በቃ ተወን ምን አረግን..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 278

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 2 месяца назад +7

    አያልቅበትን እና ወድሙን ጠርጎ ጠርጎ ነበር ማባረረ😂😂😂😂

  • @facebookfacebook5404
    @facebookfacebook5404 2 месяца назад +24

    የምር ከአንደበቱ የሚወጣ ቃላቶች በጣም ያስጠላል ቅበት 😊

    • @imanmohammed3071
      @imanmohammed3071 2 месяца назад

      ወድማጣት ሺን ልታሣውቂነውእደ😊

    • @RahmaNurgaba
      @RahmaNurgaba 2 месяца назад +1

      ምን የርግ ጢገብ

    • @RahmaNurgaba
      @RahmaNurgaba 2 месяца назад

      ​@@imanmohammed3071መ ክክ ለመሽታት እኮ አታገኘትም ቅመለም

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 2 месяца назад +14

    የቃል መዘዝ ላቺም ተረፈ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ጣጣ😢😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 месяца назад

      እምሶ እንደዱባ ፍሬ ስንል ቃልዬማ

  • @Yetmwork-b9l
    @Yetmwork-b9l 2 месяца назад +5

    ድራማ መሆኑን እያወኩ ደስ ብሎኝ እየሳኩ ነው የማያቸው😂😂😂😂

    • @RahmaNurgaba
      @RahmaNurgaba 2 месяца назад +1

      ምን መሥሎሽ ነበር😅

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 2 месяца назад +17

    እነያልቅበት ነገር ይወዳሉ ቱልቱላ ነቸዉ የወዶአቆሞ ይኑራችሁ አለምዬ የኔቅመም እዳፈሪ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад +3

    አያልቅበት ምላሰኛ ቃል እሄን ሰውዬ ካገባሽ ለዘላለም በብስጭት እንዳታብጅ

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 2 месяца назад +1

    አያልቅበት ዳሌ እንቀያየር 😂😂😂😂😂

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ስክየላከችለትን ሊያገባነውሲባልአልነበር ክክክክ
    ሀሪፊድራማነው በርቱ

  • @ጀሚላየመኮዋ
    @ጀሚላየመኮዋ 2 месяца назад +1

    ምነው የመጣህበትን እረሳህው ምን ትወጣጠራለህ አያልቅበት ምፈርያ ነህ አይ ሰው የተነሳንበትን የምንረሳ አተን አየሆ አለምየ አይዞሽ እህቴ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 2 месяца назад +7

    ቃል ከምን አይነት ሰው ነው ፍቅር ያዘት አያልቅበት ጣራኝ ብለክ መምጣት ዬለብህም 😢😢😢😢😢 አላምዬ መልካም ሴት ነው❤

  • @YerusSamira
    @YerusSamira 2 месяца назад +6

    እረ ጉድነው እረ ይሄ ሰውየ ባለጌ ነው ማርያምን የኔ ውዶች ከነህህ ሰዎች እራቁ

  • @th7390
    @th7390 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤ግን የምትሣደቡ ሰወች ጤና የላችሁም ወይ እነሡ እኮ ድራማ እየሠሩ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @KaremaKareema
    @KaremaKareema 2 месяца назад +6

    ወድምየዉ ተረጋጋ ወድሜ ❤❤

  • @HalimaUae-q4l
    @HalimaUae-q4l 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂 ዝምታ ወርቅነው አሉ

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 2 месяца назад +1

    ስላም ስላም ቃል ቤተስብ🫶🏽የት ነው የምትቀርፁት ቦታው የካሜራውም ጥራት በጣምምም ያምራል በርቱ💪🏾👍🏾👏🏽

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat 2 месяца назад +43

    ይሄ ልጅ ጤና የለውም 😂

    • @roseelias6098
      @roseelias6098 2 месяца назад

      ልክ ነሽ ችግር አለበት በዛላይ ተሳዳቢ

  • @merd24
    @merd24 2 месяца назад +2

    😂😂 አይ አያልቅበት እውነትም አያልቅበት

    • @AIem_ro20
      @AIem_ro20 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +4

