ሱማሊያ እና ኢትዮጵያ ቀይ ባህራችን በእጃችን! / ዘመነ እና እስክንድር ሊጋደሉ ነው የጽንፈኝነት መጨረሻ / የነጻነት ትግል ወይስ ዝርፊያ (ቴዲ ከስፍራው)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 113

  • @TigestDemisse-qq2qw
    @TigestDemisse-qq2qw 15 часов назад +5

    አቤያችን የኢትዮጵያ ኩራት ሰላም ሰላም

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 18 часов назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 18 часов назад +9

    ቀይ በህረች በእጃችን!!
    ጠቅላያችን ጀግናችን!!

  • @GetachewDiku
    @GetachewDiku 23 часа назад +26

    ቀይ ባሕራችን በእጃችን ብለናል አቦ ይመችህ ብለናል።

  • @Habeeba-hm9hh
    @Habeeba-hm9hh 20 часов назад +19

    አቢቾ ጀምሮ ያላሳካው የለም አላህ እድሜ የሰጠን እንጂ በአላህ እገዛ ሁሉንም አሳክቶ ጠላትን አንበርክኬ አጃሂበ ያሰኝናል አላህ በሄድከበት በቆምከበት ቦታ ሁሉ የከተል የጠበቅህ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💞💞💞💚💛❤️👍👍👍💪💪💪🇪🇹🇪🇹

    • @Jemalbiya
      @Jemalbiya 18 часов назад +1

      Iwinataw yihenaw imanung baq

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 20 часов назад +15

    ቀይ ባህራችን በእጃችን 🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 23 часа назад +15

    ኢትዮጵያ ደቅ ምሪ አልት ያሰበቸዉን ታሳካልቸ ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meharidula8916
    @meharidula8916 23 часа назад +14

    አቤ ጀግናዉ በርታ 💪💪💪💪

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 21 час назад +6

    መብሩክ መብሩክ ብለናል ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 13 часов назад +4

    ቀይ ባህራችን በእጃችን❤❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 21 час назад +10

    ሀገሬ ትለምልም አቦ ይሄም በአብቾ ነው የተገኝው ድንቅ መሪ አላት ሀገሬ ግዜው የኛ ነው አቤ የኢቲዬጽያን ነው ያርግልን 🎉

  • @TesfayeBekele-hg1fu
    @TesfayeBekele-hg1fu 21 час назад +7

    ሠለም ሠለም ሠለም ከአንተ ገር ይሁን !!
    ክብር ለመከላከያቼን እንድሁም ለአነተ ይሁን እንላለን።

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 16 часов назад +2

    ከቀኖች ሁሉ አንዳንድ ቀኖች እንደሀገር እጅግ ደስ የምንሰኝባቸው ቀኖች አሉ ።ያለፉትን እንዳለ ትተን የዛሬው ቀን እንደህዝብ እኛ ፍፁም ኢትዮጵያዊያን ደስ የተሰኝበት ሲሆን ምድረ ባንዳ ኩምሽ ያለበት ያፈረበት አፉን የዘጋበት ቢሆንም ስምምነቱ ለጊዜው ነው ማለት እየዳዳቸው ነው ።ያም ሆነ ይህ እንኳን ደስ አለን ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 17 часов назад +2

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 21 час назад +6

    እንካን ደስ አለን🎉🎉አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 8 часов назад +1

    ❤❤❤ ቀይባህራችን ፣በእጃችብ።።❤❤❤

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 21 час назад +4

    Abebe God belss you i m so happy to her from you !❤❤❤❤❤❤

  • @elitube8652
    @elitube8652 21 час назад +7

    Abe Tokichaw ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mothermary344
    @mothermary344 19 часов назад +3

    Congratulations, abe and all Ethiopian .🎉

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 19 часов назад +3

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ተነሱ በአንድነት ያሸዋል ገና እያለ ወጥቶልሐል 👏👏👏
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 21 час назад +4

