ስድስት ወር እንቅልፍ አልተኛሁም ነበር || ጫት እና ሲጋራ አይኔን አጠፋው ||ልበ ብርሐኑ ዘማሪ አሳዛኝ ነገር ገጠመው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    RUclips / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Комментарии • 37

  • @ማዕተቤንአጠበኩት
    @ማዕተቤንአጠበኩት 2 месяца назад +12

    በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሁሉንም የሚያደርገው ለምክንያት ነው እናም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ይሄን የመሰለ አቅም እንድታወጣ እና እግዚአብሔርን እንድታመሰግን እኛንም ልባችን በዚህ መሰል ድምፅ ልታረሰርስ የቻልከው ለመልካም ነው እናም በርታ።

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 месяца назад +8

    አቤት የክርስቶስ ስራ እኛ በጎቹ እንዳንጠፉበት በእቅፍ ሊያኖረን ሲፍልግ እንዲህ ነው እመነኝ ወንድሜ አንድ ቀን አይንህ በርቶ ከዚህ በላይ ታገለግለዋለህ አንተ የአይን ብረሃን ነው ያጣከው ስንቶቻችን አይናችን እያየ ልባችን ታውሯል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ይገርማን የእግዚአብሔር ታምር እንኛ እዳነጠፋ የምያስብልን ነገርስ 😢😢😢😢😢😢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወድም በርታ

  • @NetsanetFikadu-k8r
    @NetsanetFikadu-k8r Месяц назад

    እዉነት የእኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ እና ጊዜ አለዉ በርታ እመ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን

  • @ጎደልያስ-ቨ3ዐ
    @ጎደልያስ-ቨ3ዐ 2 месяца назад +3

    ይገርማል የፈጣሪ ስራ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው አሁንም በቤቱ ያኑርል ትድናለህ ወንድማችን

  • @Roman-y3y
    @Roman-y3y 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ብርሃንህን ይመልስልህ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 месяца назад

    የኔ መልካም እግዚአብሄር አይንህን ያብራልህ እሱ ሚሳነዉ ነገር የለም 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 2 месяца назад

    ሁሌም የእግዚአብሔር ታምር
    በደካሞች ይገለጣል ወንድችን በርታ
    አዛኚቷ በምልጃዎ ትርዳክ

  • @efgyfghh2646
    @efgyfghh2646 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ምክንያት አለው ውድሜ የኛ አምላክ ሁሌም ትክክል ነው አይሳሳትም ስለዚህ. ቀንህን ጠብቅ ምናልባት. አድቀን አይንህ ይበራልሀን ምን ይሳነዋል የድንግል ማሪያም ልጅ ሀሉ በጁ ነው በቤቱ ያፅናህ እኛንም አይን እያለን በሀፂያት ያታወረው ልባችንን ይመልስልን

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 2 месяца назад +2

    በኽክምና አይድንም ዓይኑን እመብርህን ትማርህ ወንማችን

  • @KidanemehretEnate
    @KidanemehretEnate 2 месяца назад +2

    እህት ወንድሞች እባካችሁ በተቻለን አቅም ወንድማችንን እንርዳው በተቀመጠው አካውንት ማደሪያ ቤት ያገኝ ዘንድ በጣም ብርቱ ነህ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ያጠንክርህ ካንተ ብዙ ተምረናል ❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад

    ፈጣሪ ነፍፍፍ አመት ያኑርህ ወንድሜ

  • @abeba1
    @abeba1 2 месяца назад

    ውይ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤ ጉባኤ አዘጋጆች እባካችሁ ጋብዙት ለናንተም በረከት ነው 🙏🏽❤

  • @BeutyBeuty-n1o
    @BeutyBeuty-n1o 2 месяца назад +4

    እርሱ ምን ይሳነዋል ሊመልስህ ነው ይህን ያደረገው እናም ያበራልሀል ወንድሜ በርታ ለሌሎች ወንድሞች ምሳሌ ነህ ባንተ ሌሎችን እየጠራ ነው

  • @ማዕተቤንአጠበኩት
    @ማዕተቤንአጠበኩት 2 месяца назад +4

    ስልኩ እዚህ ላይ ቢፃፍ መልካም ነው ብዙዎች እንደገቡ እንዲያዩት

  • @AsmerTezera
    @AsmerTezera 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад

    ስራህ ብዙ መድሐኒአለም ተመስገን❤❤❤
    እንደዚህም አይነትአስተሳሰብ ያለው ብሩ አዕምሮ ያለው ሰውም አለ ለካ ባይበራ ይሻለኛል አለ😢😢
    አቤቱ ፈጣሬ ሆይ ይቅር በለኝ በስንቱ ወቀስኩክ ይቅር በለኝ አባቴ😢

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 месяца назад

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ሀጥያት ስናስብ ለመጥፋት እሱ በምክንያት ወደ ፅድቅ ይመራናል ተባረክ ወንድሜ አይዞን በርታ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ቸር ነው አይዞህ❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 месяца назад

    አሜን

  • @Frewe771
    @Frewe771 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲

  • @tsedallove
    @tsedallove 2 месяца назад

    የኛ ውድ ወንድም እናቴ እመቤቴ ወላዲት አምላክ የአይን ብርሃንክን ይመልስልክ❤❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 месяца назад

    ወንድሜ አንተ ልበ ብረሃን ነው
    እመቤቴ ማርያም ትባርክህ😍😇🙏🏻

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 2 месяца назад

    እግዛቤሔርጨህርሶይማርክወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አይንሀን ያብራልህ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድሜ

  • @WinTech-f5y
    @WinTech-f5y Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 месяца назад

    የኔናት😢😢😢😢😢😢😢

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 2 месяца назад

    ya egzabher sera yadenkal. Egzabher yemesgen. Wendemie egzabher tsegun yabzaleh. Behedkebet ema amlak tetebekeh 🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад

    ምና አካውንትና ሰልሉን ብታሰቀምጡልን ብንርዳው

  • @BeutyBeuty-n1o
    @BeutyBeuty-n1o 2 месяца назад +5

    ይህ ወንድሜ አይኑን እንደሚያበራለት😢😢😢እርግጠኛ ነኝ በስሙ ለፈጣሪ ቃል እገባለሁ ማርያምን በጣም ነው ያዘንኩትም የተደነቅኩትም ምክንያቱም የተደነቅኩበት የፈጣሪን ስራ እሱ ላይ ስላየሁ ያዘንኩት ደሞ ብሌኑን በማጣቱ ግን የፈጣሪ ስራ ነው እናም ያበራለታል እ/ር ምንም አይሳነውም😢ግን አደራ ስለሱ ማወቅ የምችልበትን መንገድ እፈልጋለሁ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 месяца назад

    ቁጥሩ የታል ?
    መጨረሻ ላይ የሚተው መስሎኝ ነበር ።

  • @bezuneshmengesha1510
    @bezuneshmengesha1510 2 месяца назад

    ዲያቆን አቤነዘር ሰላም ወንድሜ! ላንተ የተሰጠህ እንጀራ ይሄ ይሆናል እባክህ ወንድሜ ሙላት ላይኖረው ይሆናል ግን ጉዞ ወደ ገዳማት በማዘጋጀት የምታገኘው ጥቅም አልታየኝም ፕሮቴስታንት አዳራሽ የምናየው ድራማ አንዳትሰራ እፈልጋለሁ። ሰውን በማስጨነቅ ለቤተክርስቲያን መጋረጃ, ስዕል ያስፈልጋል ፀበል እጣን ውሰዱ በማለት ከሰው መዝረፍ አያዋጣም።

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 месяца назад

    ❤🎉👍🙏💕💐