Hello dear felege pls when you explain try to explain politely you r insulting protestants I'm Orthodox Christian Following your channels try to answer straight forward sorry my phone is not writing amharic thanku
In the Protestant Bible, Ruth bowing to Boaz (Ruth 2:10) is an act of respect and gratitude, not worship. Bowing in this context reflects cultural norms of humility and honor, especially given Boaz’s kindness. Worship, in the biblical sense, is reserved for God alone.
ወይኔ አምላኬ ጴንጤን ማስረዳት ግን በወንፊት ውሀ መያዝ ነዉ ኦርቶዳክሶች ትዕግስታችሁን አደንቃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም
የምር በጣም 😊😊😊
🙏🙏🙏
ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ብሎ አበሰራት ቅዱስ ገብርኤል እንዴት ደረ የሚል ቃል ነው ጴንጤ ይቅር ይበላቸው እናተ ዮጩፌ የነካውን የርገጠውን እየሳማችው አታፍሩም እውነት እግዚአብሔር ነው ኑ በብርሐኖ ተመላለሱ የተዋህዶ ምእመናን እንወዳችሀለን❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞቸ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጣችሁ
ፈለግ እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥህ ።
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ውይ ይች እህት ማርያምን አለች ጠቅልላ አልሄደችም በናታችሁ በትግስት አስረዷት እርግጠኛ ወደቤቷ ትመለሳለች የኔ ውድ እህቴ ፈጣሪ ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልብሽን ይመልሰው ተዋህዶ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አላት ከልብሽ አድምጠሽ ተረጂ ❤❤❤
ለካ ማርያምን እሚል ጴንጤ አለ ዛረ ሰማሁ እመቤቴ ወላድተ አምላክ ትርዳሽ
እንዴት ያልች ደረቅ ናት። መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ላዩን አንብባ ራሷን አዋቂ ነኝ ብላ ነው ያለችው።
ማርያምን የምትል ጴንጤ እቺን አየሁ
የተዋህዶ ልጆች ትዕግስታችሁ ደስ ይላል ድሮም በማስረጃ የሚናገር አይጮህም ቃለ ህይውት ያስማችሁ
እግዚአብሔር የሐዋርያትን ፈለግ ተከትለው የሄዱ መምህራን ስላሉ አምላካችን የተመሠገነ ይሁን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወደ ህብረቱ ይመልሳቸው
“ኑ፥ እንስገድ ለእርሱም እንገዛ፤ በእርሱ ባደረገን በእግዚአብሔር ፊት እንበርከክ፤”
- መዝሙር 95፥6
ትግስታቹ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ
Rev 22:8-9. 8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
9 እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
Tadiya q/yohannis tesasto new yesegedelet ?? Isk qom bile asib??
ወይ ወገን ጴንጤዎች እንደገና ወደ እናት ቤተከርስቲያን ተመልሳችሁ ተማሩ
ማርያምን አለች
Yeah, I heard THAT 😂
eko
ኦርቶ መሆኗን ማሪያምን ብላ አረፈችዉ።አይ ልደተ ቃል !እንደ እናንተ በየደረሠበት የሚያፈነድድ ማነዉ ?
kenate yemebese ale ende @@mrzmrz5650
ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም❤❤ ትኑር
የመወያያ ርዕስ "የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ሲሉት ምህረት የሰጠ አምላክ የማርያም ልጅ ሆይ ማረን ብንለው ይሰማል አይሰማም"??
“ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለው አምላክ ነውና ለሌላ አምላክ አትስገድ።”
- ዘጸአት 34፥14
በማርያም ዓለች
" እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 17:5)
ማርያምን አለች ❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
“እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።”
- ራእይ 22፥9
ማርያምን አዲስ ጴንጤ እኮ መላአክ የሆነ ይመስለዋል
ወንድሞቼ ማንም ሰው መንፈስ ቅዱስ ካላገዘው በስተቀር በጭራሽ ቃሉን እና እውነቱን ሊረዳው አይችልም እኛ ያልገባን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት የማይሰማ መሆኑ ነው ጴንጤዎች መፅሃፍ ቅዱስን አንብበው እንዳይረዱ የጥልቁ መንፈስ አይናቸውም አይነ ልቦናቸውንም አእምሮአቸውንም ማስተዋላቸውንም ነጥቋቸዋል የእግዚአብሔርን ቃል እንዲረዱና እንዲያስቸውሉ የድንግል ማርያም ልጅ
መድሃኒዓለም ክርስቶስ ይርዳቸው 🙏
Ortodoksi le zelalem tinurii🙏🙏🙏🙏🥰
አሜን 🙏🙏🙏
Amen ❤
መዝሙር 29
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።
² የስሙን ክብር ለእግዚአብሔር አምጡ፥ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።
" ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።"
(የዮሐንስ ራእይ 19:10)
ወልሶ እኮ ሰገደለት:: መስገድ ማለት ዝክ ማለት ሰላምታ እኮ ነው::ለአክብሮት የሚሰጥ:: ለእንግዳ ለሽማግሌ ለንጉስ ዝቅ ማለት
ጴጤ የሚችለው ኦርቶዶክስን መክሰስ ብቻ ነው.......
