‘’ልዘፍን መፈለጌ ዘፋኝ አያስብለኝም’’ ዘማሪ ሳሚ ያለበትን ሁኔታ ይፋ አደረገ! | Gospel Singer Samuel Abebe | Protestant Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2022
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    ‘’ልዘፍን መፈለጌ ዘፋኝ አያስብለኝም’’ ዘማሪ ሳሚ ያለበትን ሁኔታ ይፋ አደረገ! | Gospel Singer Samuel Abebe | Protestant Church#yegna_tv
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Комментарии • 47

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Год назад +12

    ጌታ ይወድሐል ወንድሜ በብዙ ሶሻል ሚዲያ በሰው ፊት ከመቅረብ በርህን ዝጋ እና የአምላክህን ፊት ፈልግ መፍትሔ ያለው እሱ ጋር ብቻ ነው

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Год назад +4

    ወንድሜ ጌታ ይርዳህ። በጣም ያሳዝናል። አለም ለጊዜው ልትቀበል ትችላለች በኃላ ግን እንደ ብዙዋች ትተፋለች ለ ጊዜው ተብሎ ከሚመጣ ክብር ከ ጌታ ጋር ሆኖ መሞት ይበልጣል።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 7 месяцев назад

    ሳሚሻ የሙጥኝ እላለው ጌታን የሙጥኝ እያልክ ያመለክከው ጌታ አሁንም ጌታ ተመለስ ይልሀል

  • @Ab-Volun
    @Ab-Volun 6 месяцев назад

    ወንድሞቼ ሳሚ ተመልሶዋል እንኳን ደስ አላችሁ !!ወንድሜ ባለፎ ድጋሜ ንሳሃ ገብቶዋል 👏👏👏👏👏 በ halwot church ❤❤❤

  • @ribkaelias9957
    @ribkaelias9957 Год назад +4

    ጠላት እኮ ነው በፊት ከጌታ ጋር የነበረህን ጊዜ ስለሚጠላው ሊበቀልህ ነው ተመለስ ወንድሜ

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 9 месяцев назад

    የተጠሩ ብዞዎች የተመረጡ ጥቂቶች ናቸው ይላል ቃሉ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Год назад

    ወንድሜ አምናለሁ እግዚአብሔር ስለወደደህ ና አሁንም ስለሚወድህ ጊዜ ሰተህ ብትሰማው መንገድ አለውና

  • @tessematesfaye5019
    @tessematesfaye5019 Год назад +1

    God, please care this servant.

  • @meron5661
    @meron5661 Год назад +2

    I am proud of you Sami.you are honest.you don't want to be pretend.I think it easy for God to help ,if someone is honest Infront of God and people. this is the reason the lady Is struggling to ask

  • @batoimoon
    @batoimoon Год назад

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ይሄ ሰው በጣም ያሳዝናል እፍፍ

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Год назад

    Zefagne menegesete semayene ayeweresem erasehene wede eyesus melesehe fekadehen setahewe and neseha gebetehe erasehen aden. Zefagnenete saxanene amlakinete new.

  • @yonihaile1774
    @yonihaile1774 Год назад

    My God he is so honest

  • @YohannesLulseged
    @YohannesLulseged Год назад

    yehulum perotestantoch mecheresha yehe new yemihonew yasazenal Eyesus Kirstos leholum lebona yestelen kirestosen enamelkalen eyalu wede gedel megebat protestant kemehon ahezab mehon yeshalal

  • @abebayehumidia
    @abebayehumidia Год назад

    misgin sancho ewnet betam gira gebtohal esuan erasu adenagerkat ene mn elalew eg/r yirdah

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Год назад +2

    ሰዉየዉ ዘፋኝ ልሆን ነዉ የሚለዉን ሀሳብ እንደማስፈራሪያ እየተጠቀመበት ነዉ።ኸኸኸኸ

  • @edengetachew3952
    @edengetachew3952 Год назад

    Gazetegnawa telachawan bedenb asayitalech geta yikir yibelat

  • @girmapaulos5899
    @girmapaulos5899 Год назад +1

    አሳቡን አልተረዳሽም ወይ?ችግሩን ነገረኮ የወደፊት አሳቡ ደግሞ ሙሉ ሰው መሆን /መለወጥ ነው፤እንፀልይለት።

  • @yeabsiragetachew8753
    @yeabsiragetachew8753 Год назад

    ግን በነገራችን ላይ please ከቻላቹ በsocial media ላይ እያወጣቹ አታዋርዱት ከወደዳችሁት ካዘናችሁለት ገመናውን አለም እንዲያውቀው አታድርጉ በጌታ እሱ እራሱ መጠፎ ነገሮችን ቢናገር እንኳን social media ላይ አታውጡት በጌታ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Год назад

    ምናለ ብትተውት ከፈለገ ይዝፈን መብቱ ነው የምን ማስገደድ ነው

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Год назад

    Eyesus yadenal.

