መተት ክፍል-1 ( ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • መተት

Комментарии • 358

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የስይጣንን የአጋንትን መንፈስ የመለአክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል በስይፍቸው ይቀጥቅጡልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒
    የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 5 лет назад +17

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሠማልን ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጣም ከባድ ነገር ነው ደርሶብኛል ያውም የኔ በምላቸው ሠዎች ለሰባት አመት ሳላውቅ ከነ ቤተሠቦቼ ተተብትበን ግን እመብርሀን ደርሳልን ከእስራታችን ተፈታን ለኛ የደረሰች ድንግል ማርያም በመተት የታሰሩ ሁሉ የሚሰጥር መተት ሁሉ በድንግል ማርያም ስም ከስሩ የተነቀለ ይሁን አሜን

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 5 лет назад +1

      Thank God. AMEN amen amen

    • @martakasa1260
      @martakasa1260 5 лет назад +1

      Amen amen amen enam betam new yemesekayew betelotacgu asebegi weginochia

    • @keolusgeyorgs9296
      @keolusgeyorgs9296 5 лет назад +2

      @@martakasa1260 አይዞን እህቴ የወደቀን ጠላት ማሸነፍ አያቅት ከጠላት ሰራዊት እኛ የያዝነው ይበልጣል ብቻ እሱን ለማሸነፍ መፆም መፀለይ መስገድ ድርሳናትን ማንበብ ነው ተቃጥሎ እራሡ ይጠፋል እመብርሀን ትርዳሽ

    • @martakasa1260
      @martakasa1260 5 лет назад +1

      @@keolusgeyorgs9296 amen amen amen

    • @አመተማርያምየማርያምልጅአ
      @አመተማርያምየማርያምልጅአ 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅነኝ-ጨ3ኘ
    @የማርያምልጅነኝ-ጨ3ኘ 5 лет назад +106

    ኣባ ሆይ የ 8ት ወር እርጉዝ ነኝና የኔ ሃጥያት ወደ ልጆቼን እንዳያልፍ እግዚአብሔር የማይጨረስ ሃጥያቴን ይቅር ብሎ የተባረከ ልጅ ይሰጠኝ ዘንድ ፀሎት ኣርጉልኝ የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ኣሜን ፫

    • @ኤፍራታትኩ
      @ኤፍራታትኩ 5 лет назад +4

      አይዞሽ እህቴ ንስሀ ግቢ

    • @Ani-jl4lq
      @Ani-jl4lq 5 лет назад +5

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ኃጢአትን እንጂ ኃጢአተኛን አይጠላም ሁሉም ለበጎ ነው

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 5 лет назад +2

      May the Lord be with , you , your unborn child and your family

    • @heavenasefa3815
      @heavenasefa3815 5 лет назад

      🙏

    • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
      @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 лет назад +5

      እግዚአብሔር ያስብሽ ውዴ ንስሀ ግቢ ቁረቢ ልጁም አንድች አይነካውም

  • @hb233
    @hb233 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን እድሜ እና ጢና ይስጥልኝ
    ኣባ በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ብሎት በኦህዝብ ሃገረ ነው ያለሁት
    የእግዚአብሔርን ልጆች ስልክ ቁጥር የምታውቁት ነገረኝ እባካችሁ በእግዚአብሔርም ስም👏👏👏👏👏እላቹ ኣለሁ በጣም እፈልጋለሁ በስደት ነው ያለሁት😪😪😪

  • @tsehaygedefaw3916
    @tsehaygedefaw3916 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን ይቅርም በለን ከዚህ መአት አድነን ሰይጣንን እያመለኩ መተትን እያደረጉ ሰዎችን ለሚጎዱ ሰዎችም ልቦና ይስጥልን
    አሜን

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 года назад

    Egziabeher keza hulu ytseweren kalehewet yasemaln kibur memeherachen kezechelema enideniweta amelak ytebekn

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ያብዛልንን እግዚአብሔር እዬን መንፈስ ያንሳልንን

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 2 года назад +1

    በፅሎት አስቦች እኔ ከነቤተሰቡቸ በመተት ታሰረናል ተለያይተናል አንዋደድም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህተ ማርያም አሰካለ ማርያም ብላችሁ አስቦኝ

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana6087 4 года назад

    KalHiwet Yasemalen Memerachen amesgenalew

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ

    Kale hiwot yasemalen tsefa menegesete semayaten yawurselen yagelegelot zemeneken egiabeher yebarekelen erjime edemena tena tegana bereket tebebun zbezeto yesetelen

