ማዕዶት መንሳዊ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ምዕራፍ 2 ክፍል 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    RUclips / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Комментарии • 57

  • @adis1152
    @adis1152 День назад +8

    የሚደገፍ ሚዲያ በተለይ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቤተክርስቲያን ልጆች ወሳኝ ሚዲያ ነው ❤

  • @meherat938
    @meherat938 8 часов назад +1

    ብዙ አምልጦኛል በጣም እምወደው ጵሮግራም ነበር ለሁላችሁም ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የናንተም ሰላመ በክርስቶስ ይብዛልኝ እውነት ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ሰፊ እድሜ ከጤና ያድላቹሁ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 12 часов назад +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በእውነት ራሳችንን የምንፈትንበት ነው። በርቱልን እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @Jemila-f5i
    @Jemila-f5i 18 часов назад +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ብዙ እየተማርን ነው❤

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t 12 часов назад +1

    በእውነት ቃለሒዎትን ያሰማልን በርቱልን

  • @mahrrat1866
    @mahrrat1866 День назад +4

    ደሰ የምል ብረግራም እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጣቹው ❤❤❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ День назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም. ነው በርቱ ብዙ እየተማርንበት ነው❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይከብር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetatewabe
    @mulugetatewabe 18 часов назад +5

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ግን ይቅርታ ወንዶች ነጠላ ቢለብሱ ደግሞ የተሻለ ነው። በሚቀጥለው የሚመጡ ተወዳዳሪዎች ነጠላ ለብሰው እንደሚመጡ ተስፋ አለኝ። በተረፈ ቀጥሉበት።

  • @hawah8058
    @hawah8058 13 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @በሱፍቃድአ
    @በሱፍቃድአ 19 часов назад +1

    ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ይሁን ቃለህይወትያሰማልን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 10 часов назад +1

    ቀጣሉበት አታቋርጡት ቃለ ህይወት ያስማልን ደስ ይላል👏👏👏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 21 час назад +1

    ለህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @lieltsisay4529
    @lieltsisay4529 9 часов назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 13 часов назад +1

    በጣም ደስ ይላን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 5 часов назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 22 часа назад +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ነበር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እራሴን የፈተሽኩበት ነበር

  • @AbebeGenet-h1v
    @AbebeGenet-h1v День назад +3

    ደስ የሚል ጥያቄ እና መልስ ነው ።በርቱልን❤❤

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 5 часов назад

    በእነት በጣም ደስ ይል ነበር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir День назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን አመታዊ በአል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእዉነት ደስ ይላን ❤❤❤❤❤

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 12 часов назад +1

    በርቱ ወገኖቻችን በዕውነት ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    ግን መንፈሳዊ ፕሮግራም ስለሆነ ወንዶቹም ነጠላ ቢለብሱ እሄን አስተካክሉ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 15 секунд назад

    Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen ehetachen. Hulachum egzabher tsegun yabzalachu ema amlak tatabekachu. Betam meawedew program ketelubet betam aterfbechalaehu 🙏🙏🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 День назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን

  • @MeronGashe
    @MeronGashe 14 часов назад

    Egziabher yichemrlachu❤❤

  • @AsrteNagese
    @AsrteNagese День назад +1

    በጣም ዳስስል ቃል ይወህት ያሳማልን

  • @abeselomjhon5597
    @abeselomjhon5597 17 часов назад +1

    በብሉይ ኪዳን መቼ ቤተክርስቲያን አለች? ጥያቄው ትክክል መልሱ ግን ስሕተት ነው።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 20 часов назад

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u День назад +1

    የውነትቡዙየተመረኩበትትምእረትነው❤❤❤❤❤

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ

    ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱ❤❤❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 11 часов назад

    Betam dsilal bertw amen

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 День назад +1

    ❤ቃልይወትን ያሰማልን❤❤

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 18 часов назад

    በርቱ።በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው❤

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir День назад

    ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @adenaeshata1313
    @adenaeshata1313 День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ

  • @abeselomjhon5597
    @abeselomjhon5597 17 часов назад +1

    Des yemil neber ነገር ግን ሁለተኛው ጥያቄ የጠንቋዩ ስም ስምዖን ሳይሆን ሲሞን ነው።

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou День назад

    ቃለ ህዎትን ያሰማልን በጣም ደስ ትላላች በጣምምም❤❤❤❤

  • @arsemadesalegn439
    @arsemadesalegn439 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ertselam
    @ertselam День назад

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን 😊😊

  • @ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Netsi587
    @Netsi587 День назад

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ

  • @adenaeshata1313
    @adenaeshata1313 День назад

    እውነትም ደስ ይሳልል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 День назад +1

    ❤❤❤❤

  • @astertirfe2251
    @astertirfe2251 5 часов назад

    ነቡዩ አልያስ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 День назад

    Kale hiweten yasemalen🎉❤

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 14 часов назад

    በብሉይ ቤተክርስቲያን ነበር እንዴት ክርስቲያን የሚባል ስም በሐዲስ ኪዳን አይደለም እንዴት?

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 10 часов назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @astertirfe2251
    @astertirfe2251 5 часов назад

    8

  • @AzebEshetu-ww4xn
    @AzebEshetu-ww4xn 10 часов назад

    Ebakchu ye et art media silk kuxer kalchu lakuln

  • @HhdHhhd-qb6bn
    @HhdHhhd-qb6bn День назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @astertirfe2251
    @astertirfe2251 5 часов назад

    እሩት