። በርታ ወንድሜ!

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 2 месяца назад

      800ክርዲት ያለውስ ኢተርስት ይቀንስለታል

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 месяца назад

      @@eskedarhibstu8389yes yetewesene yikenesal

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 2 месяца назад +7

    በርታ ልን እስይ ያንተ ለውጥ የሃገ ነው አንተን አይተው የሚነቃቁ አዳዲስ ትውልድ ይኖራሉ የስራ እድልም ፈጣሪ ሆነካል

  • @HannaLecha
    @HannaLecha Месяц назад

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛነሽ የምፈልገውነወ የጠየቅሹ ጀግና መግዛት እፈልጋለው እባክሽን ሥልኩ

  • @AbeyGamesToo
    @AbeyGamesToo 2 месяца назад

    As a Graduate from the Media field (from umbc), it’s really inspiring seeing Martha ask these great and intriguing questions. Keep up the great work!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ በዚህ በአጭር ግዜ ይሄንን መስራት እሚደነቅ ነው❤❤❤

  • @danielbbad
    @danielbbad 2 месяца назад +1

    Marti very knowledgeable and professional journalist. Keep up the great work.

  • @desalegnjorgo6913
    @desalegnjorgo6913 2 месяца назад +6

    እንድህ ስወራ እውነት ይመስላል, እኔ ቤት ለመግዛት ፕሮሰስ ላይ ነበርኩና ይህን ወዳጄን ደውዬ ካወራሁት በኃላ ዶክሜትህን ላክልኝ ብለውኝ ከላኩለት በኃላ ዘጋኝ.ብደውልለት አይመልስም ,ስለዚህ እውነታውን ለሰዎች መናገር ብትችሉ ምናልባት አብሮ መስራት የሚፈልገው የራሱ ምርጫ ይሮረዋል ! ebs is #1

    • @hanachapman3521
      @hanachapman3521 2 месяца назад

      You are 💯 right my friend she was meet him to sport as Habsh brother but he’s not even know the information he posted for selling

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад +4

    ሕልምህን እግዚአብሄር ይፈፅምልህ የኔ ጎበዝ በርታ❤❤❤

  • @SemhalWEBET-z9x
    @SemhalWEBET-z9x 2 месяца назад +1

    በጣም የተረጋጋች ጋዜጠኛ ነሽ። በርቺ።👍

  • @samuelkebede5344
    @samuelkebede5344 2 месяца назад

    Am haappy to see the well known and very talented show Host Marti again with this very informative business show. Welcome back Martiye!!!

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 месяца назад

    I love the journalist! Well done

  • @TxAbyssinia
    @TxAbyssinia 2 месяца назад

    ተመስገን ጌታዬ ! በመጠን ኑሩ ያልከው ቃልህ መፅናኛ ሆነኝ😢

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 2 месяца назад +1

    Well done 👏
    Good question 🙋‍♂️
    Vary good explanation 🙏

  • @edentaye5167
    @edentaye5167 14 дней назад

    ማርቲ it is nice to see you!

  • @ellub5242
    @ellub5242 2 месяца назад +7

    30% ከፍለህ ቤቱን own አታረገዉም .. አንድ ወር አንኳን መክፈል ባትችል አውጥተው ነው ሚጥሉሀ .. አሜሪካን ሀገር ቤት own ምታረገው ሙሉ ክፍያ ስትከፍል ነው ያለበዚያ የትኛውም ቤት ባንክ ነው own ሚያረገዉ

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 месяца назад

      The term own is defined when you purchase a home and not rent. Paid off is what you’re talking about.
      የትኛውም አለም እዳ ካልተከፈለ መውጣት ግዴታ ነው.

    • @ellub5242
      @ellub5242 2 месяца назад

      @@Mercy2Mee debt እና own ማረግ እየለየና ጎበዝ

  • @fehabesha2307
    @fehabesha2307 2 месяца назад

    what is the interest rate and much more .....................

