Dear Tiji * Loveisrael * /about last days / DR.Baruch korman website, it is good. Because he has explained it in detail.Just like you have been explaining .God bless you abundantly.
Geta geamsagn geta yibarrikki woddalhu woddajhochch geta yibarrikki tabarrikku geta yibbarakki àmen hallelujah amen jesuse is lord amen hallelujah amen 🙏
May God bless you for hosting Pr Peter. The whole conversion by Pr Peter addressed depth and clarity, effective communication and elaboration. May God bless you both 🙏
God NEVER Change. I Learned immensely from this servant of God. God bless you Tigist for becoming instrument of God. With Love from Canada. Jesus is Lord First & Saviour Next.
Pastor Peter- Great to see you here! Your insights and your perspective are deep as always! Very intelligent and inspiring! Continue to shine in Jeuse name! You are making a huge impact on this generation!
Thank you ቲጂ፡Pastor Peter Mardigን፡ ፡እነዚህን: ጥያቄዎች፡ስለጠየቅሽልን። ተባረኪ!በጣም፡የምንወደውና፡የምናከብረው፡አገልጊይ፡ነው፡Pastor Peter Mardig. በቅር፡ግዜነው፡pastor Mardigን፡መከታተል፡የጀመርነው፡በRUclips from USA. He is our blessing that God gave us to teach us. May God bless him and his family abundantly!
What an amazing teaching God bless you and keep you and shine his face upon you እህቴ አንቺም እንዲህ አይነቱን ብዙዎች የማይቀበሉትን በተለይም የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ እስራኤል በጣም የተጣመመ ሀሳብ ያለው ሰሆን በድፍረ ይህን ፕሮግራም ማዘጋጀትሽ you are full of confident and women of God. በመጨረሻው ዘመን ኢትዮጵያውያ እስራኤላውያንን እንደምትወጋ ይናገራል ቢያንስ አማኞችን እንኩዋን ከጥፋት ለመመለስ አንችንና ይህን pastor ይጠቀምባችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው
I do not comment as much but TG the Lord has placed something special in you to reach His people May you be covered by the Grace of our God! Thank you for bringing different but crucial issues that impact lives of many!
02#“እግዚአብሔር_እስራኤልን_ተዋት…???” #Peter_Mardig /Pastor/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu
ruclips.net/video/9dV3zyYcjyA/видео.html
Dear Tiji * Loveisrael * /about last days / DR.Baruch korman website, it is good. Because he has explained it in detail.Just like you have been explaining .God bless you abundantly.
ብ?@@kibrommebrahtu4626
ቲጂ ዛሬ ወሳኝ ሰው አቀረብሽ እኔ ስለእስራኤል ሁሌ በቤቴ እፀልያለሁ ሮሜንከምእራፍ 9-11ማንበብ ነው በዚዘመን ማመን ያለብን መጸሀፍ ቅዱሳችንን ብቻ ለምን ከቅዱሳን ጋር እራሱ መግባባት ይከብዳል እስራኤልን የሚባርኩ ይባረካሉ ሁሌም ለእስራኤል ሰላም እንጸልይ ዘመናችሁ ይባረክ!!!
የተጻፈው የትንቢት ቃል በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት የሚፈጸም እንጂ በእኛ ድጋፍ ወይም ተቃውሞ የሚፈጸም ወይም የማይፈጸም አይደለም። የተነገረን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን እንድንል ነው። ፍጥረት ሁሉ በወንጌል እውነት በማመን እንዲድኑ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወንጌልን ልንሰብክና የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እንዲሆኑ ማስተማር ነው ያለብን እንጂ የአሁኑ "የእስራኤልና የሐማስ" "ጦርነት ልክ ነው" ወይም " ልክ አይደለም" የሚል ክርክር ውስጥ መግባት ተገቢ አይደለም። የቤተ ክርስቲያን ሥራና ትኩረት መሆን ያለበት ክርስቶስን ለዓለም ማሳወቅና ሰዎችን ለመልካም ሥራ ማዘጋጀት እንጂ በፖለቲካ ትኩሳት መያዝ አይደለም። እስራኤል የኪዳኑ ሕዝብ ነው በሚል ብቻ ከእግዚአብሔር ቃልና ባሕርይ ጋር የሚቃረን የዓመጽ ተግባርን ሁሉ ጋር በጭፍን መተባበር ኃጢአት መሆኑንም መገንዘብ አለብን። ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሆነ ሰው ወይም ሕዝብ የለምና። ይህንን ጦርነት መደገፍ የቤተ ክርስቲያን ሥራ አይደለም። ጌታ ለሐዋርያቱም የነገራቸው ትኩረታቸው የመንግሥቱን ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ እንዲናገሩ ነበር። የሌላው አጀንዳ ተሸካሚዎች የምንሆንበት ምክንያት ሊኖር አይገባም። የአሁኗም ቤተ ክርስቲያን ትኩረት ይህ ብቻ ሊሆን ይገባል። የትንቢቱን ቃል መረዳት ሌላ --- የትንቢቱን ቃል እየጠቀሱ የግልን ስሜት መግለጥ ሌላ እንደሆነ መረዳት አለብን። የዚህ ውይይት ዓላማ ለእስራኤል ድጋፍ ማሰባሰብ መሆን የለበትም። ይህ ክርስቶስ የሞተለትን ዓላማ መቃረን ነው። ይልቁንስ ሰዎች ስጋዊ ሞትን ከመሞታቸው በፊት ወንጌን እንዲሰሙ መጸለይና መናገር ነው ያለብን።
Pastor ንግግርህ ሁሉ ይጣፍጣል በሞገስ የተሞላ ነው በብዙ ተባረኩ
በጣም ወድጄዋለው ይሄን ሾው
ቲጂዬ እንዲህ ለሰው የሚጠቅሙ ሰዎችን ማቅረብሽ በጣም ደስ ይላል
Pastor ተስፋሁን የሚቀርብበትን ቀን ደግሞ እናፍቃለው ተባረኩ
በድባይ ያላችሁ ጌታ የረዳችው መልካም መምህር ስለሰጣችው እግዛብሔርን አመሰግናለው
ዋው ፒተር በጣም ታላቅ ሰው ነው ከሙሉ እውቀት ጋር ቲጂ ስለ እስራኤል ለመናገር ትክክለኛ ሰው ፡፡ተባረኩ
ባለ ሙሉ ዕውቀት እግዚአብሔር ብቻ ነው። ጳውሎስ እንዳለው " ከእውቀት ከፍዬ ( የተወሰነውን) አውቃለሁ" እኛም ከፍለን ነው የምናውቀው። ይስተካከል።
አንተ በጣም ዕንቁና ብርቅ ነህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤
የምወድህ የእግዚአብሔር ባርያ ፓስተር ፒተር
ተባረክ !
❤❤❤❤❤ ዘመንክ ይባረክ ፓሰቴር ፒቴር ምርጥ አገላለፁ ነዉ ሰለ እሰራሄል ነገር ጥያቄ የፈጠረባቸው ደጋግማችሁ ሰሙት
ፓስተር ፒተር በብዙ ተባረክ እንዲህ ያለ እውቀት ግዜው ያስፈልገዋል ተባረኪ ቲጂ እንዲሁም ብትችይ እና ፈቃድሽ ቢሆን ፓስተር ፀባኦት እንግዳን ከእስራኤል ብታቀርቢው ድንቅ ትንታኔ አለው እሱም❤❤❤
በጣም የተወደድክና የተከበርክ ወንድማችን ፓስተር ፒተር ትልቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
ቲጅይ አችን ብቻ በመስማት ሂወቴ ለመለመች ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው አብቢ ሁሌ በደስታ ኑርልኝ የኔ ደርባባ ብዙ ግዜ ከ ቃለ መጠየቁ ባሻገር የትምህርት ወይም የ እግዛብሔርን ቃል ስታስተምሪ ብዙ መልሶቺን አገኛለሁ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏
bewnet enem
tebarku❤
ዋው ደስ የሚል ቆይታ የእውነት በዚህ መልኩ አልተረዳሁኝም ነበረ አደኛ በድንበረ ጉዳይ እደሆነ አላውቅም በሁለተኛ ማዳሜ ፍልስጤን ስለሆነች ብዙ ነገረ ነው ምትሞላኝ
እና በእስራኤል ላይ በጣም ነበረ ምናደድበት እዴ የኪዳንን ምድረ ለመውሰድ ሞክረውማ ከሆነ ልክ ናቸው ሲጀመረ ደግሞ ጦረነቱን የጀመረው ፍልስጤን ነው እግዲ ጌታ ይረዳን ግን ጦረነት በአጠቃላይ ጦረነት ደስ አይልም ጌታ ሰላም ያውረድልን ለሀገራችንም ለሌላ ሀገራትም
የጌታ ባሬያ እኔ ሁሌም ነው ምባረክብህ ጌታ ዘመነህን ይባረከው ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ትጅዬ ከልብ ነው ምናመሰግነው ተባረኪ
እርጋታቹ ❤ እኛም ተረጋግተን ሰማናቹ በረከቶቻችን ናችሁ❤❤❤ኑሩልን ትጠቅሙናላቹ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዋዉ ዋው እኔ ቃላት የለኝም !!!
አረ እግዚአብሔር ለዘመኑ ስው አለው ፓሰተር ጌታ እየሱሰ ዘመንህን፣አገልግሎትህን፣ ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ ።ቲጂዬ አንችልም ፣አግልግሎትሺን ፣ዘመንሺን ፣ቤተስብሺን ይባርክ ።ይህንን ያልተሸቃቀጠ ፣ንፁህ የእግዚአብሔር ን ቃል ሰለእመጣሺልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሺ❤🙏🙏
እግዚአብሄር ይባርክህ፡ብዙ አስተማርከኝ፡ድንግዝግዝ ያለውን ለእስራኤል ያለኝን እውቀት❤ ቲጂዬ ተባረኪ😊
"ምድያ የሚሰጠው መረጃ የእግዚአብሔር ቃል የሚሰጠን መረጃ አይደለም" እዉነት ነው ቀድሞም ይኖርበት ነበር ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦኦኦኦኦኦ🎉ጌታ ይባረክ መንፈስቅዱስ ይሄን እውነት እውቀት እንዲበራልኝ በእናንተ ስለተጠቀመ እግዚአብሔርን እንወቅ እናውቀውም ዘንድ በኢየሱስ ራሱን በመግለፅ ለዘላለም ልኖርበት ፀጋው ለአማኝ ሁሉ ይርዳን መተላለፍ አይሁንብን ከቃሉ ጋር መጣበቅ መታዘዝ ይሁንልን ❤ ፓስተርዬ እየሰማሁህ መንፈሴ ሀሴት አረገ ቲጂዬም የዘመኑ እንቆቅልሽ ጥያቄ የሆነብንን የሚያስረዳ የሚያስተምር እያቀረብሽ ስላለ ተባረኪልኝ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ቅንነት ትህትና ትጋትን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
እህቴ ስለአንቺ ጌታ ይመስገን የምትጠይቂውን የምታውቂ ብልህ ከጥያቄሽ አውድ የማትወጪ በእውቀት የምትጠይቂ የማስጨረስ ትግስት የተሞላሽ የእብድ እርሻ የመሰለውን የቤታችንን ጉድ እንዲ መልካም መንፈስ ያለባቸውን እየጋበሽ አስተምሪን ተባርከሻል።
Geta geamsagn geta yibarrikki woddalhu woddajhochch geta yibarrikki tabarrikku geta yibbarakki àmen hallelujah amen jesuse is lord amen hallelujah amen 🙏
በጌታ ስም ተባረክክ ፀጋ ያብዛለክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ትምህርቶች ን እከታተላለሁ ተጠቃሚም ሆኛለሁና ተባረክ ፓስተርየ ትጂ እናመሰግናለን ተባረኪልን እህታችን
ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ። አንቺም ተባረኪ።
በጣም በጣም ተባርኬብካለሁ በትምህርቶችህ ሁሉ በዕጥፍ ተባረክልኝ እወድካለሁ
ጌታ እየሱስ በማያልቅ ድንቅ በረከቱ ይ ባርካችሁ እውነትን መግለጥ እንዴት መባረክ ነው ቲጅ መልካም የሆነውን ስለምታቀርቢ ና ፓስተር ፒተር የ ተባረከ ንፀየ የጌታ ባርያ !!❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ትኩረታችን ማእከላችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ላይ ይሁን ሌላው የሚያዘናጋ የሚያደናግር ነው
የዘመኔ ጳዎሎስ ጌታ ያነሰዉ ጌታ አሑንም መፈጽ ቅዱስ ይግለጽለት❤❤❤❤ዘመኑ በኢየሱስም በደሙ ይሸፍነዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱ እሂ ነው ከዚህ ውነታ ሌላ ምን አለ❤
እርጋታቹ ❤ እኛም ተረጋግተን ሰማናቹ በረከቶቻችን ናችሁ❤❤❤ኑሩልን ትጠቅሙናላቹ
❤ ጌታ ኢየሱስ ቃልህ ከማር ይጣፍጣል❤
እግዚያብሄር ይባርክህ ይማይጨመርበት የማይቀነስብት ትምህርት ነው ቲጂ ተባረኪ ዛሬ ዘመኑ ግራ ለገባው ሁሉ መልካም ምገለጥ የሆነልት ይመስለኛል እግዚያብሄር ክብሩን ይውሰድ❤
የሚገርም መንፈሳዊ እውቀት ከእርጋታ እና ከትህትና ጋር ተባረክ ወንድሜ ዛሬ በጣም በዙ ነገር ተማርኩ ❤❤
ፓስተር ፒተር ስለአንተ ጌታ ይባርክ በጌታ አስድ በነበርሁ ስአት ቁጭ ብዩ በዩቱቭ ትምህርትህን ስምቻለሁ በተለይ እርሱን ስሙት የሚለውን በጣም ጠቅሙኛል የእግዚአብሔር መንግስ ሩት መፁሃፍ ጌታ በአንተ አልፎ አስተምሮኛል ስለ እስራኤል ካሁን ፌት ስለስማሁህ በጣም የምውዳቸው ህዝብች ናቸው እግዚአብሔር አሁንም እስራኤልን እንደ አይኑ ብሌን ነው የሚያት ስዎቹ እንኮን እስራኤልን በጣም ነው የሚጠሉት እኔም እንደነሱ እንድል ይፍልጋሉ የተማርሁት ትምህርት እና መፀሃፍ ቅድሴን ማንበቤ ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክ ለምልምልኝ የጌታ ፀጋ ክመንፍስህ ጋር ይሁን ትጅዬ ለምልሜልን።❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂዬ ተባረኪልኝ ውዴ ይችን ቀን አረሳውም የተበታተኑትን የአብርሃምን ቤተሰብ በድንቅ ቃል ሲብራራ በዛን ሰአት እንዳለ ሰው ባህር ውስጥ እንደጠለቀ የሰው አካል ሁሉ መናዬ ጠልቆ አብሬ እንደተጓዘ ስሜቴና ነፍሴ ያእቆብና ዘሩ በረሃብ ሲታመስ ግብፅ መተው ዮሴፍ ወንድሞቹን ሲያውቃቸው እስከ እያሪኮ እስራኤላውያን ሲበድሉ እግዚአብሄር ሲመራቸው ይህ እውነተኛ ህይወት የሆነ ግን ሊረሳና ሊተው ሊቀር የማይችል ደስ ይላል እግዚአብሄርና እስራኤላውያን ያላቸው ጥብቅ ዝምድና❤❤❤የቃል ኪዳን ልጆች እስራኤላውያን❤❤❤
ድል ለቃል ኪዳን ልጆች ለፅዮናውያን ይሁን ።
በጣም ከውነት ጋር መኖር እንዴት ደስ ይላል ወንድማችን። ይመችህ ሌሎችም ለእውነት ኑሩ
ዘመናችሁ ይባረክ ሁለታችሁም ያባቴ ብሩካን ።
May God bless you for hosting Pr Peter.
The whole conversion by Pr Peter addressed depth and clarity, effective communication and elaboration. May God bless you both 🙏
God NEVER Change.
I Learned immensely from this servant of God.
God bless you Tigist for becoming instrument of God.
With Love from Canada.
Jesus is Lord First & Saviour Next.
OH the first Ethiopian to teach the truth.
በጣም የምወደው አገልጋይ ዘመንህን ገታ ብርክ ያድርግልን
ተባረክ ወንድማችን❤ በርታልን ድንቅ የሆነ እውቀት ነው የያዝከው!!
በጣም በጣም የተማርኩበት የተሳሳተ አስተያየቴን አመለካከቴን ግምቴን ሁሉ ያረምኩበት አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም እራሴን ለማየት እረድቶኛል ስለእውነት ቲጂ ተባረኪ ብሩክ ነሽ አውንም ዘመንሽ ይባረክ የበለጠ ማስተዋል ይጨምርልሽ በጣም ወድሻለው የሚገርምሽ ነገር ቢኖር በጉጉት ነው የማየው ፕሮግራምሽን አአዛብ አገር ኦኜ በመፅናናት ነው የምሰማው ጌታ ይባረክ ለዘለሀለም አሜን🙏🙏🙏100%
ፓስተር በጣም እወድሀለው በአገልግሎትህ ሁሉ ተጠቅሚየለሁ ባንተ እየሰራ ያለው ጌታ ይባረክ አሁን ደግም ጥያቄ የሆነብንን ጥያቄ ሰለአብራራህልን ተባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይለምልም ቴጂዬ አንቺማ አንደኛ ነሽ ስላቺ ጌታ ይክበር አንቺም ተባረኪልኝ ክፍል ሁለትን እጠብቃለን❤❤❤
እግዚአብሄር ይባርክህ ትክክልኛ ሀይማኖት በትክክል ማስተማር የስላም መንገድን ያሳያል እደአንተ መንፈስ ያላቸውን ያብዛልን🙏
ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ወሳኝ ጥያቄና መልስ
ፀጋ ይብዛልክ ፒተር ቲጂ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኩ ቆንጆ ትህምረት ነዉ
Pastor Peter- Great to see you here! Your insights and your perspective are deep as always! Very intelligent and inspiring! Continue to shine in Jeuse name! You are making a huge impact on this generation!
አንተ የዘመናችን ነቢይ ነህ መማር ሁሉም ተምሯል ግን እንዳንተ ያለ አላየሁም❤❤
ይህንን ፓስተሪ ከልቤ ነው የምወደው❤🙏
የሚገርም ትምህርት ቃል ህይወት ይስጥልን ብሚገባ ቂንቂ እገላለፅ
Pastor Peter, one of great Bible teacher of my generation!! God Bless you both for this timely and crucial topic!
ተባረክልን እንወድሀለን❤
Wowowowowowow God is good all the time Amen God bless you Amen
God bless you Pastor Peter and Sister Tigist!
በጣም የምወደው pastor Peter❤❤
TGye our blessing Pastorye our teacher and father by the grace and love of God; much love for you
God bless you Pastor and Tigist.
እግዚአብሔርን ለመራም የምንሞክር ሰዎች ብንጠነቃቅ መልካም ነው እርሱ ሁሉን አዋቅ ስለሆነ አስቀድሞ በነብያት የሚሆነውን ሁሉ ተነግሮል የተፈፀመም አለ አሁንም እየተፈፀመ ነው ጌታ ኢየሱስ እስከመጣ ትንቢቶቹ ይቃጥላሉ በዝህ መከከል ከእርሱ ይልቅ ተቆርቋር ለመሆን የምትሞክሩ ተጠንቃቁ ህፀናት ለምን ይሞታሉ ይምትሉ ሰዎች የአረብ ህፀነት ገና ከልጅነተቸው ነው የአይሁድ ጠለት እንዲሆኑ እየተመከሩ የሚያድጉት ስለዚህ እግዚአብሔር አዋቅ ነው ከልኡሉ ጋር አትጠሉ በተለይ ክርስቲያኖች። አሁን እኔ አረብ አገር ነው የሚኖረው የአረብ ህፀነት ስለ ጦርነቱ ስለ እስራኤል ያለቸው ጥለቻ በጠም ነው የሚገርመው ስለዚህ ጌታ አዋቅ ነው እኛ ግን🤐🤐🤐 ብንል ነው የምሸላው አስተዋይ ዝም ይበል ተብሎ ተጽፏል።
አው መንም በክርስቶስ ከመነ ይድናል እውነት ነው
የተጻፈው የትንቢት ቃል በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት የሚፈጸም እንጂ በእኛ ድጋፍ ወይም ተቃውሞ የሚፈጸም ወይም የማይፈጸም አይደለም። የተነገረን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን እንድንል ነው። ፍጥረት ሁሉ በወንጌል እውነት በማመን እንዲድኑ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወንጌልን ልንሰብክና የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እንዲሆኑ ማስተማር ነው ያለብን እንጂ የአሁኑ "የእስራኤልና የሐማስ" "ጦርነት ልክ ነው" ወይም " ልክ አይደለም" የሚል ክርክር ውስጥ መግባት ተገቢ አይደለም። የቤተ ክርስቲያን ሥራና ትኩረት መሆን ያለበት ክርስቶስን ለዓለም ማሳወቅና ሰዎችን ለመልካም ሥራ ማዘጋጀት እንጂ በፖለቲካ ትኩሳት መያዝ አይደለም። እስራኤል የኪዳኑ ሕዝብ ነው በሚል ብቻ ከእግዚአብሔር ቃልና ባሕርይ ጋር የሚቃረን የዓመጽ ተግባርን ሁሉ ጋር በጭፍን መተባበር ኃጢአት መሆኑንም መገንዘብ አለብን። ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሆነ ሰው ወይም ሕዝብ የለምና። ይህንን ጦርነት መደገፍ የቤተ ክርስቲያን ሥራ አይደለም። ጌታ ለሐዋርያቱም የነገራቸው ትኩረታቸው የመንግሥቱን ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ እንዲናገሩ ነበር። የሌላው አጀንዳ ተሸካሚዎች የምንሆንበት ምክንያት ሊኖር አይገባም። የአሁኗም ቤተ ክርስቲያን ትኩረት ይህ ብቻ ሊሆን ይገባል። የትንቢቱን ቃል መረዳት ሌላ --- የትንቢቱን ቃል እየጠቀሱ የግልን ስሜት መግለጥ ሌላ እንደሆነ መረዳት አለብን። የዚህ ውይይት ዓላማ ለእስራኤል ድጋፍ ማሰባሰብ መሆን የለበትም። ይህ ክርስቶስ የሞተለትን ዓላማ መቃረን ነው። ይልቁንስ ሰዎች ስጋዊ ሞትን ከመሞታቸው በፊት ወንጌን እንዲሰሙ መጸለይና መናገር ነው ያለብን።
እግዚአብሔር ክብሩን የሚገልጥበት ሰዉ ነዉ እህቴ አንቺም በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላሽ ብሩክ ነሽ በርቺ ሰዎች ስለ ደገፉን ሳይሆን እዉነት የሆነዉን እዉነት መናገር አንተዉም ።
ጌታችን ኢየሱስ ይመጣልናል አብረን በፅዮን እንነግሳለን ስለዚህ የመጨረሻዉ ዘመን ክስተት አያስፈራንም አሜን ማራናታ ኢየሱስ !
God bless you
❤
በእውነት በጣም የተባረኩበትና ትልቅ እውቀትን ያገኘሁበት ነው P.Peter Mardeg ተባረክ ይሄን እውነት ስለገለፅክልን ቲጂዬም ተባረኪ 🙏💕💕
ቲጂየ በእውነቱዘመንሽ ይባረክ የሚታቀርቢልን ሁሉ የተባረኩዋው እንዴት ይገርማል
እናመሰግናለን ፓስተራችን
ዋውውውው ቲጅዬ ተባረኪ ለምልሚልን ፓስተዬ የኛ ውድ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ውድድድድ ነው የምናረግህ
የእኛ እስያየት ወደድም ጣላንም እስራኤል ለዘላለም የስጣቸው እርስት ነው ለእብራሀም ለይሳቅ ለያቆብ ለዘላለም በትንበተ ኤርምያስ 33 18 24 ደረስ ያለውን ማንበብ በቂነው በመቶ የሚቆጠር የተስፋ ቃል እለ ስእስራል
ስለዚህ የፍልስጤማውያን መሞት አምላካችን የምትሉት ይወዳል ማለት ነው
@@بنتسيد-خ3ز አምላካችን እግዚአብሔር የማንንም ሞት አይወድም!!! ለዛም ነው ፍጹም አምላክ የሆነው የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ ሰው በሃጢያቱ ሞቶ እንዳይቀር ሃጢያት ሳይኖርበት የእኛን ሃጢያት ወስዶ እንደ እርጉም ሰው በመስቀል ላይ የሞተልን የተነሳልን ... ነገር ግን በኖህ ዘመን ከኖህ ቤተሰብ እና ከጥቂት እንስሳቶች በስተቀር ሁሉ በውሃ ጥፍት ሲያልቂ እንዲያልቁ ምክንያት የሆነው ልባቸው ውስጥም የተገኘ የስይጣን ትምህርት ነው ... ከሰይጣን ጋር የተገኘ ሰው ሰይጣን ሲጠፋ መጥፋቱ አይቀርም ... ሚሻለው አዳኝ የሆነውን ጌታ ኢየሱስን በመጠጋት መዳን ነው ....
በጣም ደስ ይላል ፀጋ ባዲስ ኪዳን ነው ለሚል ብሉዪን ለሚያጣጥሉ አገልጋዬች ጥሩ ትምርት ነው እኔ በአስፋው በቀለ በደንብ ተምራለው የመጨረሻውን ዘመን እና ስለ እስራኤል ተስፋ አልናወጥም ተባረኩ አገልግሎት ይቀጥላል ጌታ ኢየሱስ በክብር ይመጣል ለታመኑትና ለፀኑት የክብርን አክሊል ይሸልማል❤🙏🙏🙏🙏
Inem🙏🙏❤❤
Thanxs pastor God bless u
🙏እግዚአብሄር ላስተማራችሁን ቃሉ ይባርካችሁ👏አሜን/3
እጅግ እናመሰግናለን፣ እግዚአብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏
Amen you are blessings
ድንቅ ትምህርት ነው የለገሰከን መምሀር ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን በአድሜ የቆይልነእ ። በአእውነቱ ሁለኡም ፓሰተሮች ከአርሶ መማር ይገባቸዋል ብል መሳሳት አይሆንብኝም ትክክለኛ የመፅሐፍ ቅዱሰ ቃል በቃል ነው ያሰተማሩን በርቱ ቲጂዬ ተባረኩልኝ ። ❤❤❤እግዚአብሔር ለዘላለም ህያው ነው ። አይለወጥም ሁሌም ቸር ነው ክብር ምሰጋና ይግባው የኛ ክፋት ነው ለመከራ የዳረገን ቀናውን መንገድ እንድነከተል ንፅህ ልቦናን ይሰጠነ። አሜን አሜን
Thank you ቲጂ፡Pastor Peter Mardigን፡ ፡እነዚህን: ጥያቄዎች፡ስለጠየቅሽልን። ተባረኪ!በጣም፡የምንወደውና፡የምናከብረው፡አገልጊይ፡ነው፡Pastor Peter Mardig. በቅር፡ግዜነው፡pastor Mardigን፡መከታተል፡የጀመርነው፡በRUclips from USA. He is our blessing that God gave us to teach us. May God bless him and his family abundantly!
What an amazing teaching God bless you and keep you and shine his face upon you እህቴ አንቺም እንዲህ አይነቱን ብዙዎች የማይቀበሉትን በተለይም የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ እስራኤል በጣም የተጣመመ ሀሳብ ያለው ሰሆን በድፍረ ይህን ፕሮግራም ማዘጋጀትሽ you are full of confident and women of God. በመጨረሻው ዘመን ኢትዮጵያውያ እስራኤላውያንን እንደምትወጋ ይናገራል ቢያንስ አማኞችን እንኩዋን ከጥፋት ለመመለስ አንችንና ይህን pastor ይጠቀምባችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው
ውይ ቲጂ የዚህን ውይይት በፍፁም በሁለት ክፍል መቅረብ አልነበረበትም። እጅግ ጠቃሚና በአለም ላይ በተለይም በአሁኗ ደቂቃና ሰኮንድ የእግዚአብሔር ምክርና ሀሳብ አፈፃፀም እንዴት ከቅዱስ መፅሐፍ አንፃር መረዳት ወይም ማስተዋል እንዳለብን የሚረዳ ጠቃሚ ሀሳብን ይዘሽ ቀርበሽ ሳለ መሀል ላይ ልባችንን አንጠልጥለሽ ለሳምንት ቀጠሮ ማስጠበቅሽ አግባብም አይደለም። ባይሆን ከአንድ ሁለት ቀን በሗላ ቀጣዩን ክፍል ልቀቂልን።
በእያንዳንዱ ዝግጅትሽ ህዝበ ክርስቲያኑን ሊያስተምር፣ ሊመክር፣ ሊገስፅ እና የበለጠ አስተውሎትና መረዳትን ሊስጥ የሚችል፣ በእግዚአብሔር ቃል እውቀትና በክርስታናዊ ስነምግባር የታነፀ እንግዳን ይዘሽልን ስለምትቀርቢ እጅግ አመድግንሻለሁ።
አንችም ራስሽንን እለት በእለት በእግዚአብሔር ቃል እውቀት እየታጠቅሽ፣ በቅዱሱ መንፈስ እየተመራሽ፣ ስርአትና ወግ ባለው ምንገድ ከእውቀት ጋር እንግዶችሽን በፍፁም አክብሮትና ትህትና እኛን ወክለሽ ለምታቀርቢያቸው ጥያቄዎች፣ መልስም በሚሰጡበት ጊዜ ሳታቋርጪ በአስተውሎት በማዳመጥ ጋዜጠኝነት እንደው ዝም ብሎ ይጥያቄ ናዳ ማውረድ ሳይሆን ለመልሱም ጊዜ መስጠትና ማዳመጥንም በአግባቡ ለብዙዎች ያስተማርሽ ጀግና እህት ነሽ።
ትጋትና መሰጠትሽም ሁሌም የምገረምበትና ቢሆንልኝ ብዬ የምቀናው ቅናቴ ነው።
ተባረኪልኝ ውድ እህቴ!!
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ለማጠንከር ሴል ነው❤
God Bless all of you.
ፓስተር ቲጂ እና ማርዲንግ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እጅግ የሚጠቅም ውይይት ነበር ብዙ እንዳውቅ እረድታቹኛል። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
ፀጋ ይ የበዛልህ መጋቢዬ አሁንም በ ብዙ ተባረክ ❤❤
Tg እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
ፒተር ወንድሜ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለ አንተ በእውነት የእናትህ ፀሎት በብዙ ፍሬ እና በረከት ተሞልቶ እንዲህ ለብዙዎች የሚሆን የሚደርስ ሆኖ ስለ በዛ ስለተተርፈረፈ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሁንም በደሙ ተሸፈን አገልግሎትህን ጌታ የብዛው ።ትዕግሥት እህቴ በብዙ ተባረኪ እንዲህ እየተጋሽ በምታዘጋጅው ፕሮግራም ከብዙ ወንድሞች አባቶች ምክርና በረከት እንድንቀበል አድርገሻልና የጌታ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልሸ ተባረኪ 🥰
ዉዉዉዉ በጌታ ድንቅ የጌታ እየሱስ ደቀመዝሙር ነክ ወንድሜ ፒተር
ዘመንክን እንዲሁ በቤቱ በዚህ ሀቅ ቃሉ አፅንቶክ ሌሎችንም የምታሥመልጥ ሁን አሉት እንዳንተ ያሉ ድንቅ ልጆች ጌታ እየሱስ
ባንተ ለገለፀልን እዉነት ክብሩን ለጌታ ሠጠን ላንተም እድሜንና መሸፈንን በቅዱሥና አሥመላጭ ደሙ ተመኘን
What Amazing 🙏wizdom Word of God explanation ❤🎉🙏
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈላችሁን ተባረኩ
እጅግ በጣም የሚገርም እና እንደ ወይን የሚጣፍጥ ትምህርት እና ትንተና ነው በጣም እናመግናለን!! እንደነዚህ አይነት የአምላክን ቃል በእውቀት እነ በጥልቅ መረዳት የሚያስተምሩ አስተማሪዎችን ሁሌም ጋብዥልን
የእግዚአብሔርን ሰው አያመቻምችም እደ እግዚአብሔር ቃል ተናገር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ሰው አለው በዘመኑ ጊታ ይባርክ ትግስት ጊታ ዘመነሺን ይባርክ እውነተኝ ሰወችን ነው የምትጋብዝችው ተባርኪ❤❤❤❤❤
tigi ድንቅ አቀራረብ ነው የሰዉ ምርጫሽም ጥያቄሽም በእውቀት ላይ የተመረተ ና ብዙ ነገር እንደምታገላብጪና ለአድማጭ ክብር እናዳለሽ ያሳያል ያ ብቻ ሳይሆን ትኩረት ለመሳብ ተራ ነገር ባንቺ ቤት አይጮህም እግ/ር ይባርክሽ፡፡
ቲጂዬ የእውነት የተረጋጋሽ ጋዜጠኛ
ዋው በጣም ምንወደው የጌታ ባሬያ ትጅዬ በጣም ነው ምናመሰግነው
God bless you pastor Peter
Wow Peter is Amazing Man of God thank you Tg
ተባረክ
Thank you pastor for your deep explanation the word of God
I can see the Love of Israel in your eyes
Pastor Peter one of the best pastors I love you so much
I do not comment as much but TG the Lord has placed something special in you to reach His people May you be covered by the Grace of our God! Thank you for bringing different but crucial issues that impact lives of many!
ፓስተር ፒተር እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስጨበጥከኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ! ትግስትዬ ባንቺ ፕሮግራም በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረኪልኝ 😇🥰
እነዴት እንደምሰማህ የተባረክህ እግዚኣብሄር ሰዉ ተባረክልን❤
Waw ትጅዬ የምወደውን አገልጋይ በማቅረብሽ ተመችቶኛል!ተባረኪ!
Tebarek go and shine in this world
ጉዳይ አስፈፃሚ እግዚያብሔር የለንም ጉዳዩን የምንፈፅምለት እንጂ!!!
Wow!!!!! Amazing Amazing explanation based on the word of God!! Thank you both! God bless you!
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰማነው እውነት ፣አምላካችን የአብርሃም የይስሐቅም የያእቆብ አምላክ የእኛም አምላክ ነው።
አሜን !እግዚአብሔር የእስማኤልም አምላክ ነዉ::
❤ i am so happy bzu amangoch betam gra tegabtew echeneq neber Tigye geita ybarksh PASTOR PITER bimetalng yehone neger biyastemr el neber ena haqun weta sewu metshaf qdus manbeb new chgru betam techegrei neber zekaryasn 12 ,14 hzqeil 38 ,39 Raei 11 ,16 sewu embi balebet gizei PITERYE AMETASHW geita ybarkachu beqa anti Christ simetam selam ameta teblo fack selam siyametam sewu keamlak new endayl efera neber haqu gn ahun weta gena liwera new Egziabher ymesgen qalun yemigelts amlak smu ybarek ❤thanx to Holyspirit
Glory to God !l am really thankful about this interview.bless you more!
ቲጅዬ፡ስወድሽ፡የምትጠይቃቸዉ፡ስዎች፡መሰረት፡ያስጨብጣሉ፡ይብዛልሽ፡❤
Thank you what Amazing explanation basically word of God 🎉