ቀላቅየ የምቀባቸው ና ለሀበሻ ፀጉር ተስማሚ ቅባቶች.. Mix and match the oils suitable for Habesha's hair

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 95

  • @Tesfanesh-s8x
    @Tesfanesh-s8x Год назад +2

    በጣም ነው የማከብርሽ ገና ሳይሽ መልክትሽን ሳላዳምጥ ነው ላይክ የማረግሽ❤❤❤❤

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 5 месяцев назад

    ሲስቱ ላንቺ ምንም ቃላት የለኝም በጣም እናመሰግናለን ያንቺን ቪድዮ መከታተል ከጀምርኩኝ በህኻላ ፀጉሬ በጣም ነው የትቀየረው

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Год назад +5

    ሰላም የኔ እህት 🙏 በጣም አሪፍ ነው። ቻሌንጅ እንጀምር ከሚሉት ነኝ 😅❤❤❤

  • @mahletyalew-jw1ld
    @mahletyalew-jw1ld Год назад +2

    በርች ውዴ እኔ ፀጉሬን ለውጥ እያየሁበት ነው አመሰግናለሁ በሪየ ❤❤❤❤

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr3063 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ብሉ ማጅኩን አንች ከነገርሽን ቡሀላ ገዝቼ መጠቀም ጀምሪያለሁ እና በጣም ነው የተመቸኝ ❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Год назад

      🙏🙏

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 Год назад

      የት በው የሚገኘው እማዞላይ ዴሞ ውድ ነው በጣም

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад +1

    ዋው በጣም ያምራል እናምሠግናለን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZekiyaHassen
    @ZekiyaHassen 3 месяца назад

    ተባረኪ ሮዝመሪ እርጥቡአይኾንሞይ

  • @kuloftujilo6116
    @kuloftujilo6116 Год назад

    Betam inamesegnalen
    Ethiopia wust magignet ichilalowy?

  • @helinamenbere7679
    @helinamenbere7679 Год назад +1

    Blue magic kejemerku jemero tsegure ayderkim ayregifim betay
    Thanks

  • @derejeshiferaw6984
    @derejeshiferaw6984 Год назад +1

    Mekebiyaw merkato yetuga new migenew yene ehet

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Год назад +2

    Thanks my dear❤ when are you planning to start the challenge?

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Год назад +1

    ኦርጅናልና ፎርጁዱን በምን እንለይ ብሉማጂክ

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Год назад +2

    bulu majic የትኛውን ነው የተጠቀምሽው ብዙ አይነት አለ?

  • @Brozalim
    @Brozalim 2 месяца назад

    slam wide eski bulu majik qibatun bafoto asqamcily

  • @ElshadaybinyamAbabe
    @ElshadaybinyamAbabe 7 месяцев назад

    Konjo betam amesegnakew ednekaka aderegshi yezegure lew lnegrsh alchlm😊

  • @ShumbazaBahilu
    @ShumbazaBahilu Год назад

    በናትሽ አጠባለው እና ጠጉሬመነ ቃቀላልጀመረ መፍትሄ ካለ እባክሽ ??????????

  • @FkrteKetema
    @FkrteKetema Год назад

    ሰላም ጥያቄ ነበረኝ ውህዱን በሳምንት ነው ወይስ ሁሌ ሌላው ደግሞ በንፁህ በፀጉር ላይ ነው የምንቀባው ብታብራሪልኝ አመሠግናለሁኝ

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Год назад +3

    እናመሰግናን ብርች የምታሳይን ግባታቶች ይጥቅማሉ ለኔ ጥቅሞኛል

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Год назад +1

      Thanks dear

    • @Ametube-ws7dg
      @Ametube-ws7dg Год назад

      ​@@BerryTube21የኔ በጣም እየተነቀለብኝ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን በጣም እናመሰግናለን❤💔❤🌹🌹🌹🙏

  • @AsnakegeberkidanRobi
    @AsnakegeberkidanRobi 11 месяцев назад

    ብሉማጂክ ቅባት ኦፕንዴት ነው

  • @አለምዬ-ዠ9ኸ
    @አለምዬ-ዠ9ኸ Год назад +3

    ይጀመር ለ 3 ወር ቻሌንጅ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Год назад

    ሰላም የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺ❤❤🎉

  • @MaryamAhmedMohammad
    @MaryamAhmedMohammad 7 месяцев назад

    Brey where are you??

  • @አለምዬ-ዠ9ኸ
    @አለምዬ-ዠ9ኸ Год назад +1

    በስንት ጊዜ ነው ምትታጠቢው

  • @sisters4ever907
    @sisters4ever907 Год назад

    Very good beautiful, keep it up and thank you ❤❤.

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Год назад

    የዛን ሊክ አስቀምጭልን የቅባቱን ያልሽውን ? ስለ ቅባቱ ጥቅም ና ጉዳት አንወቀው ። ሊላው ፀጉራችን ይለያያልና ለምሳሌ የኔ በጣም ስስስ ና ለስላሳ ነው

  • @rukiamohammed7269
    @rukiamohammed7269 Год назад

    Which hair oil make hair smooth and soft?answer please?Thanks dear

  • @MartaGelu
    @MartaGelu Год назад +1

    Mekebiyaw yekeneshebet Ethiopia west ale?

