Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የኔ ትዉልድ: ቲክቶከሮቹ(friday90s) በበአል ጨዋታ ሲፈተኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2023
  • የኔ ትዉልድ ፕሮግራም አዘጋጆች ከቲክቶከሮች (friday90s) ጋር በሸጎሌ ያደረጉት የአዲስ ዓመት ጨዋታና ወግ
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Комментарии • 10

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 11 месяцев назад +1

    የኔ ውዶች ፈጣሪ በሁሉ ነገር ትልቅ ያድርጋችሁ!! በጣም አዝናንታችሁናል ተባረኩ!!!

  • @user-hs8zo9uk3c
    @user-hs8zo9uk3c 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አካባቢው ሲያምር እህህህህህህህህህህህእዚህ ግቢ ከገባህ አልወጣም

  • @yareddo7675
    @yareddo7675 11 месяцев назад

    በጣም ነው ነሚያምረው

  • @Habiba657
    @Habiba657 3 месяца назад

    ፍቅሮቼ የኔ ትሁቶች❤❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 11 месяцев назад +4

    ደስ ስትሉ😂😂😂
    ይሄ የ etv ግቢ ነው?/አብይ ይችላል ❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 11 месяцев назад +1

    ወተት እለቢ ብትባል ጨረሰች መሰል😂😂
    እውነትም ወርቅ የሆነች ላም ናት ሊል ፈልጎ' ሰው ናት'አላለም😂😂

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ላሚቱ ሸሸገቻትጂ ሲጫጩ አናደዋት

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 11 месяцев назад

      @@user-hs8zo9uk3c ልክ ነሽ ላሞች ጫጫታ አይወዱም

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g 4 месяца назад

    እናቶቻችን እጃቸውንታጠበው ነው የሚልቡት

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g 4 месяца назад

    ደሞ እላምጉያ ጫጫቻ አያሥፈልግም