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ብዙ ነገርን አተን ህይወት እስከማጣት ድረስ ደርስን ነበር ግን እግዚአብሐር ይመስገን በአሽናፊው በእግዚአብሐር ተዊጊነት በእመብርሃን ምልጃና በቅዱስ ሚካኤል ተራዳሄነት ተፈታው እግዚአብሐር ይመስገን ያውም በስደት

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 4 года назад

    እናመሰግናለን
    ቃለ ህይወትን ያሰማን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @buzayehutola5427
    @buzayehutola5427 5 лет назад

    Amen sagale bara bara isin haa dhaggechisu dhaaltuu mootuummaa isin haa taasisuu umri bara tajajjila kessani Waqayyoo isinif haa dheerreessu,wantaa nuti hin beknuras taee hin bekne irraa Waqayyoo nu haa eguu,inni hundumaa ni bekas,ni argas

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 5 лет назад +25

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መድሐኒዓለም መተተኞችን ሥራቸውን አቁመው ለንስሐ እንዲበቁ ያድርጋቸው።አምላከ ቅዱሳን ስይጣንን ሲኦል አስገብቶ ለዘለዓለም ይሰረው።

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ሪታማርሌ-ቈ6ኀ
    @ሪታማርሌ-ቈ6ኀ 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ነቅሎ ከሰውነታችን ነቅሎ ቆራርጦ ያውጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @ቤተልሄምየድግልልጅቅድስት

    Kale hewten yasemaln betmrtw betam desetga nge ketlwbet እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማል ን አባታችን
    አሸናፊ እግዚአብሔርይመሰገን ።አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን አሜንአሜንአሜን

  • @BabayeHiluf
    @BabayeHiluf 8 месяцев назад

    እውነት ነው መምህር የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው መምህር እድሜና ጤና ይስጠዎት በብዛት አለማወቅ ነው

  • @Bbb-nr1lc
    @Bbb-nr1lc 4 месяца назад

    sagale jirenaa shi haa dagecshuuu🙏🙏🙏

  • @ዛሬምተመስገንሐናነኝ

    በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @MayaMaya-ds5ci
    @MayaMaya-ds5ci 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @elsaaslake7282
    @elsaaslake7282 4 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን።

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 5 лет назад +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 5 лет назад +3

    ቃለ ህይወት የስማአልና ይገርማል ውይ ይች አለም እንዴት ይከብዳል ስል በዜዌተ እለም ህዝብን አድኑት አረ በመድሀኒአለም ምንም ሳናውቅ ተስቃየን ጌታዪ ሁይ እያዪን የሚሾፍት ነው የበዙት እንደእነንተ እይነቱን ይብዛልን ታባረኩልን

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo 3 года назад

    ቃለ ሂወት ይስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ጓልገባርፃዕዳ
    @ጓልገባርፃዕዳ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን፫ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት በእውነት ጠፍተናል ኣይ ኣምላኬ ሆይ በምህረትህ ኣስበን

  • @almazty5591
    @almazty5591 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ኸ7በ

    Kelhiwotn yesamalin egziabher amalke kanezi nager yitebaken🕊🕊🕊

  • @marwansawan816
    @marwansawan816 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል አባታችን የቅዱሳን አምላክ በጥበቃው አይለየን አሜን
    እውነት ነው እኔ የሚገርመኝ ብዙ ሰዎችን እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ሲፈውሱ እነሱይቃወማሉ እነዝህን ሳይ ያሳዝናል እነዝህ ሰዎች ጌታችን በአካል ቢመጣ እደዝህ እደሚሉት አያጠራጥርም የሰው ልጅ ሲድን እውም መደሰትና መደገፍ እጅ መንቀፍ ምን አመጣው ማስተዎሉን ይስጠን አምላክ አሜን

  • @amalmaltube432
    @amalmaltube432 4 года назад

    Kale howot yasamalen wandimachin
    Amen amen amen

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +9

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች በዉነት ፀጋዉ ያብዛሎት ወንድማችንም ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በጣም ብዙ ትምርት ወስጄበታለሁ መሰደዴን እጅጉ ወደድኩት በጣም ትምርት አገኛሁበት በቃል ማይነገር ቢፃፍም ማያልቅ ብቻ በልቤ ማስቀምጠው ልዩ ድርሰት ነው ተመስገን መዳህናለም ስለተሰደዱኩ መጨረሻዬ አሳምርልኝ