መዝ 131:7 እንግዲህስ ወደእግዚአብሔር ማደርያዎች እንገባለን የጌታችን እግሮቹ በሚቆሙበት ቦታ እንሰግዳለን
Amen Amen Amen ❤
ማቴ ፬፥፰ ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ እጅግ ረዥም ወደ ሆነ ተራራ አውጥቶ የዓለሙን ሁሉ መንግስታት ክብራቸውንም ሁሉ አሳየው ብትሰግድልኝ እጅ ብትነሳኝም ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው ጌታም አንተን ሰይጣን ከአጠገቤ ሂድ ለጌታህ ለእግዚአብሔር ስገድ እርሱንም ብቻ አምላክ ተብሎ ተፅፎአል አለው። ብቻ የሚለውን ቃል የተጠቀመው ለአምልኮቱ ነው ስግደት ደግሞ ከወገብ ማጎንበስ ሁሉ ለባለስልጣንም ለጒደኞችም ለትንሽም ለትልቅም የሚደረገው ስግደት ይባላል የትህትና ስግደት የ ፀጋ ስግደት ይባላል ለእግዚአብሔር ስናደርገው ደግሞ የአምልኮ ስግደት ይባላል።
ለጌታ ለእግዚአብሔር ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ አምልክ ነው እንጂ ብቻ ስገድ አይልም ሌላ ደግሞ ፈልግ ለምሳሌ በራእይ ላይ ወንጌላዊው ዮሐንስ 19:10,22:8 ለመላኩ ሰግዷል መላኩ ሁለት ጊዜ አታድርገው ብሎታል እውነት ዮሐንስ ተሳስቶ ይሆን? ምራዕራፍ 1 ላይ ሲጀምር ዮሐንስ በመንፈስ እንደነበረ ያስረዳናል ተሳስቷል ካልን ማንን ተሳሳተ እያልን እንደሆነ እናስተውል
እረ ቃኤል እና አቤል ሚስት ከየት እንዳመጡ ጠይቋት
5:46 5:47 5:49
“ሄዶም ሌሎች አማልክትን ያመለከ፥ እኔ ላላዘዝኋቸው ለፀሐይና ለጨረቃ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ የሰገደ ቢገኝ፥”
- ዘዳግም 17፥3
ማርያምን አለች ክክክክክክክ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ
እባካችሁ ፔንጤዎች ልባችሁን ከፍታችሁ ተማሩ በጭፍን አትጊዙ. ኦርቶዶክስ አንድ የሆነውን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስን ብቻ እና ብቻ ነው የምታመልከው.! ኑ በብርሃኑ ተመለሱ ❤❤
Kale ewat yasamalen
አንብበው ሰግደት ለእግዚአብሄር ብቻ ነ ው ጌታው ወደት ጠጋ ጠጋ ነው ልታወሣሰብባት አትሞክር እንደ አዎቂ ሰግደትን አምልኮን በተመለከተ ከሰላሴ ውጪ ለማን ሰጡ የሚል ከየት ልታመጣ ነው ከአዎልድ
አዉቆ ነዉ የሚጣመመዉ? እንዴት ሰዉ ለእግዚአብሔር ብቻ ስገድ የሚል ጥቅስ አምጡ ይላል? ለፍጡር ስገድ የሚል አለ?