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад +1

    ይገርማል እኮ ገንዘብ ስለሚያስፈልገ ኝ ምን ም ሰርቼ መኖርን ማንም አይ ከልክለኝ ም እያልክ ነው ስለዚህ አንተ መስረትህ ገንዘብ እንጂ ክረስቶስ አይ ድለም :: ስለዚህ ባንተ ሂዎት ክረስቶስ ም ጣልቃ አይ ገባም ማለት ነውን??

  • @singerdawitashencho
    @singerdawitashencho Год назад +1

    Please calm down samy

  • @edendak5588
    @edendak5588 Год назад

    Egzhaber yerdahi
    Yewisite ayenochin yabiralhu

  • @samuelgebreselassie2402
    @samuelgebreselassie2402 Год назад

    Betekirstanim wogenochim yihenin sewu kerbachihu bitanagiruna biratsinanu melkam newu. Dikam yemiyagatim newu, neger gin geta yagizewal.

  • @hurubemitiku7351
    @hurubemitiku7351 Год назад

    getan yeminagelegli le birr aydelem yeker yebelachu

  • @misrachyohannislera1797
    @misrachyohannislera1797 Год назад

    Unet gin wustxih lay e/r alek degimom yiwodihal

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 Год назад +2

    ጠያቂዋ ምንም የጋዤጠኝነት ምንም የለሽም

    • @stopamharagenocide7654
      @stopamharagenocide7654 Год назад

      በየሚዲያው የጠየቁት ሁሉ ጋዜጠኛ አይደሉም! በአሁን ስአትእማ ሁሉም ጋዜጠኛ የሆነበት ስአት ነው

    • @hannametaferia9381
      @hannametaferia9381 Год назад

      Chelmtgha ena wegntegha yehonsh youtuber nesh ! Teyakesh hula anden emnet Zik Argo weyem hatyatghoch Argo yemasayt motive yalsh koshasha amelkaket yalsh nesh. Lijun ye RUclips ginzb mesbsebya atrgiw. Liju dekmwal Awo gin weto midya lay yanchi yeginzb magha minch atrgut please. Sew sedkm entsliyelt enji zero midya lay mawtat so what then.

  • @robedadi2303
    @robedadi2303 Год назад

    Wendme betam asazenkegn gn zelalemhn endatata GETA yrdah

  • @alemsora1624
    @alemsora1624 Год назад

    አልዎሸም እኮ የእዉነት ስለነ ፓስተር ዳዊት ምን ያደርጋሉ ብላችሁ አጥኑ

  • @alamoanjulo4045
    @alamoanjulo4045 Год назад

    ዎንዲሜ ሰም ከጌታ በቀረ መንም አይሸከምም

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 Год назад +1

    ሀሳቡ ግልፅ ነው ዘምሬ መብላት መጠጣት ቤት ክራይ መክፈል ቤተሰቤን ማስተዳደር አልቻልኩም ስለዚህ ዘፍኘ ህይወቴን ለመቀይር እሞክራለው ብሏል ትክክል ነው ይሔ የእምነት ጉዳይ አይደለም የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው የምናያቸው ቸርቾች የቲቪ ቻናሎች የግለሰቦች አይደሉም እኔ በእውነት አሳዝኖኛል ግልፅ ነው ንግግሩ ከዚህ በፊትም በችግር ምክኒያት ከባለቤቱ ጋር ቀርቦ አይቸዋለሁ ሁሌም ችግሮቻችን ካልተፈቱ በሱስ ውሰጥ ሁነን ሁሉን ነገር ለመርሳት እንገደዳለን አስቡት አይነ ስውር ነው እንደሌሎቹ አማራጭ የለውም ቀላል መነገዱ ድምፁ ነው መዘመር ወይ መዝፈን ነው።

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Год назад

    Ebakachun ye haimanot propaganda ateserubet ende saw kawekew ewenet temeleso wedeke yenesal wodeko ayekerem geta tamagne naw hulum yechalewal atenegedubut

  • @eliastesfaye628
    @eliastesfaye628 Год назад +2

    ጋዘጠኛዋ ምን አጠፋች?
    ስጀመር ልጁ እያንዳንዱን ነገር ለምን እንደሚያደርግ ተናግሯል። አጠያየቋ ምንም ስህተት የለውም።
    ሳሚም ብሆን ፍላጎቱ ገንዘብ ነው፣ በግልፅ ተናግሯል።
    ሁላችንም በገባን እውነት ልክ እንመላለስ፣ ከእግዚአብሔር ቤት መውጣት ግን መፍትሄ አይሆንም። ኢየሱስን መከተል የህይወት ጉዳይ እንጂ ፣ የኑሮ ማስተካከያ አይደለም።

  • @tamrukefelegn2557
    @tamrukefelegn2557 Год назад

    ወንድሜ ሳሚ በጣም ግራ መጋባት ይታይብሀል ። ሰው ዘፈን ዓለም ውስጥ ከገባ "ዘፋኝ" እንጂ ዘማሪ ሊባል አይችልም ። የሎጥን ሚስት አስቧት ዘፍ 19 ፥ 26 እደሚል ቃሉ አንዳንድ ወገኖች ከጌታ ቤት ወጥተው ጠላት እንዴት እንደተበቀላቸው መለስ ብሎ ማሰብ ሳይጥቅመን አቀርምና please ! የጋዜጠኛዋ መረዳት በጣም አስደንቆኛል ስለዚህ "አንቺ ከእግዚአብሄር መንግስት የራቅሽ አይደለሽም ባይ ነኝ ። ሁላችሁም ተባረኩ !