    አልሚዬ ጀግኒት❤ አያልቅበት ወደዛ😂

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад

    የሰውዬ ስዕል መንፈስ ነው ያለው ጌታ ይገስጸው ምን አይነት ሰውዬ ነው ቃልዬ ወዲያ ጣይው

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 Месяц назад

    አያልቅበት የሚባለው በጣም ተሳዳቢ ነው ነውር ነው

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 2 месяца назад +4

    Ayalikibet Huleteigna Atamitubin siyastela kitaam😂😂😂😂😂

  • @bekelugudeta5936
    @bekelugudeta5936 2 месяца назад +24

    አለምዬ እውነት ቀልድ ከሆነ ሁለተኛ የናተን ቻናል አልከታተልም :: የእውነት ከሆነ ሁለተኛ ከአያልቅበትና ከወንድሙ ጋር ያላችሁን ግንኝነት አቁሙመጥፎ ልጆች ናቸው

    • @ethiopianbeautiful5841
      @ethiopianbeautiful5841 2 месяца назад +1

      ጤነኛ አደላችሁም እንዴ ድራማ እኮ ነው ሆሆሆ

    • @ethiopianbeautiful5841
      @ethiopianbeautiful5841 2 месяца назад +1

      ጤነኛ አደላችሁም እንዴ ድራማ እኮ ነው ሆሆሆ

    • @haiahh
      @haiahh 2 месяца назад

      😂😂😂​@@ethiopianbeautiful5841

  • @FanEerku
    @FanEerku 2 месяца назад

    Jarattiin tun yerumaa hundaa wal looltii😂😂😂😂

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 2 месяца назад

    የዉንድ ነገርኝአይደርስ😂😂😂😂😂😂

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 месяца назад

    😅😅😅 ሸበቆ የመሠለው ምን እያለነው😅😅😅ሲቆም እሳሙናላይ የተሰካች ሰንደልመየመሠለ ቡቱቷም አለች አለም

    • @Hiwotneguse-u4u
      @Hiwotneguse-u4u Месяц назад

      አያልቅበት ሲያስጠላ ዳይፐርሩየሞላልጅመስሎ ሴትይመስል ወሬ ኤጭ ድስኩር 😡😡😡😡😡አለምዬ የኔመልካም ዝምበያቸው

  • @geni2791
    @geni2791 2 месяца назад +2

    እደጉ በለን እንጂ የምናያቹ እጅ እጅ ብሎናል ድራማቹ😟

  • @NzdjjJsjsjs
    @NzdjjJsjsjs 2 месяца назад +1

    የወንድ አዘብዛባ ስታስጠሉ😅😅😅

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад

    የቃልየ ምላሰ ለአለምየ ተርፍ ጉድድድ

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 2 месяца назад +2

    አንተ ውነትም አያልቅበት እንዳው አይሰለችህም ጭቅጭቅ ወይሂድ ወይ አርፈህ ተቀመጥ😢

  • @meseretbiru4430
    @meseretbiru4430 2 месяца назад

    ቃል ይሁን ሰውዩ ህልውና በሰላም ኑሪ ምንም ስርዓት የለውም ከአንደበቱ የሚያወጣው ብልግና ነው ከወንድሙ ጭምር እና ከዚህ ጣጣ ውስጥ ውጪ ወደፊትም አይሆንሽም

