ከእስካሁኑ ከባዱ ውድድር…ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ምዕራፍ 2 ዙር 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 86

  • @Selam1927
    @Selam1927 21 час назад +6

    በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰

  • @EOTC_React
    @EOTC_React 22 часа назад +6

    Wow 🥰ድንቅ ውድድር ነበር 👍👍👍👏

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 14 часов назад +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላች ቃለህይወትን ያሰማልን ተድላችሁ
    በቤቱ ያፅናልን

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት 🙏

  • @woinshetabera
    @woinshetabera 17 часов назад +2

    በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 16 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገንየዛሬዉ ልዩ ነው ሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛላች የተዋህዶ አንቁ ❤❤❤

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 15 часов назад +2

    በጣም ምርጥ ጥያቄና መልስ ነው በርቱልን የተዋህዶ ፍሬዎች❤❤

  • @Hana-wj1hi
    @Hana-wj1hi 20 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲❤

  • @birtukananteneh9670
    @birtukananteneh9670 21 час назад +4

    በጣም ነው የሚያጓጓው በጣም ደስ ይላል

  • @lidiyatube
    @lidiyatube 4 часа назад

    ቃለህወት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስየሚል ጥያቄና መልስነው በርቱል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ የፅናችሁ

  • @h3-3
    @h3-3 6 часов назад

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ተባረኩ በርቱልን

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 9 часов назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 6 часов назад

    ቃል ህይዋት ያሰማልንአሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @ቃልየድንግልልጅ-ቈ6ፀ
    @ቃልየድንግልልጅ-ቈ6ፀ 18 часов назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ደስ ሲል እኔም ብዙ ተማርኩኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን ❤

  • @ememuze.2115
    @ememuze.2115 15 часов назад +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማን በርቱ❤❤🎉

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 16 часов назад +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት አጓጊ ፕሮግራም ነበር🎉🎉❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ደሥ የሚል ፕሮግራም ነዉ ለማናዉቀዉም ጥሩ ትምህርት አለዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el 4 часа назад

    ቃለ ሐይወት ይሰማልንእናመሰግናለን

  • @rozroz3222
    @rozroz3222 17 часов назад +1

    ድንቅ ውድ
    💖👌

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም 19 часов назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @birtukananteneh9670
    @birtukananteneh9670 22 часа назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @DggGgh-sz2us
    @DggGgh-sz2us 20 часов назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ጥያቄውን ትንሽ ከበድ አድርጉት

  • @hawah8058
    @hawah8058 18 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 17 часов назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን❤😊😊😊

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 17 часов назад

    በርቱልን ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤❤

  • @BeteAmdework-xi2qz
    @BeteAmdework-xi2qz 18 часов назад

    🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sintayheugenet4181
    @sintayheugenet4181 20 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤😊

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 19 часов назад

    ዋዉወወ ቃል ሕይወት ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 15 часов назад +2

    ቅዱስ ሉቃስ ቅዱስ ጳውሎስ
    የጌታችን የመዳኅኔታች የአየሱሰ ክርስቶስ እና የሐዋርያት ቋንቋ
    የአዳም ሔዋን የእባቡ ወይባ እነዚህ ጥያቄዎች ማስረጃያ ቢሰጠን ❤

  • @meseretbiru3400
    @meseretbiru3400 20 часов назад +4

    እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናህ በሆድህም ትሄዳለህ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ።... ኦ.ዘፍጥረት ም3፣14-15

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 17 часов назад

      እና ልጆቹ የመለሱት መልስ እንዴት 👉❌ተሰጡ? 😔🧐

    • @tsigeeyasu9336
      @tsigeeyasu9336 4 часа назад

      አውቆነው የጣላቸው

    • @ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
      @ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 32 минуты назад

      ኧረ በስተት ባጋጣሚ ሊሆን ይችላል ❤​@@tsigeeyasu9336

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 20 часов назад

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በርቱ ❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 19 часов назад

    በጣም አጓጊና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ ❤

  • @DdfcDfff
    @DdfcDfff 6 часов назад

    የማላቀዉን ተማሩኩበት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    በርቱ ድንቅ ትምሕርን ነው

  • @EtupiLulu
    @EtupiLulu 21 час назад

    በጤም ደሰ ይላል በርቱ ጥያቅዉ ያበራታታል❤❤❤❤

  • @DgggCvju
    @DgggCvju 21 час назад

    ዋዉ ደስ ሲል

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 20 часов назад

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ እንማርበታለን❤❤❤❤

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 18 часов назад

    Kalehiweten yasemalen

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ

    እናመሰግናለን ኢቲ አረት ሚድያ❤❤❤❤

  • @yirgalemkesete7765
    @yirgalemkesete7765 17 часов назад

    Kalehiweten yasemalen ❤❤❤

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 2 часа назад

    geta Yibarkachu Des Silu Kenahu Yemir Menfesawi Kinat😢❤

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 15 часов назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን ለእነ አቡ ሲሆን እንስጣቸው ትላለህ ለነዚህኛዎቹ😌