    • @zanuzanu3971
      @zanuzanu3971 5 лет назад

      ወንድማቺንቃልሂወትዬሰማልን

  • @marrytt6301
    @marrytt6301 5 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን። እንደዚህ መፃፍ ቅዱስ ገድላት ላይ በግልፅ የተፃፈውን ክደው እደው በየቤተክርስቲያኑ እያገለገሉ፣ እየቀደሱ ፣እያሰቀደሱ መተት የለም ሳይኮሎጂ ነው ለሚሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ቢከፍትላቸው ይህ ትልቅ ትምህርት ነው።ሲጀመር ይህ ቃል ወይም የመተት አሰራር ሊረዳ የሚችል ሊቋቁምም የሚችል ልክ እንደ ቅዱስ ላሊበላ በቅድስና በንፅህና እግዚአብሔርን የሚያመልክ ሰው ነው። የሚገርመኝ መተት ሰሪዎቹ በስታተስ ( በደረጃ )አንዱ ሌላውን ይንቃል ከኔ በላይ ላሳር ማለታቸው ነው።እኔን ዘመኔን ሁሉ ሲታገለኝ በየገዳሙ ሲያንከራትተኝ የሚኖረው የገዛ የእህቴ ባል ነው እኔ የተማርኩትን እኔ የማደርገውን የሚያደርግ የለም ! ባይ ነው። ሁለት ጊዜ ገሎኛል የሀጥአን ዋስ አማላጄ እመቤቴ በምልጃዋ አስነስታኛለች። ዛሬም ወደ ጌታዬ አለቅሳለሁ ።አንድ ቀን ፅዋው ይሞላል!!ይፈርዳል።

  • @ሳህለማርያምታደሠ
    @ሳህለማርያምታደሠ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @anbessaw7649
    @anbessaw7649 3 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን።ጊሺ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እና ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ምድረ ከብድ ተራራ ፊትለፊት ያለዉ ተራራ ላይ ደጇን የረገጠ መተት አይታደስበትም አዲስም አይላክበትም። ደጇን ለመርገጥ ያብቃን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 лет назад +1

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን
    እግዝያብሄር ከእንደዚህ አይነት ይሰውረን
    ቅድስሚካኤል ፈሰይፉ ይቆራርጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @እኔማሸክሜንበእርሱጥየዋለ

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ቸሩ መድኃንዓለም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ መምህራችን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @sitousitou6357
    @sitousitou6357 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አቤቱ ሆይ ፈጣሪ ጠብቀን

  • @azususe6159
    @azususe6159 4 года назад +1

    አቤቱ ቸር አምላክ እኔን ከዚ ሁሉ ስላዳንከኝ እጅግ አመሰግንሀለው ሌሎቻቹም መድነአለም ይድረስላቹ

  • @ገነትአያሌው-ኈ9ለ
    @ገነትአያሌው-ኈ9ለ 5 лет назад

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህራችን በእውነት በጣም ተለውጠንበታል ፀጋውን ያብዛለወት

  • @sholam1327
    @sholam1327 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen Qali Hiwaten Yasemalin

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 5 лет назад +3

    Ameeeeeeeeeeeeen
    ቃል ያሰመልን በሕይወተችን📖😭👏💞 በዚህ መለደ ፍትክን እንሸሌን🛤
    እነመሰግነሌን ወንደመችን ተበርክ

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን/፫

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ዛሬም ዘወትርም ይተመሰገነ ይሁን

  • @kokobeabebe3076
    @kokobeabebe3076 4 года назад

    ቃለሒወትን ያሰማልን በእውነት መምህራቺን እድሜና ጤናን ዪሰጠልን

  • @habtammengist8082
    @habtammengist8082 5 лет назад

    ቃለ-ህይወት ነውና ይሰማልን

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 5 лет назад

    ቅለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @ስአሊለነቅድስት-ቀ3ጠ
    @ስአሊለነቅድስት-ቀ3ጠ 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw5549 5 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ከዚህ እርኩስ መንፈስ እርሱ እደቼርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @abebydm1769
    @abebydm1769 5 лет назад +1

    Kale hiwet yasemalin fetari ytebiken🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜንቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @brizafgalyaha6219
    @brizafgalyaha6219 5 лет назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +8

    ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችህን እግዚአብሔር አምላክ ያገላግልት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen.mamhricen
    egezabhare .rageme.edema.yestelen

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን አሜን

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 5 лет назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ትምህርቶች አግኝንበታል ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችው

  • @yeashyelove2274
    @yeashyelove2274 5 лет назад +3

    Kalehiwet yasemalen memihirachin. Eniye bezhi erkus menfes eytesekayehuhi nurilehu. Salakewu kegziyabuhala nekchi setebel stmeki tegaltan. Ahun wedesedet smelesi. Alfo eyetesemaieg newu. Welet senbet eyalu besetol asibuoeg