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 2 месяца назад +2

    ኧረይሄአያልቅበት"ደናአይደለምመሠልጉዲ"ቱልቱላ😂😂

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 2 месяца назад

    ከመጠሩ መዉጠሩ🎉🎉❤❤❤😂😂 አለምዬ አይዛሺ🎉🎉🎉 ህህህ ከሚልሰዉ ረቁ😢

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад

    ሠላም ለአለም በሙሉ እኔ የምለው ቆይ የአንዳንድ ሰዎች ትዳር ግን ጤነኛነው⁉በቃ በሚድያ ተጀምሮ በሚድያ የሚያልቅ ሆነ😢

  • @Djsusvzjagcj
    @Djsusvzjagcj 2 месяца назад +1

    ይሄ ዘረጦ ከአፉ የሚወጣው ቃል ከአቅሙ በላይ ነው😊

  • @DanielAsalifew
    @DanielAsalifew 2 месяца назад

    አይ አያልቅበት ያቀሳስራል እዴ😂😂😂

    • @RahmaNurgaba
      @RahmaNurgaba 2 месяца назад

      እንደሱ ምየቂራራ አለዬዉም😅😅😅😅

  • @MediDam
    @MediDam 2 месяца назад

    እህ ሰዉየ እብዱነዉ መሰለኘ ላይላሀይላ ጠነኘማ አደለም

  • @xpk5509
    @xpk5509 2 месяца назад +9

    የወንድ ነገረኛ አይጣል ኩርችት ዱካ😂

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 2 месяца назад +1

    አይ አለም የናንተ ጉድ ማለቂያ የለውም ቀልድና እውነት ተደበላልቆባችኃል እስኪያቅለሽልሽ ድረስ ጠንቀኛ እህትሽ ገና ታስገድልሻለች ከምንም ምንም የሌላት ጉድ

  • @Meseret-x9u
    @Meseret-x9u 2 месяца назад

    Begabuma gud new 🤣🤣🤣🤣

  • @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
    @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 2 месяца назад

    ምነው ይሄ ዳሌ ለኔ በኖረይኝ 😂😂😂😂

    • @RahmaNurgaba
      @RahmaNurgaba 2 месяца назад

      😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 2 месяца назад

    አያልቅበት አዘላለሉ ሳኖድ እያሳቃቹን ነው ከግፋቹ ይጠብቀን ጌታ

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 2 месяца назад

    እደው ባይገባ ቢቀርስ😂😂

  • @MmmD-de9zv
    @MmmD-de9zv 2 месяца назад +1

    ይህ ሰውዬ ግን ንግግሩ መርዘኛ ነው ግንኮ የንግግር ለዛ ከፈጣሪ የሚሰጥ ልክ እንደ ጤና በረከት ነው ሲያወራ ወሬም የሚጣፍጥ ሰው ደስ ይለኛል ይህ ግን አነጋገሩ ቆሮቆንዳ ነግር ነው

  • @YerusSamira
    @YerusSamira 2 месяца назад +2

    ወድምየው ተብየ እራሱ ባለጌ ነህ አለምየን መናገር የለብህም እሳ እነሱን ለማስታረቅ ነው የምትጥረው ስጀመር አያልቅበት ፍቅር የለውም ያስታውቃል እልህ ብቻ ቃል ለናተ አትሆኑም ተዋት

  • @MdBd-fi4hs
    @MdBd-fi4hs 2 месяца назад

    ይሄልጂጤናየለወምእጪ😂😂😂😂😂😂

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ 2 месяца назад

    ወይ አያልቅበት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @NuritQatar
    @NuritQatar 2 месяца назад

    ይሄ ጉቶ አያልቅበት የተባለ እርኩስ አለቃላቂነዉ😂😂

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 месяца назад

    አለምዬ የኔ ዉድ አይዛወሽ

  • @ziyadaziyada8069
    @ziyadaziyada8069 2 месяца назад

    አያልቅበት ሲሳደብ ባለጌ ነው ነገር ያጠነጥናል

  • @LemLemSimeneh
    @LemLemSimeneh 2 месяца назад

    ምን ነው ተወጣጠርክ እረ ሰከን በል በቃ እያልቅበት ለቃል አይሖንም

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 2 месяца назад

    ቃል ቤተሰብ ቃል ቃል ምን ናቸው አንቺ ትልቅ ከሆንሽ ማለት ትልቅ ነሽ መሰለኝ የቃል ትልቅ ጭንቅላት በመነጋገር በፍቅር በእንትን እንጂ ዝም ብሎ በጭቅጭ😊

