bermel mariyam እመቤታችን እንዳዘነች መልዕክት በፀበልተኞች ላይ ትልካለች ! | በርሜል ገነተ ቅድስት ማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 101

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 5 дней назад +10

    ኤልሻዳዬች በርሜል ቅዱስ አይለያችሁ እኛንም ለሁለተኛ ለመጠመቅ ያብቃን እንወዳችሀለን

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 4 дня назад +7

    ወንድም እሕቶቼ ፀልዩልኝ ወለተ ሐና ነው የክርስትና ስሜ በባእድ ሀገር ነው ያለሁት ይሄን ሚድያ ሁሌ ነው የምከታተለው እኔም ሀገሬ ገብቼ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 5 дней назад +11

    እንኳን ደና መጡልን እኛም የደጁን ያብቃን በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ ❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 дней назад +4

    እሺ አባታችን በፆለት አስቡኝ ተክ አብርሀም ብለዉ እንሳተፍ አለን ሰማሀቱ መባየን ይዠ እመጣለሁ አተ ስራህን ስራ ሰማሀቱ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @mesererthaile7348
    @mesererthaile7348 3 дня назад +1

    እውነት ነው እመቤታችን የሌለችበት ምንም የለም ደብሮም አንድ ቢሆን ደስያላል ልጅና እናት ናቸው ድንገል ማርያምና ስማዕቱ።

    • @TewodrosYierdaw
      @TewodrosYierdaw 2 дня назад

      ገኔቴ ማርያም ፀበሉን ባልጠመቅም የበረከት ስራ ከተሰራባት ተምሮ የተለየ ነው

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 4 дня назад

    አባቴሰማይቱአባቴለደጅህአብቃን❤❤❤❤

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 4 дня назад

    አባቴ ሰማቱ በረከትህ ይደርብኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 5 дней назад +4

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን።በረከትዎ ይድረሰን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 4 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቃለሂውት ያሠማልን❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰማእቱ በረከት አይለይን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 4 дня назад

    ቃለህይወት ያሠማልን✝️✝️✝️🙏🙏🙏😘😘❤❤❤💝💝💝✝️✝️❤✝️✝️

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 4 дня назад +2

    እንየም በቅርብ ሀገር እገባለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቅድ እዝ ቦታ መሀድ እፈልጋለሁ የተዋህዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስብን❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 5 дней назад +4

    እንኳን ደና መጣችሁ ኤልሻዳዮች❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 4 дня назад

    እግዚአብሔር ያስባቹ መስጠት መታደል ነው 🙏😢

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 4 дня назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 5 дней назад +20

    እኔ የምለው መቼነው እኛ የምንሰማማው ብር ሲመጣ አጅሬም ይገባል አረ አባቶች እኛ እንዳንበት እባካችሁ ከገንዘብ ጋር የሚመጣ መንፈሰ እግዛብሄር ይገሰፅልን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 4 дня назад +1

    ሰላም በርሜል እመቤታችን ትክበር አቤት ተረኞች እንዴት ታድላችሗል እግዚአብሔር መርጧችሗል እልልልልልልል ❤❤❤ ለኛም ሰማዕቱ በሰላም ያድርሰን አይ መታደል

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 дней назад +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 5 дней назад +2

    አሜን እንኳን ደና መጣህቹ ውንዲሞቼ በፀሎት አስብኝ ውለተ ማርያም 😢😢😢

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 дня назад +2

    አሻግሬ በማየት አመታቶች ተቆጠሩ መቼ ይሆን ለደጅህ የምበቃው😢😢😢

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
    @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ 5 дней назад +5

    ቅዱስ ጊወርጊስ ይፍቀድልኝ ለኔም

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 4 дня назад +2

    ለደጅሽ አብቂኝ እመብረሐን

  • @AqrAqr-j1x
    @AqrAqr-j1x 5 дней назад +1

    አቤት ቅዱሥ ጊወርጊሥ አባቴ የሕይወቴ ፋና እንደምንም ብለሕ ላገሬ አብቃኝና ለደጂሕ አብቃኝ አባቴ መዲሐኒቴ ዘወትር እለምንሐለሑ ልመናየን አሣካልኝ አሜን 👍👍👍👍👍☘️

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 4 дня назад +1

    ተመስገን እንኳን አስተካከላችሁ በባለፈው ቅር ብሎኝ ነበር ስትቀሩ ይዘናችሁ አንመጣም ስትሉ አሁን ያደረጋችሁት በጣም አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሥራችሁንም ይባረሰክላችሁ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 дней назад +1

    እዉነት ነዉ አባታችን እግዚአብሔር ይፍቀድልን ለደጅ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 5 дней назад +1

    አባታችን እድሜይስጠወት

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 5 дней назад +52

    3 ወረ ቀረኝ ኢትዮ ገብቸ ወደ ሰማህቱ ፀበል ለመሄድ አስቤለሁ አተዉ አስተካክለዉ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 5 дней назад +9