ማርያምን አለች አረበሣቅ
15:08
15:41
ሐዋርያት 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት።
²⁶ ጴጥሮስ ግን፦ ተነሣ፤ እኔ ራሴ ደግሞ ሰው ነኝ ብሎ አስነሣው።
እንደ ፍየል ቢለፈልፋ እኔ እድንግልጅ ነኝ ክብር ለመድሀኔትአለም
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ
" ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።"
(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:18)
❤❤❤❤❤❤letewaydoch hayli yisxachu ❤❤❤nuroulin
❤❤❤ ተዋህዶ ሐይማኖቴ
በኦርቶዶክስ ሁለት ዓይነት ስግደት አለ። የአምልኮ ስግደት እና የፀጋ ስግደት አለ። የአምልኮ ስግደት ለፈጣሪ ብቻ ነው:: የፀጋ ስግደት ለጻድቃን ፣ ለሰማዕታት እና ለቅዱሳን መላእክት ይሰገዳል።
ለቅዱሳት ስዕለትን በተመለከተ የሚሰገደው ሥዕሉ ለተሰለበት ማቴሪያል ሳይሆን ለስዕሉ ባለቤት ነው የሚሰገደው።
ትክክል
ለራሳቸው ደህንነት የሌላቸውን የሙታን መንፈስ የአክብሮት ነው ወዘተ ክርስቶስ ሰምራ አቡየ የአንበሳና የነብር ጋርዶች 40 ያሉት ምናባዊያንንም ጭምር ታዲያ እግዚአብሔር አይዘበትበትም
ayi orthodox le sewochi sigidet betam yasazinal
የማትረባ መልስ ሳይኖራት ለሙግት የመጣች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ለሰጠህ ትዕግስት እግዚአብሔር ይክብር ይበስገን ደሞኮ ማሪያምን ትላለች
መዝ 137:2 በቤተመቅደስም እሰግዳለው ስለምሕረትሕና ስለ እውነትህም ስምሕን አመሰግናለሁ
መፍቃንን እደዚህ በትህትና ማናገራቺሁ ብቻ ምስክር ነው ለሁሉም
ስግደት የጸጋና የአምልኮ ነዉ ።
ውይ ወንድምች ጽናቱን ይስጣቹህ ፡
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
ዮሐንስ አትስገድልኝ ያለው የዮሐንስ ከብር ከመላእኩ ክብር ሰለ ሚትካከል ነው
Hello dear felege pls when you explain try to explain politely you r insulting protestants I'm Orthodox Christian
Following your channels try to answer straight forward sorry my phone is not writing amharic thanku
Wondime yohannis bemenfes temolto besemayat yalewun iyaye inna iyesema Lemelaku segedelet gin yohannis tesasto newu ? Lerasih sitimels inditexeneqeq yante Mel's salwuq qeriche aydelem inditastewul yefelekut ??
Tewydo lezlalmi tinuri❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንን
" ያን ጊዜ ኢየሱስ። ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።"
(የማቴዎስ ወንጌል 4:10)
" ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።"
(ኦሪት ዘጸአት 20:3)" እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8)
" እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8)
@@SisayFeleke-e4habatie and hulet tikisochin balemawoq mixeqmu mesiloy yeyazkachewu rasu anten yiwoqsuhal !!!
Nu be birhanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
" በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።"
(ኦሪት ዘጸአት 20:4)
ሌላውን ለማስተማር አትሆኑም ጭቅጭቅ ብቻ
ኑበ ብርሀኑ ተመላለሱ ኑበ ብርሀኑ ተመላለሱ
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቡ
ተረጋጊ ሲላት ማርያምን ተረጋግቻለሁ ትላለች
መምህር ዲያቆን አዲስጴንጤና ትኩስ እብድ አንድ ናቸው በፍቅር አቅናት
አይ ቤቲተብዬ ከሁለቱም የለሽ አምልኮና ስግደት ይለያያል መጀመሪያ ተማሪ
Luke - ሉቃስ4:8: ኢየሱስም መልሶ፦ “ ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ፡’ ተብሎ ተጽፎአል፡” አለው። ዘዳግም6:13: አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፤ እርሱንም አምልክ፤ በስሙም ማል። ራእይ19:10: ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ “እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና፡” አለኝ።
ሩትን ትክክል አይደለችም ያለች እሷየምትፈልገው በራሷ ሀሳብ ላይ ያለውን ብቻ እንድትደግፉላት ነው ያሰበችው።
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
ኦረት ዘፍጥረት ምዕ ምዕ 19-1 መ እያሱ ምዕ 7 አንብብ.m9558
ይህወንድም መጽሀፍ ቅዱስ በፍጹም የማያውቅ ሰው ነው ::
❤❤❤እዴሜይስህ
ዘዳግም ፬ በሙሉ አንብብ ስግደት ለእግዚአብሄር ብቻ ነው
ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት❤
መጽሐፍ ቅዱስ ለመልአክ አትስገድ የሚል አለ።
ራዕ 19:9,ራዕ 22:8 ,ቆላ 2:18,
ገራሚነሕትግሥትሕ
ስግደት ብዙ አይነት ነው !!!የአምልኮት የፀጋ የንስሀ ወዘተ ስግደቶች አሉ!!!