  • @hananmuhammad2111
    @hananmuhammad2111 Год назад

    Castor oil ye Indiana behon chigralw

  • @Lili-d1b
    @Lili-d1b Год назад +1

    Ye sew tsegur aymeslm yene tsegur ewunt tetkmew lewut kameta mejmrya lanchi new yemlklsh

    • @lia1159
      @lia1159 9 месяцев назад

      Lewt ametalsh

  • @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ

    ናመሰግናለን ቆንጆ❤

  • @asteartewele7132
    @asteartewele7132 Год назад

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @selamawitwoldegiorgis8143
    @selamawitwoldegiorgis8143 Год назад +1

    እናመሰግናለን ውዴ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አች ያልሽኝ ሰምቸ ቀላቅየ እዳለ እረገፈ መለስለስ ለስልሶል

  • @hanaabitew1960
    @hanaabitew1960 Год назад

    የማቀላቀያው እቃ ስሙ ምንድነው

  • @fanayeterefe8220
    @fanayeterefe8220 Год назад +1

    gobez berchi 👏👏🥰🥰

  • @nanita-yf9ud
    @nanita-yf9ud Год назад +6

    የሚመችሽ ከሆነ ቻሌንጅ ብጀምሪልን ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Год назад

    ተባረኪ እወድሻለሁ❤❤

  • @mekdersulo8207
    @mekdersulo8207 11 месяцев назад

    La 1 amati lij yehonal pleas malishelign

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Год назад +1

    ለሚነቀል ፀጉር መፍትሄ ካለሺ

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 Год назад

      ለሚነቅል ፀጉር መፍትሄ እነግርሻለሁ የት አገር ነው ያለሽው

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад

      @@danielballe5021 ዱባይ

  • @kuratube7542
    @kuratube7542 Год назад +1

    Yene tsegur betam lucha naw end china naw betam ses naw sinklm be kumetu naw yeminklew endi beza mn ayint kibat letkm ......berchi betam

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Год назад +1

      Wuhid bedenb tetekemi yeserahu yekirnfud ena yerozimeri kibat ale esun tetekemi fesash kibatochn kelakilesh tetekemi tsegurshn Massage 💆‍♀️ adirigiw

    • @kuratube7542
      @kuratube7542 Год назад

      Amsgenalew yene konjo

  • @jomanaww365
    @jomanaww365 Год назад +1

    እኔ ግን ማንኛውም ዘይት ቅባት ስጠቀም በጣም ነው እሚነቀለው ምን መፍትሔ አለሽ

  • @LeenaAlain-bk7jo
    @LeenaAlain-bk7jo Год назад

    Inahamasagini alene wedehe🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍🥰

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    እህቴ እባክሽ ለሚነቀል ፀጉር አለቀብኝ በዛላይ መታ ነው በምን ላጥፋው😢

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ ብቻ ሳይሆን አንቺም ውብ ነሽ London ነው የምኖረው ቅባቶቹን ቫቲካ እና ቪታሚን ኢ ከየት ነው የገዛሽው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Год назад +1

      Ameseginalehu yene konjo hulunm kibat meshecha sukuch wisit alu ye Africa shop yeminilachew

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Год назад +1

      @@BerryTube21 እሺ የኔ ውብ በጣም አመሰግናለሁ 💕

  • @roserise8496
    @roserise8496 Год назад +1

    Enmesegenlen yne konjo ❤❤❤❤

  • @Lili-d1b
    @Lili-d1b Год назад

    Caster oil ena almond oil ketkeban behuala metateb alebn wede

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 Год назад

    Albabsesen Gen wdgwluge fikr

  • @mahletyalew-jw1ld
    @mahletyalew-jw1ld Год назад

    የአዲስ አበባ ካስተር ኦይል ግን ኦርጅናል ነው?
    አዲስ አበባ ስለምኖር ነው ቤሪ ውዴ❤❤

    • @kal8432
      @kal8432 Год назад

      አለልሽ ጀማይካ ካሰተር oil

  • @hayati.a8003
    @hayati.a8003 Год назад

    ዋው

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 Год назад

    እየረገፍእቢአለኘመላካለሸ

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 Год назад

    Wow Amrbsal berry

  • @multzem2396
    @multzem2396 Год назад

    ስሙን ንገሪኝ ቆንጆ

  • @FcghGfg-i2k
    @FcghGfg-i2k Год назад

    የኔውድበርች

  • @rewa1001
    @rewa1001 Год назад +2

    እናመስግናለን ቻሌጅ ይጅመር

  • @AberasBorishe
    @AberasBorishe 10 месяцев назад

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Год назад

    ስትወልጅ ሸንተረር አልወጣብሽም ከወጣብሽስ እንዴት አጠፋሽዉ እስኪ ይጠቀመሽን ክሬም አሳይን እኔ ገና ሳላገባ ሰዉነቴ ሸተረር ብቻ ሆነ😢

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Год назад

      Awe betam wetobign neber shea butter ena castor oil kelakiye beye kenu ekeba neber ahun gn yelegnm tefitual

  • @GhGh-ed4iz
    @GhGh-ed4iz Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Год назад

    Ensegnllne. 👍👍👍❤️

  • @YuYu-kf5xy
    @YuYu-kf5xy Год назад

    Bilu magic Altes mamangim 😢

  • @dtfg9043
    @dtfg9043 Год назад

    Selam

  • @terizaleggese2996
    @terizaleggese2996 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብሉ ማጅኩ

    • @proudethio1594
      @proudethio1594 Год назад +1

      Awo , pharmacy wiym supermarket wister

  • @serkalaim3839
    @serkalaim3839 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 10 месяцев назад

    የአንዲ ደመወዝ ነዉ ይከሁሉ ቅበመት🙆🙆

  • @meriam-j9o
    @meriam-j9o 11 месяцев назад

    Takiwu wuda

  • @kuloftujilo6116
    @kuloftujilo6116 Год назад

    Betam inamesegnalen
    Ethiopia wust magignet ichilalowy?

  • @zaharaidiris8660
    @zaharaidiris8660 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ajmanuae7036
    @ajmanuae7036 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HchcghzJchchvv
    @HchcghzJchchvv 6 минут назад

    ❤❤❤❤❤