    አምሮብካል አቤ ማማር በሀገር የሚባለው እውነት ለካ ፎአ ብለካል ይመችክ አቤ 🎉

  • @GezahagnBelachew-rg6ut
    @GezahagnBelachew-rg6ut 22 часа назад +5

    አዎ ሁላችንም ደስ ብሎናል

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 21 час назад +3

    አቤ አትጥፋ ደስ የሚል ዜና ተመስገን!!!! በርታልን!🙏🙏

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 22 часа назад +4

    አሚን ሀሰብ አይጥፈን

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 22 часа назад +7

    Alhamdulilah Abewa

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 23 часа назад +6

    አቤ እንዴት ነህ ? በጣም ጥሩ እየሰራችሁ ነው።

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 5 часов назад +1

    God bless you

  • @mimiabu5940
    @mimiabu5940 16 часов назад +1

    በእጅችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 18 часов назад +2

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 18 часов назад +2

    ቴዲ በጣም እናመሰግናለን 👍👍

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 2 часа назад +1

    We are in good handsiii

  • @AbiyYichalal
    @AbiyYichalal 21 час назад +5

    ቀይ ባህራችን በእጃችን! ጥርጥር የለውም:

  • @ethio-fikru-media
    @ethio-fikru-media 17 часов назад +4

    ቀይ ባህራችን በዕጃችን

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 19 часов назад +1

    ወዱ ሻበል የኢትዮጵያ ጀግና አበሳው ኑርልን ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 22 часа назад +9

    አብሮ ይሰጠን ደሰሚል ዜና ተመሰገን ፈጣሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tarikumamo287
    @tarikumamo287 23 часа назад +8

    ሰላም ሰላም ሰላም አቤ ጀግናው በደረጀ ላይ አትፍረደው ሳይቸግረው የጠላት ተላላኪ ሆኖ ስዋሽ ቆይተው አሁን ሁሉም ነገር ገሀድ ስወጣበት ብስጭቱን መቆጣጠር አቅቶት ናው
    ቀይ ባሕር በልባችን የነበረው በእጃችን ገባ
    አብቹ አባመላ በርታልኝ በልልኝ አቤ ❤❤❤

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 19 часов назад +4

    ቀይ በሕር በደማችን

  • @berhanuwodajo4396
    @berhanuwodajo4396 20 часов назад +4

    ቀይ ባህር ሁሌም ........

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 23 часа назад +8

    እግዝአቢሔር ይመስጌንገና ቢዙ ነገር እናያለን አበ ቶኪቻ ሰለም ይበዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttsegaye1899
    @tigisttsegaye1899 22 часа назад +5

    ቀይ ባህራችን በእጃችን

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 16 часов назад +1

    እግዛብሔር ይመሰግን በጣም ደሰ ይላል መሬያችን ጀግና ነው የተናገረው በተግባር ያሳየው መሬ አቢ ወንድማችን ጀግና የኢትዬጰያ ልጅ ይመችህ ከባህሬን እነወድሀለን እናከብርለን ይመች እግዛብሔ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰቦችህ ይረጠህ

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 8 часов назад

    ❤❤❤ ባህር በርማ ጅቡቴ ስጥታለች ።።ሁሉንም ያካተተ የባህር በር ግን የሱማሌ ክንድ ነው ።❤❤❤

  • @Hassen-zz6pe
    @Hassen-zz6pe 23 часа назад +2

    ይሰማል

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 20 часов назад +4

    የቡዳ መዳኒት ነህ ሐቅና ሳቅ ይመችህ

  • @tamirattesfaye5235
    @tamirattesfaye5235 18 часов назад

    ሰለም ለአንተ ይሁን አንዱሁም ለሀገረችን

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 7 часов назад

    ያኔ ሳልረዳ እነ ደረጀን ሀብተ ወልድን፣መሣይ መኮንን፣እና የርዕዮቱ ልበ ስውር ቴዎድሮስን እንደ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አምኜ ሳዳምጣቸው የነበረው ጊዜ የተረገመ ይሁን!!!!

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 15 часов назад

    አሰብ ላይ ስምምነት አያስፈልግም ምክንያቱም በራሳችን ምድር ልንስማማ አንገደድም

  • @NamisoSyume
    @NamisoSyume 22 часа назад +2

    ለይ ሰለም ነዉ ወዴጁ ደምፀ ኢሰማል

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 16 часов назад

    ገና አሰብም የኛ ናት በፈቅር ይመልሳ ወድ አፈወርቅ መቼም አርጅቶል ሰጥቱ ሰላም ይፈጥራል መሬያችን አሰተዋይ ነው አሰብም እናገኛዋለን

  • @mothermary344
    @mothermary344 19 часов назад +1

    I am from Australia 🇦🇺 but I am in Addis for holiday.