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 2 месяца назад

    ሃሪፍ የስራ ቦታ መርጠካል ናልን

  • @አጎናፍርአስታጥቄAgonafir
    @አጎናፍርአስታጥቄAgonafir 2 месяца назад +1

    ኢቢኤስ ይሄንን ለአሜሪካውያን ብቻ አስተላልፉት

  • @johnberhanu5236
    @johnberhanu5236 2 месяца назад +1

    motisha am proud of you

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 2 месяца назад

    Like ADREGEHELHALEW. YEGZIABEHERIN SIM SILETERAK. God bless you and you familly.

  • @marigmariam2186
    @marigmariam2186 2 месяца назад

    ማርትዬ የኔ ጎበዝ በርችሊኝ❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 2 месяца назад +11

    እስኪ ተውን አድለም አሜሪካ በሀገራችን ጎጆ መስራት አቅቶናል 😢😢

  • @sofoniasghiwot9023
    @sofoniasghiwot9023 2 месяца назад +1

    Moti realstate will welcome Seattle , WA

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 2 месяца назад

    ዋው ናልን portland

  • @BrakethroughJ123
    @BrakethroughJ123 2 месяца назад +2

    I will buy home there so soon 🎉

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 месяца назад +1

    አሜሪካ እንኳን ቤት ዶላር ካላችሁ የማይሽጥ ነገር የለም እና ዶላራችሁን አጠራቅሙ እሱ ካላችሁ ሁሉም ቀላል ነው::

  • @Seadamohammed-dc9er
    @Seadamohammed-dc9er 2 месяца назад +1

    ኧረ ተውን እኳን አሜራካ አገራችን ላይ መሥራት አቃቅቱናል ሆሆሆሆሆ

  • @elsabetmasresha6705
    @elsabetmasresha6705 2 месяца назад +1

    Oh Moti👍👍👍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад +1

    አንድ ጥያቄ አለኝ የብድር ውሉ የዕድሜ ገደቡ የመጨረሻው አነስተኛ የብድር ክፍያ ዘመን ስንት ነው ለምሳሌ ዕድሜው 60-70 የሆነ ማለቴተው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      ማለቴ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      @@Danadama123 የ65 ዓመት ስው ቢመጣስ የጊዜው ጣራ ስንት ነው

  • @SelamAlem-g8c
    @SelamAlem-g8c 2 месяца назад

    Great job 👏👏👏

  • @HappyKiwi-rw4rz
    @HappyKiwi-rw4rz Месяц назад

    Edezi ayinet bet new mgezawu

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад

    ስድስት መኝታ ቤት ❤❤❤ቤቱ ያጉዋጉዋል

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 месяца назад +1

    $1.2 million (70,000,000 birr) Addis Ababa tiru apartments aygezan

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 2 месяца назад +2

    ዛሬ አደኛ ነኝ 111

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 2 месяца назад

    Moti Real Estate!!! 👍👍👍

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 2 месяца назад +2

    እትዮ ሆነን እንዴት ነው ?

    • @SintuAlmu
      @SintuAlmu 2 месяца назад +2

      አታሰብ አልሙ እንገዛለን

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 2 месяца назад

      ብር እንዲህ ስወድቅ ደሞም አሜሪካ ለመግዛት ኢትዮጵያውያ ሆኖ አይታሰብም

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 2 месяца назад +1

    የት ስቴት ነው ቤቱ

  • @mergitufanta4630
    @mergitufanta4630 2 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 месяца назад +2

    ምንም ቢሆን የሚረዳ ድረጂት ነው እዪት ግዴት የሞተ ጋረ አይሞትም

  • @Yosefyefrezaf
    @Yosefyefrezaf 2 месяца назад

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን 🙏

  • @ethiotube814
    @ethiotube814 2 месяца назад +1

    ደፋሮቾ....እዚ የገዛነው ቤት መኖር አቅቶናል .....comic

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 2 месяца назад

    Moti berta!.