  • @marte16
    @marte16 17 часов назад +1

    በመጃማሪያ ቃለ ሕይዉት ያሰማልን ፕሮግራሙ ደስ ይላል ግን እኔ ጥያቄ የፈጣረብኝ ጥያቄ ሐዋርያዉ ቅዱስ ሉቃስ የሐዋርያዉ ቅዱስ ጳዉሎስ ተማሪ ከነበር እንዴት 12ቱ ሐዋርያት ተመደበ ? ምክንያቱን ቅዱስ ጳዉሎ ከጌታ ከአረገ ቦሀላ ነዉ የሐዋርያነት የተጣራዉ ብትመልሱልኝ ??

    • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
      @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 15 часов назад +2

      ቅዱስ ሉቃስ እኮ ከ12 ሐዋርያ አይመደብም ከ72 ቅዱሳን አርድዕት እንጂ
      ጌታችን ወንጌሉን ሲጽፉ 2 ከቅዱሳን ሐዋርያት ቅዱስ ማቴዎስንና ቅዱስ ዮሐንስን
      ሁለቱን ከ72 ዓርድዕት ቅዱስ ሉቃስና ቅዱስ ማርቆስን አድርጎ አጽፎል
      ስለዚህ ቅዱስ ሉቃስ ወንጌል ይጻፍ እንጂ ከ12ቱ ሐዋርያት አይደለም
      ለበለጠ ማብራርያ
      ቅዱስ ሉቃስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመረጠው በኋላ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር በመሆን አገልግሏል፡፡ ቀድሞ ዓቃቤ ሥራይ ዘሥጋ (ሥጋዊ ሐኪም) ቢሆንም በኋላ ግን ዓቃቤ ሥራይ ዘነፍስ (መንፈሳዊ ሐኪም) እንደሆነ ሊቃውንቱ ይናገራሉ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ስለ እርሱ ሲመሰክር ‹‹የተወደደው ባለ መድኃኒቱ ሉቃስ ዴማስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል›› በማለት ገልጦታል፡፡ (ቆላ.፬፥፲፬)
      ወንጌሉን ከመጻፉ አስቀድሞም ቅዱስ ሉቃስ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ከመሆኑ በፊት የቅዱስ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር እንደነበረ ትርጓሜ ወንጌል ላይ ተጽፎ ይገኛል፡፡ በአንጾኪያ ሀገር ቅዱስ ጳውሎስን ካገኘው በኋላም ሊቀ ሐዋርያው ሰማዕት እስከሆነበት ድረስ አገልግሎታል፡፡ ከሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ጋርም በነበረበት ጊዜም መቄዶንያ የምትባል ሀገር ከፍሎ እንዲስተምር እንደሰጠው በወንጌል ትርጓሜ ተገልዿል፡፡

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 11 часов назад

      ​@@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ በእውነት ቃለህወት ያሰማልን❤❤

  • @SARADebesay
    @SARADebesay 20 часов назад

    የዛሬወቹ በጣም ጎዞች ናቸዉ

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 9 часов назад

    Kalaheyotene yasamalene ❤

  • @Bety2026
    @Bety2026 21 час назад +1

    ቃለኅይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በጣም ደስ ዩሚልነዉ ግን በፊት ገዳማትን ይከ ገዳም የት ይገኝል ዩሚል ነበር ይከ ቢቀጥል ጡሩነዉ የማናቃቸዉ ገዳማትም ማስተዋወቅነዉ ጨምሩበት

  • @askualh2360
    @askualh2360 10 часов назад

    Benatachihu adera endayikuareti begugut newu yemitebikewu

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 12 часов назад

    ወይባ ምን ሊሰራ ገባ

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 20 часов назад +1

    ጥያቄውኮ ቀላል ነው እኔ ሸቃሊትም መልሸዋለሁ 😢❤ ከበድ ያለ ጥያቄ አውጡጅ❤❤

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ደስስስ ይላል❤
    ግን የምልክቱ ስአቱ ትንሽ ነው 😊

  • @amdegeez
    @amdegeez 20 часов назад

    HOw can we participate in this spritual competition

  • @YrtYry-l7c
    @YrtYry-l7c 19 часов назад

    በፈጣር ሰም ደሰ ስል🎉🎉🎉❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 19 часов назад

