🔴በማስተዋል ይመልከቱት! ተግባር ተኮር ነገረ ክርስቶስ | Functional Christology

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #DeaconYohanesGetachew
    #OrthodoxChristology
    #FunctionalChristology
    #ዲ/ንዮሐንስጌታቸው
    #OrthodoxSermon
    #OrthodoxSibket
    #OrthodoxTewahedo
    #ORTHODOXMezmur
    #ኦርቶዶክስተዋህዶስብከት
    #የኦርቶዶክስመዝሙር
    #ተዋህዶመዝሙር
    #HenokHaile
    #ማርያም
    #አስተርዮማርያም
    #AbaGebrekidan
    #AbaGebrekidanSibket2024
    #አባገብረኪዳንስብከት
    #DiyakonYuhanesGetachew
    #Diyaqonyuhanis
    ለብዙ ሰው እንዲዳረስ ትምህርቱን Share ያድርጉ
    ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ

Комментарии • 30

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 8 дней назад +6

    ዋው በጣም🙏እኔ አንድ ነገር ልጋብዛችሁ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ላሉ ወንድሞቼ ቅዳሲያችንን ስሙት የምሬነው እያለቀሳችሁ ነው የመሰሙት እርግጠኛ ነኝ🙏❤🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኀ9ሐ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤

  • @asfawtessema5087
    @asfawtessema5087 7 дней назад +4

    ድንቅ መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @AgustinHabte-nh3gc
    @AgustinHabte-nh3gc 7 дней назад +3

    ቤተክርስቲያን ብዙ አትናቴዎስ አላት። እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @Selamawit-d9l
    @Selamawit-d9l 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 7 дней назад +1

    kale hiwet yasemalin❤

  • @antenehtesfayee
    @antenehtesfayee День назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን። ለምታስተላልፉልንም የሚዲያው ባለቤቶች እግዚአብሔር ይስጥልን። በየሳምንቱ የትምህርት ክፍል ያለኝ ያኽል ነው የምጠብቀው ብዙ ነገር አሳውቆኛል

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 8 дней назад +1

    መናፍቃን ይህን ትምህርት በሰሙ ብይ ተመኘሁ

  • @AbebesewunetBeyene
    @AbebesewunetBeyene 7 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!❤!!

  • @MsMina-gq6zu
    @MsMina-gq6zu 8 дней назад +1

    ድንቅ መምህር በጣም ነው ደስ የሚሉት ዘመኑ ይባረክ❤🙏

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 8 дней назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @derejedemissie6219
    @derejedemissie6219 День назад +1

    የመምህር ዲ/ን ዮሐንስ ጌታቸውን ስልክ ተባበሩኝ የምጠይቃቸው ግልጽ ያልሆነልኝ ጥያቄ ነበር

  • @ChernetSiyoum
    @ChernetSiyoum 8 дней назад +1

    Memhre ❤❤

  • @EnkuselasieBerhe-qv2je
    @EnkuselasieBerhe-qv2je 8 дней назад +2

    የተከበርክ መምህር ሆይ ፦ ከአምስቱ አብያተ_ክርስቲያናት ውጭ ያሉ ፕሮቴስታን ግን ያልሆኑ ካቶሊክን ጨምሮ ሥልጣነ ክህነት አላቸው ወይ? እባክህ ንገረኝ ።

  • @yade716
    @yade716 8 дней назад +1

    የማይገባህንም የማታምንበትነም ታላቅ ነገር ተናግረሃል። ይሀንና መጽሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ እንደተናገረው ክርስቶስ በሰራው ስራ ብቻ በማመን መጽደቅ እንደሚቻል ማመን ለምን አቃተህ? በፊትህስ የምትደረድራቸው ሰው ሰራሽ ጽድቆች፣አማላጆች፣ የሰው ወጎች፣ ቤዛዎች ምን ይሰሩልሃል? ወይስ እግዚአብሔርን የምትረዳው እንደ ማንኛው ቲዎሎጂስት በእውቀት እንጂ በህይወት ስላልሆነ ነው?

    • @Tesfaye-d4v
      @Tesfaye-d4v 8 дней назад +4

      ቤንጤም በህይታችሁ ክርስቶስ ኢየሱስን ታውቁታላችሁ እንዴ??እኔ ምለው ግን እግዚአብሔርን(አብ- ወልድ- መንፈስ ቅዱስ) ታውቁታላችሁ?🙏

    • @davidbelay7423
      @davidbelay7423 8 дней назад

      ለመናፍቃን የእግዚአብሔር ነገር እሽ አይላቸውም ​@@Tesfaye-d4v

    • @YosefeBekele
      @YosefeBekele 8 дней назад +1

      የማታውቁትን ነገር አለመዘባረቅ እውቀት ነው ዝም በሉ ለመናፍቅነት ያልበቃቹህ መናፍቅ

    • @yade716
      @yade716 8 дней назад +1

      @@Tesfaye-d4v እንደናንተ በስጋ አዕምሮ ሸምድደን ሳይሆን በመንፈስና በእውነት እናውቃለን።

    • @JohanFx-iw9ez
      @JohanFx-iw9ez 8 дней назад +1

      ​@@yade716ሆዳችሁን ምትወዱ ምድራውያን ፈፅም ሰማያዊውን የክርስቶስን ወንጌል ና ምስጢር መረዳት አትችሉም::

  • @Selamawit-d9l
    @Selamawit-d9l 3 дня назад +1

    ❤❤❤