  • @ሀሊመትHalimet
    @ሀሊመትHalimet 2 месяца назад +2

    ኧረ ይኽ፡አያልቅበት፡እሚባል፡ሰው፡የፀባህ፡ባስ፡ደሞ😢😮፡አደራህን፡አላህየ

  • @AbenetTilahun-i1d
    @AbenetTilahun-i1d 2 месяца назад

    Ayakebet kezi video awetute negegeru yastelale

  • @HanaHana-qs3ug
    @HanaHana-qs3ug 2 месяца назад

    ቃልዬ,አያልቅበትን,እንዳታገቢው

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 месяца назад

    ምንይመስላል እሚናገርውን አያቅም ሲጀመር😢😢😢😢😢

  • @YoyoNg-r4s
    @YoyoNg-r4s 2 месяца назад

    አቦ ፈታ ነው ምታረጉኝ😅

  • @ttee9429
    @ttee9429 2 месяца назад

    ጉስር😂😂😂

  • @mayaayalew6827
    @mayaayalew6827 2 месяца назад +1

    ድሮ ደስትሊ ነበር

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 месяца назад

    የወንድል ልጅ ምላሳም ያሳፍራል😢

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 месяца назад

    የወንድ ተሳዳቢ አይድረስ ነው ድራማም ቢሆን በጣም ያስጠላል ስነምግባር የሚባል ነገር የለውም እንዴ ቃላቱ ከአፉ ሲወጣ ሲከብድ ውይ እኔ ስድብ አላውቅም ከየት እንደምታመጡት እኮ

  • @facebookfacebook5404
    @facebookfacebook5404 2 месяца назад

    ያልቅለት ነው አያልቅለት ነው እባል ሰዉየው ምነው ስነ ስርዓት የለም ከሱ እንኳን ማትሻል ነገሮችን ቆመ ብላ አሰብ ይባለጌ ነው ለቃልህ አይሆንም ታላቋ በጣም ትግስተኛና መካሪነት ነገር ሁሉም ነገር የተወረወረዳ

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 2 месяца назад

    አቦይህን ኩነሺአባሩ እናእሷምንታደርጋቺሁ ሲጀመር የቺሴትዮእያለነበርየሚያወራት አነጋገሩሁሉ ጪቃጪቃነዉየሚለዉ

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 месяца назад

    አያልቅበት በዚ ምላሡ እርዝም ቢሆን አስባችሁታል ሆሆሆሆሆ

  • @muluZewge
    @muluZewge 2 месяца назад

    ደነዞች እማ ነችሁ ሰው እንዴት አውርቶ አይግባባም

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 месяца назад

    ቃልዬ አለም በጣ ስርአት አጡ ማየት አንፈልግም ቻናላችው ይዘጋ ክምር

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 2 месяца назад

    Yi liji sibeza betam balage liji new tish yi letidari ayhonshim yikerbish really

    • @Obse-y5q
      @Obse-y5q 2 месяца назад

      Mnm satawku atsadebu

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd 2 месяца назад

    ኣይኣልቅበት ሚባል ሰው ኣስጠላኝ 🫤🙄

  • @HanaHana-rv6mc
    @HanaHana-rv6mc 2 месяца назад

    Acireh sawu kabad ne😂😂😂😂

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 2 месяца назад

    ኣያልቅበት የሆንክ ዱባ ነገር እስኪ ክብር ይኑርህ

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 месяца назад

    Wedeza yebarer yeh sewey me lady rezeme

  • @FrgFhf
    @FrgFhf 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅በግነዉ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 2 месяца назад

    ጉድ እኮነው😂😂😂😂😊

  • @Astertube-p2h
    @Astertube-p2h 2 месяца назад

    Ye sewuye tsagru seyi hone wutsetum molexa new😂😂😂😂😂😂 era kalu ena alemiye beka kazi sawuye requ