    ውይ በርቱልኝ ዛሬ ገና ነው ያየውት እኛም እናመሰግናለ❤❤❤❤

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም 19 часов назад

    ፈታኝ ጥይቄና መልስ ነው የዛሬው

  • @DdfcDfff
    @DdfcDfff 6 часов назад

    ወይኔ ደስ የሚል ዉይይት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaGM-l3h
    @GirmaGM-l3h 22 часа назад +2

    Btame dse Ymlo tykwoche Nachwe

  • @TubeMerkebselamTube
    @TubeMerkebselamTube 18 часов назад

    አቡዩ አየው የመጣ ስው ካለ
    እንወድሃለን የእምነት ጠበቃ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 14 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም እነ አቡ 😂 እነሲህ ወንድ ብቻ የሆኑት ሻጥር ናቸዉ❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam 20 часов назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን
    ግን ለነአቡ አድልታችዋል እውነት በጣም ያሳዝናል😢

  • @ChristianSolomon-k5p
    @ChristianSolomon-k5p 19 часов назад

    አቡዬ

  • @zemenay1598
    @zemenay1598 21 час назад

    Aman kalaheyewat yasamaln

  • @BajajTube
    @BajajTube 20 часов назад

    ማስተካከያ....
    ጻዲቅ ❎=> ጻድቅ(እውነተኛ) ✅

  • @Adis-q1u
    @Adis-q1u 9 часов назад

    እኛም በቤታችን እንድንሞክር ቀድማችሁ መልሱን ለምን ትለቃላችሁ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 19 часов назад

    አቡ ኩራታችን ቲክቶክ መንደር ጠፍተሀል ምነው ወንድሜ ❤

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄውን ከበድ እድርጉት እንጂ😂 እኔኮ ደፈንኩት🎉🎉🎉

  • @KiwaitKysghi
    @KiwaitKysghi 21 час назад

    🙏🙏🙏💕

  • @InnocentWheatField-et1uc
    @InnocentWheatField-et1uc 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lieltsisay4529
    @lieltsisay4529 19 часов назад

    ❤⛪️❤

  • @LoveandPeace1111
    @LoveandPeace1111 20 часов назад +1

    ዮናታንና ያሬድ መጨረሻ ላይ የመለሱት ትክክል ነው
    ያሳሳታቸው ዲያቢሎስ ይሁን እነጂ የተረገሙት አዳም፣ሔዋን እና እባብ ናቸው ። ስለዚህ የተረገመው እባብ ነው ።
    በአጭሩ ጥያቄው ስህተት አለው ግንዛቤ ውስጥ ይግባላቸው ።

  • @meseretbiru3400
    @meseretbiru3400 20 часов назад

    ቅዱስ ሉቃስ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀመዝሙር አይደለም ከ72አርድእት አንዱ ነው ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያትን ሲያሳድድ የቆየ እና በኋላም ክርስቲያን የሆነ ነው

    • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
      @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 15 часов назад

      ቅዱስ ሉቃስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመረጠው በኋላ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር በመሆን አገልግሏል፡፡ ቀድሞ ዓቃቤ ሥራይ ዘሥጋ (ሥጋዊ ሐኪም) ቢሆንም በኋላ ግን ዓቃቤ ሥራይ ዘነፍስ (መንፈሳዊ ሐኪም) እንደሆነ ሊቃውንቱ ይናገራሉ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ስለ እርሱ ሲመሰክር ‹‹የተወደደው ባለ መድኃኒቱ ሉቃስ ዴማስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል›› በማለት ገልጦታል፡፡ (ቆላ.፬፥፲፬)
      ወንጌሉን ከመጻፉ አስቀድሞም ቅዱስ ሉቃስ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ከመሆኑ በፊት የቅዱስ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር እንደነበረ ትርጓሜ ወንጌል ላይ ተጽፎ ይገኛል፡፡ በአንጾኪያ ሀገር ቅዱስ ጳውሎስን ካገኘው በኋላም ሊቀ ሐዋርያው ሰማዕት እስከሆነበት ድረስ አገልግሎታል፡፡ ከሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ጋርም በነበረበት ጊዜም መቄዶንያ የምትባል ሀገር ከፍሎ እንዲስተምር እንደሰጠው በወንጌል ትርጓሜ ተገልዿል፡፡

  • @Barchi-uc1fx
    @Barchi-uc1fx 8 часов назад

    ላይክ አርጉት ሁላቹሁም

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 21 час назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 20 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 8 часов назад

    ❤❤❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 21 час назад

    ❤❤❤❤

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki 21 час назад

    ❤❤❤❤