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Год назад

    ሰይጣንን አገለግል እችላለሁ እያለ ነዉ እንዴ?ኸኸኸኸኸኸኸኸ

  • @ethiconicmedia
    @ethiconicmedia Год назад

    አንቺን ብሎ ጋዜጠኛ
    ዘማሪዉን የሚመለከት ጥያቄ መጠያቅ ሰትችይ ዝባዚኬ አበዘሸ፡፡
    የሰማሸዉ ዘፈን አለ??

  • @amenmisgana1309
    @amenmisgana1309 Год назад

    ልዋሽ እችላለሁ ውሸታም አልባልም እንደ ማለት ነው አባባልህ ወንድሜ ልዝፈን ካልክ ግን ትውልድ የሚመክር፣ የሀገር ፍቅር ያለበት ስራ ብትሰራ ሀገር ጠቅመህ ታልፋለህ። ካልሆነ ግን የሰይጣን መጫወቻ ሆነህ አወዳደቅህ ይከፋል።

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Год назад

    አንቸን በል ጋዘጠኛ ወረኛ እሱን እግ/ር ይረዳውል

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Год назад

    ወንድሜ አይንህን ብቻ ሳይሆን መላ ሕይወትህን አተሃል ኃይማኖቱም ዝብርቅርቅ ብሎብሃል ከአይንም በላይ ኦርቶዶክስ ተዋኀዶን ማጣት እንኳን ሱስ ገና ተቸግረህ ተበላሽተህም ትሞታለህ የሉተር ልጆች እንደዚህ ናቸው ፕሮቴስት ማለት ገና ከትርጉሙ የተቃውሞ ኃይማኖት ማለት ነው ማንን የድንግል ማርያምን አማላጅነት የጻድቃንን የቅዱሳንን የመላእክትን በአጠቃላይ የእግዚአብሔርን የክብር መገለጫዎች ፕሮቴስታንት የእብዶች ኃይማኖት ነው ወንድሜ እውር ሆኖ እንደተወለደው "ልድትድን ትወዳለህን"? ከተባለው ቅዱስ ልጅ ባለመሆንህ ከአይነ ሥውርነት በላይ ድራጊስት ሰካራም እግዚአብሔርን የካደ በመሆንህ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ብር የፈለከው ለአሽሽ መግዣና እንደ አገኘው ተሻገር ለቦድካ መግዣ ነው ለነገሩ ከንግግርህ ስሰማህ ልብህ በትእቢት የተወጠርክ ነህ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቤቱም ሰፊ ቸርነቲ ብዙ ነውና ወደ ኦርቶዶክስ ተ.ዋ.ኀ.ዶ ተመልሰህ ከሁሉ ሱስስ ትድናለህ ብዙ "የሚጠሉኝ አሉ" ብለሃል ሰይጣንን ማን ይወዳል? እናቱንስ የሚሰድቡበት ማን ይይወዳል?

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 Год назад +1

      You only found 1 guy from protestant who is addicted and you pojnted this out look at your church first how many killers and addicted people you have then you can talk about others

    • @atsedemariamewnetu6569
      @atsedemariamewnetu6569 Год назад

      Hahaha ere tew 80 percent ortodox teketayi tadiya lemin altefewesem beye seferu chat sigara yizo yemikemetew Beal bemeta kutir yemisekrew zemut yemiseraw ere bezu neger.wendeme eyesus kirstos kehaimanot yalefe kelib becha letekebelut lemiwedut rasun yigeltal enji be tifozo ayiseram esu ewnetegna dagna new.tsidk demo meskel layi beteseraw sira mamen new keza bekidesena menor new yawum besu tsegana chilota enji ante bawetahew karikulem ayidelem.eyesus yemiyagezew sew felgo ayawukim esu mulu new yilik be haimanot mekurarat ayawatam zemenu eyaleke new bechegnaw meftehe demo eyesus new keranio lay demun yafesesew wud waga yekefelew ande sew almotelehem esu becha ye egziabeher lij.manbeb gen tiru new eko demo lijun endezi maletm tegebi ayidelem sihon Mazen new kechalk balnjerahen wuded yilal merdat .sideb yeseyitan new demo eyesus bemilew sim seyitan yinketeketalll.melkam gize

    • @jabez.m1048
      @jabez.m1048 Год назад

      Eyesus yadenal. Bechegnawe yeheyewete mengede eyesus bew.

    • @jabez.m1048
      @jabez.m1048 Год назад

      Megemereya selesew kemawerate axerete yerasehen bete memeleket chale kezeya kemiyasexemewe regerege wete ewentawe laye kume. Eyesus amalage
      Adagne bechgna hiwete new. Halaluya

    • @negasenshew7085
      @negasenshew7085 Год назад

      @@jabez.m1048 ተራ