  • @Ani-jl4lq
    @Ani-jl4lq 5 лет назад +4

    የ youtube የመጀመሪያ አንደኛ ምርጫዬ ነው እጅግ ደስ የሚል ጥሩ ትምህርት የሚተላለፍበት ወንድሜ በርታ ቶሎቶሎ ብትለቅ ደሞ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸው የተባረከ ይሁን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 5 лет назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እውነት ነው መተት የኔ ቤተሰብ አለያይቷል እጅግ በጣም የምወዳት እህቴን አሳብዶ ለሞት ዳርጓታል እኔም ከቤተሰብ አለያየኝ ከአንዴም 3 ቴ ሞተች ተብየ ተገንዣለሁ እመብርሃን ግን እስከዛሬ አቆይታኛለች
    እንዲህ የሚያደርጉትን ልቦና ይስጣቸው

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እምነታችን እግዚአብሔርን ይጠብቅልን

  • @ዝናሽኢትዮጺያ
    @ዝናሽኢትዮጺያ 4 года назад

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መነግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @abebaglmicheal9853
    @abebaglmicheal9853 5 лет назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @MaryMary-rz8zf
      @MaryMary-rz8zf 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእርስወ ትምህርት ህይወቴ ስላምን አግኝቷል ክፍል ሁለትን በጉገት እጠብቃለሁ

  • @axumtsionmariam1424
    @axumtsionmariam1424 5 лет назад +3

    AMEN + AMEN + AMEN
    Kale hiwte yasemalen 🙏🙏🙏🙏

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 лет назад +7

    የህይወት ቃል ያሰማልን ለቱ ስብሃት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅን

    • @yeshiialemayhuu7272
      @yeshiialemayhuu7272 5 лет назад +1

      Qalyotnyasamalewendemacheedemyestekii😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @አመተማርያምየማርያምልጅአ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 5 лет назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን አቤቱ ከዚሁሉ ጠብቀን
    ጥበቃህ አይለየን አሜን።

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 5 лет назад

    Kalehiwot Yasemalin

  • @blackman9558
    @blackman9558 5 лет назад +1

    Kal hiwet yasemalen

  • @nardos2984
    @nardos2984 5 лет назад

    ቃለሂወት ያዘማልን አባታችን

  • @sousoudagher6083
    @sousoudagher6083 4 года назад

    ቃለሕወት፡ያሰማልን፡ወድማችን፡ያገልግሎት፡ዘመን፡ይባረክ

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 5 лет назад +2

    በእውነት ቃል ህይውትን ያስማልን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ክፉ ደአጋንት ስራ መተት ጠብቀን

  • @mekdesyemaryamliji5339
    @mekdesyemaryamliji5339 5 лет назад

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 5 лет назад

    kale hiwet yasemalin memihirachin egzhabeher amlak yesewiren

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 5 лет назад +1

    Amen,qalhyot,yasmalen,abatachen,kasayxan,manfas,dengel,tsawran,amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 лет назад

    ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን አሜን፫

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን

    ቃለ ሂወት ያሰማኝ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ሰብ የለኝም እና በምላድሽ ጠብቅኝ

  • @haniyoutube
    @haniyoutube 5 лет назад +2

    Amennn kalhewat yasmanle

  • @ethiopiafirst6623
    @ethiopiafirst6623 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @abietuendantemanew7102
    @abietuendantemanew7102 5 лет назад

    Kalehiwet Yasemalin Memhrachin!!!

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 5 лет назад

    እየሱሰዬ. ያንተ. ልጅ. ስለ ሆንኩ. አመስግናለው. ትጠብቀኛለእም. አሜን

  • @kidaneemaha9478
    @kidaneemaha9478 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን.

  • @rahilrahil7604
    @rahilrahil7604 5 лет назад

    Kale Hiwet yasemaln wendmachn

  • @ወለተማሪያምህይወትወለተማ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛለወት

  • @assihailu3505
    @assihailu3505 5 лет назад +4

    Amen kale hiwotn yasemalen

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @mikiyastesfaye2196
    @mikiyastesfaye2196 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥል

  • @fkrburite8654
    @fkrburite8654 5 лет назад

    Kalehiwot yasemalen mangest semaye yawersan amen betam amaseganalene

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 лет назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛልን

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 5 лет назад

    Enameseginalen memihr fetari kemeteta metet ysewiren yedingil liji ytebken seyitanin yariklin amen amen amen

  • @gghdhe2678
    @gghdhe2678 5 лет назад +1

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @hlinatesfay5598
    @hlinatesfay5598 5 лет назад +4

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን
    አሜን አሜን አሜን