      እኔ ደግሞ 1ሳምንት ደስ አይልም

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 5 дней назад

      @@emebetzewde7492ዝም በሉ። ዉሻዉ እዚህ ኮሜንት ያነባል።

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu 5 дней назад +4

      እኔ ደግሞ ገና ነኝ በጸሎታቹዉ አስቡኝ❤❤❤⛪⛪⛪

    • @HanaHana-fp2yy
      @HanaHana-fp2yy 5 дней назад +3

      ሰመአቱ ይፍቀድልሽ እና ለደጁ ያብቃሽ

    • @TadaelMerry
      @TadaelMerry 5 дней назад +2

      የኔም ሶስት ወር

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አይዟቹ በርቱ እመብረሐን ትደግፋቹ

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 5 дней назад +11

    የመጀመርያው እኔ ነኝ ዛሬ ኮመንቱ ❤🌹

    • @ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ
      @ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ 5 дней назад +2

      ወይኔ ቀደምከኝ/ ቀደምሽኝ

    • @xegabrhan5748
      @xegabrhan5748 4 дня назад +1

      @@ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ ኣይዘሽ በትንሽ ነው ሴት ነኝ ደሞ 😁😁😁

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 4 дня назад

    ይሄን የተቀደሰ ቦታ እንድናይ እግዚአብሔር ይፍቀድልን በእውነት😢😢😢😢😢

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 4 дня назад

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ለደጃ በቅቻለሁ ወይኔ ስታሳዝን ቤተክርስቲያኗ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 4 дня назад +2

    አባቶቼ እኛ የምንለምናችሁ አንድ ሆናችሁ ለኛ ለልጆቻችሁ አርአያ እንድትሆኑ እንፈልጋለን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴ ኪዳነ ምህረት ለመምጣት የሚጓጓ እልፍ ነው እባካችሁ የገንዘብ ነገር ከገባ ብዙ ነገር ሊያረክስ ስለሚችል እንደው በፍጡራን ሁሉ ልለምናችሁ የፈውሱን ቦታ እንዳታሳጡን ፈራሁ እመቤቴ ስማእቱ ታስተካክላችሁ

    • @Beletshachew-j2d
      @Beletshachew-j2d 4 дня назад

      የኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን አይደለችም እዛ ተራራ ስልክ የሚደወልበት ስር ያለች የእመቤታችን የምታሳዝን ቤተ ክርስቲያን ናት

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 4 дня назад +3

    እኔም ድጋሚ መሄድ ናፈቀኘ ባልመጣሁ ብየ ቆጨኝ እንዴት ያስጠላል ከዛ ከተቀደሰ ቦታ ተመልሶ ወደ አለም መመለስ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ለሁለተኛው ዙር

  • @romange5198
    @romange5198 4 дня назад +2

    አሁን ለምን እንደ ስው እናስባለን ስማዕቱም እናታችንም ተስማምተው የሚኖሩበትን እኛ ለገንዘብ ብለን ለምን እንዲህ አብን እስኪ እኛ ስወች ብዙ አስበናል ለምን ቅድሳን አባቶች በሱባኤ አይፈቱትም ?

  • @taddelechwubbe6326
    @taddelechwubbe6326 4 дня назад

    Qedusi Abate Yate Feqadii Yehonlenyii Yene Geta Xebqye Ledjki Abqanii Asabchu Demo Bexamii Desii Emili Newu Wawu Desii Yelalii 🎉

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JiregnaGutu-p4n
    @JiregnaGutu-p4n 2 дня назад

    Samaetu keduse gewargese abata fgade kawna ladage abkay

  • @abdullahd630
    @abdullahd630 4 дня назад

    💞💞🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 5 дней назад

    Elllllllllllllllll desi sili bemareya

  • @NardosDame
    @NardosDame 4 дня назад

    Ena mehad efelgalew gin feraw

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 5 дней назад +3

    ፓስፖርት ያስፈልጋል እንዴ????

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 5 дней назад +1

      መታወቂያ ካለ በቂነው ፖሰፖርት ከውጭ ለሚመጡነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 5 дней назад

      ​@@lijmilytube1553ከውጭም ለምንመጣ የኢትዩጽያ መታወቅያ ካለሽ ትሄጃለሽ ለእኔ በኢትዩጽያ መታወቅያ ነው የቆረጡልኝ

    • @tizitazena3800
      @tizitazena3800 5 дней назад +1

      @lijmilytube1553 እሺ አመሰግናለሁ

    • @Bexs-jr8bq
      @Bexs-jr8bq 5 дней назад

      አሰስፈልግም

  • @ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ
    @ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ 5 дней назад +2

    ወይኔ ቀደምከኝ/ ቀደምሽኝ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 4 дня назад

    አላዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ግን አንድ ነገር ልበልሕ ያረከዉ ጫማ ለአንተ አይሖንም ጣለዉ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 4 дня назад

      😮😮😮 ምን ማለት ነው ሰውን በልብሰ ነው እንዴ የምገምቱት

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 4 дня назад

    አልታዬ ተዋህዶን ነግድባት ።ተዋህዶ ያጣችው ተአምር የሚሠራ እንጂ ተአምር የሚያወራ አይደለም።

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 4 дня назад

      ዝም ማለት አይሻልም ክፉ ከመናገር ምንድነው ጥፍቱ

    • @avg4628
      @avg4628 2 дня назад

      እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @ArsemaGirmachew-l7m
    @ArsemaGirmachew-l7m 4 дня назад

    አረ የስፖንሰር ያለ

  • @betyworasie1017
    @betyworasie1017 2 дня назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