የእርማት ጊዜ | አኬ | apostolic answers | yoni | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 30

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y 16 дней назад +11

    ቤተክርስቲያን በብዙ ብትፈተንም እግዚአብሔር በእናተ እየካሰን ስለሆነ እነመሰግናችኋለን ለሁሉም ጊዜአለው እናተ ደግሞ ታይታችሁ እንዳትጠፉ እግዚአብሔርም ይጠብቃችሁ

  • @BereketTekle-k4t
    @BereketTekle-k4t 16 дней назад +9

    መድኃኒዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 16 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ በፀጋ በሞገስ ይጠብቃቹህ እውነት ቃላት የለም እናንተን ለመግለፅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 7 дней назад

    አኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 16 дней назад +8

    ተባረክ ወንድሜ ትምህርቶችህን በጣም ነው የምከታተለው

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 16 дней назад +5

    በመቶ አመታት ውስጥ አንዴ ቢቻ ሚገኙ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነህ አኬ😮 ክስተት ነህ❤😮

  • @azebmulugeta5233
    @azebmulugeta5233 16 дней назад +4

    እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 16 дней назад +3

    መድኃኒያለም ያብርታቹህ በርቱልን ወንድሞቻችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 15 дней назад +1

    አኬ ስታስተምር በጣም ደስ ይላል ግን ጌታ እየሱስ ስትል ብዙም ደስ አይለኝም እኛ በቤተክርስቲያናችን አክብረን ስለምንጠራው አንዳንድ ጊዜ እየሱስ እየሱስ ስትሉ እነዛ ሰዎችን ባትመስሉ እንደ ራሳችን አክብረን ብንጠራው ጥሩ ነው ።

    • @bebinegusie1513
      @bebinegusie1513 15 дней назад +1

      ኧረ ተይ እኅቴ መጽሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ ጌታ ኢየሱስ እያለ ይጠራዋል። ቤተክርስቲያን እንዲሁ እግዚእ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ መድኃኒት ክርስቶስ እያለች ትጠራዋለች።ገና ለገና መናፍቃን ጌታ ኢየሱስ ብለው ጠሩት ብለን ላንጠራው ነው እንዴ? ጌታ ሲባል ክብሩ ይቀንሳል ጌታችን መድኃኒታችን ሲባል ክብሩ ይጨምራል የሚል ሀሳብ ካለሽ እንደዚህ ማሰብ ብታቆሚ ነው የሚሻለሽ ምክንያቱም የመጽሐፍ ቅዱስ እና የቤተክርስቲያን ጠላት ትሆኛለሽና።

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 16 дней назад +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

  • @yohanayemane-rv3gh
    @yohanayemane-rv3gh 3 дня назад

    እረ እኔ ኣንተን ካልሰማው እየደበረኝ ነው ፈታሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @WasihunWasie
    @WasihunWasie 16 дней назад +5

    Egziabher abizito yibarkachuh

  • @KeisTigabu
    @KeisTigabu 16 дней назад

    አወ ይግባ

  • @Peace-dv3ud
    @Peace-dv3ud 16 дней назад +4

    ተባረኩ

  • @NigistSurafel
    @NigistSurafel 16 дней назад

    Thanks for all

  • @Tigist-fj3qi
    @Tigist-fj3qi 16 дней назад +1

    ሰላም የተወደዳችሁ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 2 дня назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @HareguKiros-m7k
    @HareguKiros-m7k 16 дней назад +4

    Akie egzabihar ybarkh

  • @MengistDemissie
    @MengistDemissie 9 дней назад

    Akewa Thank you

  • @ታጋኤል
    @ታጋኤል 16 дней назад +4

    ይሄ መዝሙር❤😢

  • @liyedengel
    @liyedengel 16 дней назад +1

    enwedachewalen egzabehare yebarkachu kezi yebelete yemastemarun tsega yabzalachu.

  • @askalebirhanu
    @askalebirhanu 16 дней назад +2

    ተባረክ🎉🎉🎉

  • @sarahuae1561
    @sarahuae1561 16 дней назад

    እግዛብሔርይጠብቃቹበቤቱያፅናቹለሁላችንም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @benjitesfaye7211
    @benjitesfaye7211 16 дней назад

    አኬያችን

  • @alemtsehayabreha6161
    @alemtsehayabreha6161 16 дней назад

    😮🎉

  • @alemtsehayabreha6161
    @alemtsehayabreha6161 16 дней назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdullahnassraween
    @abdullahnassraween 16 дней назад +3

    Hi

  • @wedebatadey9183
    @wedebatadey9183 День назад

    ሜሎስ የዉሸት ንስሃ አባት ነው።

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ በፀጋ በሞገስ ይጠብቃቹህ እውነት ቃላት የለም እናንተን ለመግለፅ ❤❤❤❤❤❤❤