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
" በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 17:6)
ወይይኔኔኔ ጴንጤን የተረዳሁዋቸው ደፋር እና ከእውቀት ነፃ መሆናቸውን ነው.በቃ አየር ላይ ናቸው
Yesuwa dzna liyu new
ቤቲ አሳዘንሽኝ ቅዱሳን በመንፈስ ተመርተው የፃፉትን ላርም ብለሽ እርፍ
ማርያምን እያለች ነው
“ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።”
- ራእይ 19፥10
ትዉልዱን ከእዉነተኛ ወንጌል እያጣመመ ያለ ልጅ ነዉ! መጨረሻዉን ታያላችሁ!
ሰግደት የምጋባ ለእየሰሱ ብቻ ነው🎉🎉🎉❤
@@HiwoteTasfye ማስረጃህን ይዘህ ላይቭ ላይ ቅረብ
እስቲ ለፓስተር ትታችሁ ለእየሱስ ስገዱ እኛ ቅዱሳንን እናከብራለን እየሱስን እናመልካለን
@@AssaEy ተአደ ይህ ሁሉ ሰእለት ምን ይሰረል??? አያዩም አይሰሙም ::
እነሱ,እኮ,ለየሱስም,እኮ,አልሰገዱም,ወሬ,ብቻ,
@@AssaEy አረ ጉድ ነው እኛ እኮ ለ ፖሰቴረ አንሰግድም እንዲ በነቴ አሰተሳሰብ ነው እንጅ
" እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8)
Lemin tinbite Daniel lay Daniel sile melakt yetenageruwun atanebim ??
ነገር ግን፥ ንጉሥ ሆይ፥ እርሱ ባያድነን፥ አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ አሉት።
ዳንኤል 3፥18
እረበአዛኝቷተዋትልቦናይሥጣት
ማርያም ትመልስሽ እንደጠራሻት
ሰላም
አሁን ቤት እርግጠኛ ነኝ ትንሽ ልጅ ናት ከሷጋ ተነጋግረህ እንደ ርእስ መጻፍ ነበረባት 😊
የሚሰገደዉም የሚሰገደዉም የሚመለከዉም ለእግዚአብሔር ብቻ ነው !!!
አትችሏትም ኦርቶዶክስን አትችሏትም ሙሉ መልስ አላት ልብ ካላችሁ ልብ ብላችሁ ተማሩ፣ ስሙ፣ አድምጡ።።። ጆሮ ካላችሁ "ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ"
(ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 20)
----------
3፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
አውነት ማወቅ ተፈለጉ ትርጓሜ ይማሩ ፥ጳውሎስን ከአሳዳጅነት የመላሰ ወደህሊናሽ ይመልስሽ
Bemaryam new yesemahut😮 Amebiete trdash
Anley God we have to worship
ውይ ፔንጤ ላለማመን ሚደረግ ትንቅንቅ ገራሚ ነው
ሁሉም መፅሐፍ ቅዱስ ስተት አድርጋው ቁጭ
ማርያምን አላለችም
Ebbakaachiihuu pentewchi yezemen meftsmia atihuunu
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ድያቆን ነኝ ግን መፅሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ 20 አመት በላይ ከተማሩ ከአባቶች እየተማርኩ ነው እጅ እዳገኘሁ አላነብም ስለዚህ በሶፍት ዌር ስላገኘህ እንደፈለግህ አይነበብም እሽ ተማር እጅ አትከራከር
Zetseat 20:1-5 lay yelewin endet tayewaleh? Mechem atafrum eko amestirachu yhe maletima endih new malet limadachihu new.
ኣንተ በእልህ ኣትመልስ በማስተማር መንፈስ ይሁን።
እውነት እቺ እፃን ናት እና ጊዜ አትስጣት
ለምሳሌ ሰዎች ከስህተታቸው ለመጽዳትና ለመረዳት ሲጠይቁ ፈለገ እና ዲያቆን ተብላችሁ የምትጠሩት ረጋ ብላችሁ ብታስተምሩ ጥሩ ነው።
In the Protestant Bible, Ruth bowing to Boaz (Ruth 2:10) is an act of respect and gratitude, not worship. Bowing in this context reflects cultural norms of humility and honor, especially given Boaz’s kindness. Worship, in the biblical sense, is reserved for God alone.