  • @abdumuhame5967
    @abdumuhame5967 17 часов назад

    አቢቾ እንወድህ አለህ ይመችህ ከሰ/ወሎ ወርቄ አካባቢ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 15 часов назад

    ቀይባሕር ለመድረስ እያኮበኮብንነዉ ባለእራዩ መሪያችን ይችላሉ ሰጦ በመቀበል ፍህታዊ ጥያቄ ነዉ🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 23 часа назад +2

    ቱርክ BRICS ለመግባት ትፈልጋለች:: የኢትዮጵያ እርዳታ ያስፈልጋታል::

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 15 часов назад

    እውነት ነው

  • @gizawalemu1539
    @gizawalemu1539 23 часа назад +8

    ኢትዮጵያ በዚህ ስምምነት 3 ነገር አሳክታለች
    1. የባሕር በር የማግኘት መብቷን
    2. ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈረመውን ስምምነት ካልተሻረ የሚለውን ባለበት ማጽናቷ
    3. በሶማልያ ሰላም ያላትን ሚና (ኢትዮጵያ ወረረችን የሚለውን ፕሮፖጋንዳ በማስጣል የኢትዮጵያ ዋናው ግብ አስተማማኝ ዘላቂና ደኅንነቱ የተረጋገጠ የባሕር በር ማግኘት ነው። እንዴት የሚለው ታክቲክ?! መንገዱ እንደየ አመቺነቱ ይቀያየራል። ግቡ ግን ያው ነው።

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 23 часа назад

      ሶማሊያስ ምን ታገኛለች?

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 23 часа назад +1

    Abichu behedbet hulu seketama Ethiopian kefe yaderg yakoran erjejm edemena tena yesth cheru medahenialem 🙏🙏🙏🇪🇹💚💛💓 jegnaw yehager mekelakya serawitachin yehe hulu dele yemigegew benanet lefat dekam newena keber yegbachihual 👏🇪🇹💚💛💓🌹🌹🌹🌹 Abe tokichaw ye Ethiopia kurat beretalen nurelen 🙏💚💛💓

  • @asterregassa6190
    @asterregassa6190 15 часов назад

    አንዳንተ አይነቱንኢትዬያብዛልንነዉየምለዉ።

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 19 часов назад

    ደረጀ ድብኝት አይምሮሕ የቱጋነው ሲባል
    ሆዱን የሚያሳይ ድኩማን ነው እንደሱ አይነት በሆዳቸው ለሚያስቡት ማደናገሪያ ነው !!!

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 22 часа назад +1

    አቤ ሰላም ግን እኮ ጎንደር ላይ እገታውና ዘረፋው ተባብሶዋል ለዛውም ብሩ የሚገባው በባንክ ነው
    ስለዚህ የመንግስት ሰራተኞች አሉበት ማለት ነው

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 14 часов назад

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ:: MOU. ሌላ, ሱማሊያ ጋር ስለ ወደብ መፈራረም ሌላ:: ሉዓላዊነት ማከበር አለማቀፍ ሕግ ነው:: ለእትዮጵያም ለሱማሊያም ሰላም ስምምነት መልካም. ነው:: ለጠላቶቻቸውም እፍረት ነው:: ዋናው ወደብ ነው::
    . ሁለቱም አሸንፈዋል!!!!!!!!!!!

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 12 часов назад

    አብቹ ❤

  • @endashawlegesse7360
    @endashawlegesse7360 22 часа назад +4

    ቀይባህራችን በእጃቻችን

  • @mothermary344
    @mothermary344 19 часов назад

    Selameh yebiza bro

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abubakerali-z3g
    @Abubakerali-z3g 16 часов назад

    🎉 ❤

  • @esraelYerosen
    @esraelYerosen 22 часа назад +1

    Bartalne GaJnhne

  • @zewdubayou7245
    @zewdubayou7245 22 часа назад

    ይህ ግለሰብ ቴዲ የሚባለው በጥያቄው መሠረት ማስረዳት ትቶ ስለ ቅንጅት ያወራል።

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 7 часов назад

    አማራ ክልል ያደጉ እሮሞዎች አማራ የፈለገ ቢሆን ኮከብ ይለውን ባንዲራ አይዝም ጀዝባ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 16 часов назад

    እረ ከአይን ይውጣህ k of k H.H ምን ይላህ ጥቁር ሰው😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 17 часов назад

    እባክህ አቤ ይህን ልጅ ሪስህን ጠብቅ በለው ክፉ እንዳያገኘው ማለት ቴዲ ።

  • @mothermary344
    @mothermary344 19 часов назад

    Abe betam new yemewedeh wendeme.

  • @astergizaw2854
    @astergizaw2854 21 час назад +1

    💪🙌👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇴

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 6 часов назад

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 часа назад

    ለመጎብኘት መግቢያ ምን ያህል ከፍለህ ነው የገባኸው?ለመጎብኘት የመግቢያ ክፍያ መኖር አለበት።የትም አገር የጉብኝት ክፍያ የሚጠየቅ ነውና።

  • @seed5662
    @seed5662 23 часа назад +1

    Abe Abe great ethio temecheh aydel

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 23 часа назад +4

    ኢትዮጵያዊው እውነተኛው ፋኖይህ ነው አማራዬ ውድድ❤❤❤❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 16 часов назад

    መንግስት ከሚገድላቸው እርስ በራሳቸው ይጨራረሱ እስክንድር እና ዘመነ ሌሎቹም ጁንታዎች ምን አስጨነቀህ አቤ እኛ ደስታ ላይ ነን ከፈጣሪ እና ከዶክተር አብይ ጋር ወደፊት እየሄድን ነው💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 7 часов назад

    ባለ ኮሜንቶች በህልማችሁ ነው የቀይ ባህር ስምምነት የሚል ያያችሁት በሉ እውነቱን እንድታልሙ ግለጽልን ብላችሁ ጸልዪና ተመልሳችሁ ተኙ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 22 часа назад

    ሰሩላቸው🤣ሸኔም እንደዚ ያስባል እዴ ተቀበሉኝ ብሎ🤣🤣በጣም ያስቃል ከምር

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 7 часов назад

    የሱማሌ ቻናል አዳምጥ አስተርጓሚ ፈልግና

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 18 часов назад

    የግድ ሳቅ

  • @esraelYerosen
    @esraelYerosen 22 часа назад +1

    🎉😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hassen-zz6pe
    @Hassen-zz6pe 23 часа назад

    አቤ ዛሬ ድም

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 17 часов назад

    መሳይና ደረጀ የፕሮፓጋንዳ ስራ እንሰራለን እያሉ ከጨወታ ውጪ እየሆኑ ነው።መንቀፍ ብቻ ወደፊት ጣጣው አልገባቸውም ።ምክንያቱም የእነርሱ ሰበር ዜና መንቀፍና መክሰስ ነው ይህን ደግሞ አድማጭና ተከታይንም ያሰለቻል።

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 20 часов назад +2

    አቤ !! ደረጀ ደጋግሞ የሚለጣጥፈው ስዕል ውሸታምነቱን የማያውቁ ተከታዮቹ እንዳይሸሹት መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 22 часа назад +2

    Abe tesmamtohal

  • @MewdedMebruk
    @MewdedMebruk 18 часов назад

    Hi

  • @mimiabu5940
    @mimiabu5940 16 часов назад

    🍾

  • @HusenMohamed-f6k
    @HusenMohamed-f6k 6 часов назад

    Yimechik.shiamet.nur

  • @AdugnaMuleta
    @AdugnaMuleta 5 часов назад

    ኢትዮጵያ>>>>√√>>>√√ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @MewdedMebruk
    @MewdedMebruk 18 часов назад

    Abe,,1

  • @girmaYigletu-cx2eu
    @girmaYigletu-cx2eu 19 часов назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BinamTefera-l4j
    @BinamTefera-l4j 21 час назад +1

    Abey kedemo yehed Meri new menkat aleben lenagezwe yegebal be esat west hono yemitay sera eyesra new

  • @Sportcorner-24
    @Sportcorner-24 20 часов назад

    The lie over lie Ethiopia has signed to respect the great Somalia integrity, and borders and Somali land had a pre- condition now lease with recognition. Commercial use is allowed. The deal is dead bro. Let's talk the truth

  • @Hassen-zz6pe
    @Hassen-zz6pe 23 часа назад

    ሀሳብ አይፋሽ

  • @yidnekachewteka5069
    @yidnekachewteka5069 23 часа назад

    ኧረ ድምጹ በጣም አረሐፍ ነው አታወዛግቡን እንስማበት ተወት አድርጉት አቤን።

  • @werka927
    @werka927 20 часов назад +1

    ❤❤❤

  • @adu-official-v9j
    @adu-official-v9j 22 часа назад +4

    ቀይ ባህራችን በእጃችን

  • @mothermary344
    @mothermary344 19 часов назад

    Abe betam new yemewedeh wendeme.

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 7 часов назад

    ባለ ኮሜንቶች በህልማችሁ ነው የቀይ ባህር ስምምነት የሚል ያያችሁት በሉ እውነቱን እንድታልሙ ግለጽልን ብላችሁ ጸልዪና ተመልሳችሁ ተኙ