ከዚህ በላይ ምን ድፍረት አለ??......ምዕመናን እኛን አትመልከቱ ነቅዕ-ሃይማት #2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 28

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 День назад +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኒህን አዕናቍ የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ስለሰጠን !!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን ምርጦ የተዋህዶልጅች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад +3

    😭😭😭በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 часов назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃልይወትን ያሰልን ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን
    የቅድስት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥላታችንን ልቦና ይስጥልን😢

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 День назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!🙏🙏🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 часа назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምርህ ይጠየቅልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 День назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩልኝ መምህር ግርሜ በድጋሚ አቲ አርት ስላየውክ ደስ በርቱ እግዚያአብሔር አቅም ይሁናቹ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h День назад +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 День назад +1

    መምህር ግሩም "ንግባእኬ ኀበዘቀዳሚ ዓውደ ጉባኤ " ስላልክ በጣም ደስ ብሎኛል ።

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 День назад

    Egzabher yemesgen. Enkuan beselam metacheu. Amen kale Hewitt yasemalen Wendemochie. Ketelubet egzabher gulbet yahunelachu 🙏🙏🙏

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 4 часа назад

    Kal hiwot yasemalen!!!!❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv День назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День назад

    አባን ቭመንግስተ ሰማያት በአፀደ ገነት ያኑርልን፣ የገነት ሰው ናቸው፣ እንደ አባታችን ለእኛም ዕድሉን ይስጠን። የኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን ያለችበት ማጥ ያጥራልን። አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመሥገን ።

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ወዶ አይሥቁ አሉ አይይይ በጋሻዉ 😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣችሁ ለኛም ይሥጠን ❤❤❤❤❤

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 День назад

    ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso День назад

    በጣም ጥሩ እይታ ነው በዚህ ጥርት ያለ እውቀት ጨምረው ይሰጡን ዘንድ መ/ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰን ጋብዟቸው ስለ ካላንደር በደንብ ይተነትናሉ

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 20 часов назад

    Egzabher yeseteleng

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День назад

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BayelgnTigabu
    @BayelgnTigabu День назад

    Please slezik lij gn meweratu albezam ???

  • @amsaleyirga6178
    @amsaleyirga6178 День назад

    kale hiwot yasemaln mels mestet tkkl new gn ye betekrstiyan astemro endi new blo kemenager yilq misadebu selalen edihi ayinet sewoch mekom alebachew

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 День назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏⛑⛑⛑👏👏👏

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 День назад +1

    መምህር ግሩም ምነው አሞኸል እንዴ ? ፊትህ የሕመም ገጽታ አለው ።

  • @AlayuBekele
    @AlayuBekele День назад

    Yekalanderun guday lemimeleketew hedachu astawsulin

  • @EliasSime
    @EliasSime 4 часа назад

    አባቴ እንክሰሰው እያልክ የምታጋግል አንተ እራስህ አላማህ ምንድነው ። ህግ ይሄ ትክክል ነው የኛው ትክክል አይደለም ማለት አይችልም ። ግን ህግ በዚህ ጉዳይ ይግባ ካልክ በአንተ ይብስሀል ። ለምን ሀይማኖት በብዙ መንገድ ይሰበካል ። እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት ብሎ በመመስከር ነው ። እኔ ግን የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በዚህ ዘመን ኖሮ ቢሆን ኖሮ መከራው የሚደርስበት በኛው በክርስቲያን ነን በምንለው ይመስለኛል ። በተለይ የራስህን አስተምር የሌለውን አንንካ በሚሉት ። ሌለኛው የሚገርመኝ ሌሎቹ እኛ ምን እንደምናምን ከኛ የተሻለ የሚያውቁ ይመስለኛል ። የስነ ልቦና የበላይነት እየወሰዱ ነው ። ከዚህም የተነሳ እናንተ እኮ እንደዚህ ነው የምታምኑት ሲሉ እውነት እንኳ ቢሆን እንደነግጣለን ቶሎ እንቃወማለን ። ወይም ተቋዋሚዋቻችን ከውጭ እና ከውስጥ እየተናበቡ ነው ። ለምንድነው እንዳተ የማያምን ሰው አንተ የምታምነውን እንዲያከብርልህ የምትጠብቀው ። ይሄ ከፍተኛ በሆነ የ infariority complex የመመታት ምልክት ነው። ስጋቴ እንዳንሆን የምንፈራውን aleardy ሆነነው እንዳይሆነ ነው ። እነሱ የሆኑትን አምነውበት ተቀብለውት ነው ። እኛ ግን ሳናውቀው እንደነሱ እየሆን እንዳንሆን ። ከሌላው በመከላከል ስም እራስን ማጥቃት ። ዶማውን ሰጥተውን እኛኑ በራሳችን ላይ አሰማርተውብን እንዳይሆነ ብዬ እሰጋለሁ ። በመጨራሻም አምላክ ማለት ምን ማለት ነው ። የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ ይላል መፀሐፍ ። እዚህ ጋር አማልክት ያላቸው ማን ነው ? እንደገናም በዮሐንስ ወንጌል ጌታ እራሱ የጌታ ቃል የመጣላቸውን አማልክት እንደሚባሉ ተናግራል ። እግዚአብሔር ጌታ: ቅዱስ ይባላል:: ቅዱሳንም ጌታ:ቅዱስ ይባላሉ ። ፈጣሪ የሚለው ብቻ ነው ለቅዱሳን የማይሰጥ ። በዚህ አግባብ speaking of myself እመቤታችን አምላክ ናት እኔም አመልካታለሁ ። ሳመልካትም የፈጣሪዬ እናት: ከሴቶች ሁሉ የተለየሽ : ፀጋ የሞላብሽ : ፈጣሪ አማላጅ አድርጎ የሰጠን አማላጃችን እያልኩ በማመስገን: የፀጋ ስግደት ለእሳ እየገድኩ ነው ። እመቤታችን ፈጣሪ አይደለችም ። የእሷ አምላክነት የፀጋ ነው ከፈጣሪ የተሰጣት ነው ። የፈጣሪ አምላክነት የባህሪ ነው ። የቀደሞ አባቶች ያስተማሩኝ እኔም የማምነው እንደዚህ ነው ። Surprisingly they are applying a reverse psychology. And it is working.

  • @BesratAreya
    @BesratAreya День назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን