Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እልልልልልል እግግዚአብሄር ይመስገን ለሌሎቹም አይነ ልቦና ና እዝነ ልቦና ሰቶ ወደቤቻቸው ይመልሳቸው
እውነተኛ መንገድ ሁሌም ኣሸናፊ ነው ክርስቲያን ኣንድ ነው እሱም ኦርቶዶክስ ነው ወድማችን እኳንምወደ ብርሃኑ መገድ መራህ❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እልልልልልል❤❤❤ ተመስገን አምላኬ ልጆችህን እንዲህ ሰብስባቸው ተመስገን ተመስገን ተመስገን
እልልልልልልልል....ምስጋና ለድንግል ልጅ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🎉
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም ይሁን እልልልልልልልልልል❤🙏
ይሄ ዉጤት የናተ ነዉ በናተ ላይ አድሮ የሚናገረዉ አምላክ ስሙ ይመስገን 🙏💒❤😇😇
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ❤❤❤
የዘመናችን ሀዋርያቶች የተዋህዶ እንቁዎች የድንግል ፍሬዎች የኢ/ያ ልጆች 💚💛❤
በርቱልን ወድሞቻችን እግዚኣብሔር ይመስገን❤።
አሜን የድንግል ልጅ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል ዘሬም እስከ ዘላለም የመስገን እሱ ምን ይሳነዋል መዳንን የፈለገ ይመረምራል ከዛም ወደ ተዋህዶ ይፈልሳል አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንኳን እየሱስ ክርስቶስ እረዳህ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ደስብሎኛል!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ የሚባለው ቀልድ አይምሰላቹ ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን እልልልልል ብሉ አለም ሁሉ ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ!!!!!!!!???
ኑበ ብርሀኑ ተመላለሱ ኑበ ብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ኑ በብርሀን ተመላለሡ ኑ በብርርሀን ተመላለሡ❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን የአለም የሰው ዘር በሙሉ ገና በድንግል ልጅ ፊትይንበረከክና አብረን መንግሱቱን እንወርሳን በርቱ❤
እሰይ፡አምላከ፡ቅዱሳን፡የተመሰገነ፡ይሁን
It is a good debate please continue and when you ask them a question if they don't answer you please explain to them what Orthodox Church is teaching thank you very much I'm proud of you
❤❤❤❤ esey yene wendme
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ❤
ባጣሚዴስይላል❤❤❤❤
እሰይ እልልልልልልል
ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን
የተደበቀችውን ጠላት የጨፈረባትን የገለጻቹ ወድሞች ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አቤት ጌታዬ እናተን ባያስነሳ ኖሮ ጠላት እሱ ባዶ ሆኖ ብዙ እንደሚዋቅ ይሆን ነበር እምነታችን እኮ እጅግ በጣም ቡዙ ታፎኖ የነበረ እና አሁን እየተገለጠ ያለ እውነትን የያዘች ናት አሜን እግዚሐብሄር ይመሰገን
Igzaber masgen Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll 👏 nuu wede tawaidoo unatenya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
well come sami you did it (back to the origin )❤❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አልልልልልልልልልል❤❤❤
እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስክ የተባልከው ወንድሜ ሆይ እኔ ግን እንኳን ተመለስክ አልልህም :: ምክንያቱም ተናጋሪው እንደሚለው'' እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን መጣህ ''እንዳለው ሳይሆን እኔ የምልህ ''ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ በመምጣትህ አዝናለሁ ''ነው የምልህ :: በነገራችን ላይ ድሮም ጌታን ፈልገህ እንዳልወጣህ ከንግግርህ ታስታውቃለህ :: ቢያንስ ቢያንስ መዳንህን እንኳን ያላመንህ ሰዉ መሆንህን ተረድቻለሁ :: ይኼኔ ሐሰተኛ ነብያት ጋ ቆይተህ የተነገረህ የሐሰት ትንቢት ስላልተፈጸመልህ ነው አይደል?ወንድሜ'' ጌታን የተቀበልበት በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያንነው'' ብለሁል :: እዚያው ቆይተህ ወንጌልን ተምረህ ቢሆን ኖሮ ዛሬ መጽሐፍ ቅዱስን ጠንቅቀህ ታውቃለህ በተማርከው ፀንተህ ትኖር ነበር ። ከንግግርህ እንደተረዳሁህ ለመንፈሳዊ ህይወትህ ሳይሆን ለስጋዊ ህይወትህ ብቻ ብለህ የሐሰት ነብያትን እየዞርህ አያሳደድህ የተነገረህ የሐሰት ትንቢት ስትከታተል ከረምህ :: በተለይ ''ትጠረምሳላህ ፣ ያልለፋህበትን ምርኮ ታፈሳላህ ''ስትባል እውነት አየመሰለህ ኣሜን ኣሜን ስትል ከርመህ ምን የሚጠረመስ እና የሚታፈስ ነገር ሰታጣ ጊዜ ሁሉም የወንጌላዊያን ቸርቾች አንድ ናቸው ብለህ ወሰንክ ። እየህ ልውቀት አልባ መሆን የውሃ ላይ ኩበት መሆንን ያመጣል :: ሙሉ ወንጌል እንደስሟ ሙሉ ናት ። እንደ አንተ ላሉት የክርስቶስን ደም ለሚያክፋፉ እና ተዓምራትን እና ሐሰተኛ ነብያትን ብቻ ለሚፈልጉ አትመችም :: መተዳደሪያዋም ጥብቅ ነው :: መሠረቷም ወንጌል ላይ የፀና ነው :: ላንተ እና አንተን ለመሰሉ አስመሳዮች አትመችም :: ላንተ የሚመቸው ይህ አሁን ተመለስኩበት ያልከው የጭላማው ህይወት ነው :: ታሳዝናለህ ። ጌታ የማስተዋል ልብ ይስጥህ :: አሁን ከበውህ የሚንጫጩት እና የተደሰቱት የጭለማው መንግስት ሠራተኞች ሁሉ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው የሚያጅቡህ :: ትንሽ ስትቆይ ልክ እንደ ቢኒያም ሽታዬ አንቅረው ሲተፉህ ያኔ ነው ያለህበት ጭለማው የሚታወቅህ :: ለማንኛውም ራስህን መርምር :: ተረጋግተህ አሰብ :: በየማዲያው የሐሰት ምስክርነትህን እየሰጠህ የሞተልህን ጌታ ኢየሱስን አታሳዝነው :: ጌታ የስብህ ።
Baga nagaan dhuftee mana isaattii siihaajabeessuu.Yalenew intsenalen yehedut yimexalu keberetu wuci bizu begoch alu!
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ 🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow
ሁሌ ነበር በጉአደኞቼ የማዝነው እደዚ ባልተረዳንበት ግዜ ነው የወጡት እኔ እራሱ መመስከር ብችል ደስ ባለኝ እኔ ያልወጣሁበትን ምክንያት
እንኳዕ ዳሕና መፃእኻ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን ሳሚ
እንኳን በሰላም መጣክ ወደእውነተኛይቱ ሀይማኖት
እንኳን ወደ እዉነተኛው መንገድ በሰላም መጣህ
❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም መንገድም ህይወትም እየሱስ ብቻ ነው እሱ ሀይማኖት ውስጥ ኖሮ ጌታን አያውቅም
nu bebirehanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ፦ወደ ቅድስት ንጽህት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ !!! ወንድመህ የምመክርህ ፦ እጅግ በጣም በደንብ ሊቃውንቱጋ ተጠግተህ በደንብ ተማር፣ አንብብ! የበለጠ ጥፍጥናዋን ታያለህ!!እዉነቱን የበለጠ ገና ተዉቃለህ!!!!!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Nu beberanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Btam des blonal and nbs stmels bsemay melakti yzemralu
Ftari mrokal wendema temsgn
Egziyabher ymesgen enkuwan dehna metahln ,nu bebrhanu temelalesu ewnet yashenfal ,bertuln.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤
አና ዳንኪራ ቤት ይክፈቱልህ ዝሙት ቤት ጫት ቤት እንዲከፍቱልህ ነው የተመለስከው?
Bertu ya dengle ligochi
MEDEBEK LMN ASFELWGE..MNS ...ASEFERAAW....ENZANES YEKERUTEN...ENDAYEMELSEU NEEWENEEE
ለኛ ሙሽራችን ኢየሱስ ነው
መጠጥ መቃም ማጫስ ተዋህዶን አይገልጵም
ጋይስ አትበል በማሪያምቃሉ ከተዋህዶ ጋር አይሄድም
@@yekiteawowsonicetanks4612 guys = ሰዎች አንደማለት ነው ፣ ክፋቱ አልታየኝም ወንድማችን ... ከተሳሳትኩ እታረማለሁ 🙏
እርያ ታጥቦ ወደ ጭቃ ውሻ ወደ ትፋቱ ካልሆነ በስተቀር የተመለሰው ወደ ጨለማ ወደ ድቅድቁ ነው ለእናንተም እግዚአብሔር ያብራላችሁ
Gays mn malet new
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እልልልልልል እግግዚአብሄር ይመስገን ለሌሎቹም አይነ ልቦና ና እዝነ ልቦና ሰቶ ወደቤቻቸው ይመልሳቸው
እውነተኛ መንገድ ሁሌም ኣሸናፊ ነው ክርስቲያን ኣንድ ነው እሱም ኦርቶዶክስ ነው ወድማችን እኳንምወደ ብርሃኑ መገድ መራህ❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እልልልልልል❤❤❤ ተመስገን አምላኬ ልጆችህን እንዲህ ሰብስባቸው ተመስገን ተመስገን ተመስገን
እልልልልልልልል....ምስጋና ለድንግል ልጅ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🎉
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም ይሁን እልልልልልልልልልል❤🙏
ይሄ ዉጤት የናተ ነዉ በናተ ላይ አድሮ የሚናገረዉ አምላክ ስሙ ይመስገን 🙏💒❤😇😇
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ❤❤❤
የዘመናችን ሀዋርያቶች የተዋህዶ እንቁዎች የድንግል ፍሬዎች የኢ/ያ ልጆች 💚💛❤
በርቱልን ወድሞቻችን እግዚኣብሔር ይመስገን❤።
አሜን የድንግል ልጅ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል ዘሬም እስከ ዘላለም የመስገን እሱ ምን ይሳነዋል መዳንን የፈለገ ይመረምራል ከዛም ወደ ተዋህዶ ይፈልሳል አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንኳን እየሱስ ክርስቶስ እረዳህ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ደስብሎኛል!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ የሚባለው ቀልድ አይምሰላቹ ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን እልልልልል ብሉ አለም ሁሉ ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ!!!!!!!!???
ኑበ ብርሀኑ ተመላለሱ ኑበ ብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ኑ በብርሀን ተመላለሡ ኑ በብርርሀን ተመላለሡ❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን የአለም የሰው ዘር በሙሉ ገና በድንግል ልጅ ፊትይንበረከክና አብረን መንግሱቱን እንወርሳን በርቱ❤
እሰይ፡አምላከ፡ቅዱሳን፡የተመሰገነ፡ይሁን
It is a good debate please continue and when you ask them a question if they don't answer you please explain to them what Orthodox Church is teaching thank you very much I'm proud of you
❤❤❤❤ esey yene wendme
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ❤
ባጣሚዴስይላል❤❤❤❤
እሰይ እልልልልልልል
ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን
የተደበቀችውን ጠላት የጨፈረባትን የገለጻቹ ወድሞች ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አቤት ጌታዬ እናተን ባያስነሳ ኖሮ ጠላት እሱ ባዶ ሆኖ ብዙ እንደሚዋቅ ይሆን ነበር እምነታችን እኮ እጅግ በጣም ቡዙ ታፎኖ የነበረ እና አሁን እየተገለጠ ያለ እውነትን የያዘች ናት አሜን እግዚሐብሄር ይመሰገን
Igzaber masgen Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll 👏 nuu wede tawaidoo unatenya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
well come sami you did it (back to the origin )❤❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አልልልልልልልልልል❤❤❤
እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስክ የተባልከው ወንድሜ ሆይ
እኔ ግን እንኳን ተመለስክ አልልህም :: ምክንያቱም ተናጋሪው እንደሚለው'' እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን መጣህ ''እንዳለው ሳይሆን እኔ የምልህ ''ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ በመምጣትህ አዝናለሁ ''ነው የምልህ :: በነገራችን ላይ ድሮም ጌታን ፈልገህ እንዳልወጣህ ከንግግርህ ታስታውቃለህ :: ቢያንስ ቢያንስ መዳንህን እንኳን ያላመንህ ሰዉ መሆንህን ተረድቻለሁ :: ይኼኔ ሐሰተኛ ነብያት ጋ ቆይተህ የተነገረህ የሐሰት ትንቢት ስላልተፈጸመልህ ነው አይደል?ወንድሜ'' ጌታን የተቀበልበት በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያንነው'' ብለሁል :: እዚያው ቆይተህ ወንጌልን ተምረህ ቢሆን ኖሮ ዛሬ መጽሐፍ ቅዱስን ጠንቅቀህ ታውቃለህ በተማርከው ፀንተህ ትኖር ነበር ። ከንግግርህ እንደተረዳሁህ ለመንፈሳዊ ህይወትህ ሳይሆን ለስጋዊ ህይወትህ ብቻ ብለህ የሐሰት ነብያትን እየዞርህ አያሳደድህ የተነገረህ የሐሰት ትንቢት ስትከታተል ከረምህ :: በተለይ ''ትጠረምሳላህ ፣ ያልለፋህበትን ምርኮ ታፈሳላህ ''ስትባል እውነት አየመሰለህ ኣሜን ኣሜን ስትል ከርመህ ምን የሚጠረመስ እና የሚታፈስ ነገር ሰታጣ ጊዜ ሁሉም የወንጌላዊያን ቸርቾች አንድ ናቸው ብለህ ወሰንክ ። እየህ ልውቀት አልባ መሆን የውሃ ላይ ኩበት መሆንን ያመጣል :: ሙሉ ወንጌል እንደስሟ ሙሉ ናት ። እንደ አንተ ላሉት የክርስቶስን ደም ለሚያክፋፉ እና ተዓምራትን እና ሐሰተኛ ነብያትን ብቻ ለሚፈልጉ አትመችም :: መተዳደሪያዋም ጥብቅ ነው :: መሠረቷም ወንጌል ላይ የፀና ነው :: ላንተ እና አንተን ለመሰሉ አስመሳዮች አትመችም :: ላንተ የሚመቸው ይህ አሁን ተመለስኩበት ያልከው የጭላማው ህይወት ነው :: ታሳዝናለህ ። ጌታ የማስተዋል ልብ ይስጥህ :: አሁን ከበውህ የሚንጫጩት እና የተደሰቱት የጭለማው መንግስት ሠራተኞች ሁሉ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው የሚያጅቡህ :: ትንሽ ስትቆይ ልክ እንደ ቢኒያም ሽታዬ አንቅረው ሲተፉህ ያኔ ነው ያለህበት ጭለማው የሚታወቅህ :: ለማንኛውም ራስህን መርምር :: ተረጋግተህ አሰብ :: በየማዲያው የሐሰት ምስክርነትህን እየሰጠህ የሞተልህን ጌታ ኢየሱስን አታሳዝነው :: ጌታ የስብህ ።
Baga nagaan dhuftee mana isaattii siihaajabeessuu.
Yalenew intsenalen yehedut yimexalu keberetu wuci bizu begoch alu!
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ 🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow
ሁሌ ነበር በጉአደኞቼ የማዝነው እደዚ ባልተረዳንበት ግዜ ነው የወጡት እኔ እራሱ መመስከር ብችል ደስ ባለኝ እኔ ያልወጣሁበትን ምክንያት
እንኳዕ ዳሕና መፃእኻ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን ሳሚ
እንኳን በሰላም መጣክ ወደእውነተኛይቱ ሀይማኖት
እንኳን ወደ እዉነተኛው መንገድ በሰላም መጣህ
❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም መንገድም ህይወትም እየሱስ ብቻ ነው እሱ ሀይማኖት ውስጥ ኖሮ ጌታን አያውቅም
nu bebirehanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ፦ወደ ቅድስት ንጽህት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ !!! ወንድመህ የምመክርህ ፦ እጅግ በጣም በደንብ ሊቃውንቱጋ ተጠግተህ በደንብ ተማር፣ አንብብ! የበለጠ ጥፍጥናዋን ታያለህ!!እዉነቱን የበለጠ ገና ተዉቃለህ!!!!!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Nu beberanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Btam des blonal and nbs stmels bsemay melakti yzemralu
Ftari mrokal wendema temsgn
Egziyabher ymesgen enkuwan dehna metahln ,nu bebrhanu temelalesu ewnet yashenfal ,bertuln.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤
አና ዳንኪራ ቤት ይክፈቱልህ ዝሙት ቤት ጫት ቤት እንዲከፍቱልህ ነው የተመለስከው?
Bertu ya dengle ligochi
MEDEBEK LMN ASFELWGE..MNS ...ASEFERAAW....ENZANES YEKERUTEN...ENDAYEMELSEU NEEWENEEE
ለኛ ሙሽራችን ኢየሱስ ነው
መጠጥ መቃም ማጫስ ተዋህዶን አይገልጵም
ጋይስ አትበል በማሪያም
ቃሉ ከተዋህዶ ጋር አይሄድም