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 2 месяца назад

    ምን ነው ዳሌው ነገሩ

  • @TrngoAbate
    @TrngoAbate 2 месяца назад

    ይህ ቆራጣ ምንሸኖ😂😂😂😂😂

  • @fnvnfhghh6901
    @fnvnfhghh6901 2 месяца назад

    አናታምጤናየለውም😂😂😂😂😂

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 2 месяца назад

    ተቀጣጥሮ ካሜራ ደግኖ ፀብ ሲደላ ይመቻችሁ ምርጥ ስራ 😅

  • @senayetgebrehiwot3090
    @senayetgebrehiwot3090 2 месяца назад +3

    ይቅርባችው እህቴ

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 2 месяца назад

    ልጀ ለነገሩ ነው ቃልየ ይቅርብ

  • @Hiwe-n3y
    @Hiwe-n3y 2 месяца назад +2

    የዳሌው ንጉስ

  • @tollerwodajo5212
    @tollerwodajo5212 2 месяца назад

    ይሄ አያልቅበት ጨው ራስ ነው።

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 месяца назад

    Era alkbite tew gen werga athuen😮😮😮

  • @nunuendeshaw5798
    @nunuendeshaw5798 2 месяца назад +1

    Yemir yihe Ayalkibet yemibal sewye hulu negeru des aylim. I swear ayrebam.

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 месяца назад

    አያልቅበት ጀል አትሁን ብቅ ናቹህ

  • @HaymanotSyum
    @HaymanotSyum 2 месяца назад +3

    የወንድ አልጫ ባልም አትሆን

  • @umu267
    @umu267 2 месяца назад

    ግን ወንድምየው ትግሬ ይመስላል ይሄ ነገር ትወና እንዳይሆን

  • @HelenTadese-c3p
    @HelenTadese-c3p 2 месяца назад

    አለም ተያቸዉ እነኝህ የማይረቡ ቱ

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 2 месяца назад

    ወድሙን ስወደው እነጋገሩን

  • @meseretbiru4430
    @meseretbiru4430 2 месяца назад

    አያልቅበት አይሆንሽም ቃል ወደፊትም እየተቃጠልሽ ነው የምትኖሪው

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 месяца назад

    አታስጠሉኝኤጭ😏

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 месяца назад

    ይበላችሁ ክብር ያጣችሁ እራሳችሁ ናችሁ
    እውነት ከሆነ ክብራችሁን ጠብቀ እነ ዓለም ከጅምሩ አይሆናችሁም

  • @ruthjemal7810
    @ruthjemal7810 2 месяца назад

    Kumte chger yelwm andebete gen kebade nw sejemr kale kewde gare miysenor tsbaye yelatem

  • @Jamila318
    @Jamila318 2 месяца назад +6

    አቤት ከሁሉ የበደለህ አያልቅበት ተብየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምን ይመስላል ጉቶ😅😅😅😅

    • @SameraHasan-n1c
      @SameraHasan-n1c 2 месяца назад

      አየ አለመታደል ወልደሽ ጨርሰሽ ይሆን ጀሚላ

    • @halemahalmurshidi7018
      @halemahalmurshidi7018 2 месяца назад

      አይባልም።

    • @taybat536
      @taybat536 2 месяца назад

      ረአይባልም አላህ አያባድልም

    • @AynalemTlahun
      @AynalemTlahun 2 месяца назад

      😢😢አይባልም፣ወልደው፣ሳያበቁ፣በሰው፣ጉድ፣አይሰቁ፣ይባላል

    • @dmxfbd
      @dmxfbd 2 месяца назад

      ሽባ ልጅ ይስጥሽ ማህፀንሽ ይትላ አይኑ ግምባር የሆነ ልጅ ይስጥሽ ወልዶ ለመታቀፍ አያብቃሽ ከግርድና አያውጣሽ ከሁሉ ይበድልሽ

  • @HiwotDubale
    @HiwotDubale 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂 dermaa dermaa

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 2 месяца назад

    Ayalekebate Batame Baleganahe😊

  • @senayetgebrehiwot3090
    @senayetgebrehiwot3090 2 месяца назад

    አሬጠአእሄ ሰውየ ይቅርባው በማርየሸም

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 месяца назад

    አያልቅበት እንደዚህ ነው ትዳር
    አሁን አስጠላችሁ

  • @mearemeare1182
    @mearemeare1182 2 месяца назад

    Yeha liji gene xenegna nw gen ere kebere yenureh leste liji bexam baleje honkale

  • @fozy514
    @fozy514 2 месяца назад

    ካያልቅበት. እራቁ. ሑልግዜ ነገረ. ነዉ

  • @vw9ts
    @vw9ts 2 месяца назад

    ወይኔ ዘድሮ😂