ተጀመረ 🤗 የፀጉር ቻሌንጅ ቀን 1💯 ፀጉራችን ለማሳደግ ለብዛት ለማፋፋት.. የሚጠቅመን የፀጉር ውህድ hair challenge day 1 for growth hair

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 464

  • @HaymeHayme-pv5ix
    @HaymeHayme-pv5ix 9 месяцев назад +15

    እንኳን ደህና መጣሽ ቻሌጁን አብሬሽ ለመጀመር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rehmaumushehed2878
    @rehmaumushehed2878 9 месяцев назад +53

    ወላሂ እኔ ፀጉሬ በጣም አጭር ነበር ግን በቤት ውስጥ ውህድ አሁን በጣም ቆንጆ ረዥም ሆነልኝ እህቶቼ 300 ድርሀም ቅባት ዘይት ሳይሆን ተልባ ቁርንፉል አብራችሁ ቀቅላችሁ ተጠቀሙ

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 9 месяцев назад

      ምንምን እያረግሽ እኔም ላሳድግ

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 9 месяцев назад +5

      እኔም ቁሩፉድ ሩዝ መሪ ተልባ በቃ ቤት ውስ በሚገኙ ነገሮች እየተጠቀምኩ ቆንጆና ረጂም ሆኖልኛል

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 9 месяцев назад +1

      @@semiraseid4588 ሰሚራ በአንድ አደባልቀሽ ነው እስኪ ንገሪኝ እኔ ካሁን ቦኋላ ላሳድግ

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 9 месяцев назад

      @@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ አዎ ሁቢ እኔ የምሰራበት ቤት ልጅቷ ታዘጋጃለይ ከሷጋ አብረን ነው የምንጠቀመው ሩዝ ተልባ ጦስኝ ወረጋር ነጭ ሽኩርት ቁሩፍድ ሽኩርት አድርጋ ውሀ አድርጋ እሳት ላይ ለ5 ደቂቃ ታተከትከዋለይ ከዛም ታሳድረዋለይ ጧት እናጠለዋለን ከዛ ባጠለልነው ውሀ ሙዝ እርጎ ሽፈራው ቅጠል ነው የሚባለው መሰለኝ እሱን እቁላል አቡካዶ ቅባት ያለንን አድርገን እንፈጨዋለን በመፍጫው እንቀባዋለን

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 9 месяцев назад

      @@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ ሁቢ ተከባከቢው ያድጋል እኔ ጓደኞቸ ለውጥ ለማያመጣ ሲሉኝ ስትለቀለቂ ወይ ይሉኝ ነበር አሁን ከነሱ በልጧል የፀጉሬ ነገር አይሆንልኝም በደብ ነው የምከባከበው
      ፀጉርሽ መንታ ካለው ጫፍ ጫፉን ቁረጭዉ

  • @S.m543
    @S.m543 9 месяцев назад +14

    የኔ ቆንጆ እርግት ያልሽ ጨዋ እንደዘመኑ ወጣቶች ንግግርሽን አማርኛሽን ያልቀየርሽ መሆንሽ ያስደስታል ።
    ቻሌንጁን አብሬሽ እጀምራለሁ ብዙ የጤና ችግር ስላለብኝ ጸጉሬ ተጎድትዋል።
    ቻኔልሽ በመቶ ሺዎች ተከታይ እንዲኖርሽ እመኝልሻለሁ ጥሩ ስራ እራሱ ይናገራል።
    ተባረኪ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ልጅሽንም እንዳንቺ ጸባይ በጨዋነት አሳድጊያት።❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад +3

      አሜን የኔ እናት በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 4 месяца назад +2

    እህት የኔም ባጣምረጅም ነበር ግን የኔ በሐላው እየቆራረጠ አሽገረኝእባክሽ ምን እንደማረግ ንገሪኝ የሚነረው ጀርመን ነኝ

  • @MessiMesfin
    @MessiMesfin 9 месяцев назад +5

    ሰላምሽ ብዝት የበልልኝ የኔ መልካም በጣም ስጠብቅሽ ነበር ቻሌጁን ለመጀመር ደስ የሚለው እኩል ነው የጀመርነው በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @firiyefiriye8410
    @firiyefiriye8410 9 месяцев назад +1

    Thank you ፀጉራችን በየስንት ጊዜ እንታጠብ ?

  • @jibak8578
    @jibak8578 4 месяца назад +1

    እሺ እህቴ እኔም እሞክራለሁ

  • @meseretabrham-ed8xf
    @meseretabrham-ed8xf 2 месяца назад

    የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ፀጉሬ ተበጣጥሷል ከዛሬ ጀምሬ ቻሌጅ ልጀምር ነው ስወድሽ እኮ❤

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 8 месяцев назад +1

    የምር ደስ ትያለሽ እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ቻለንጁን እጀምራለሁ ❤❤❤

  • @BiruktawitAsres-g2f
    @BiruktawitAsres-g2f 9 месяцев назад +2

    ውዴ ለቻሌንጅ በጣም አመሰግናለው አሪፍ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ አቡካዶ ሽበት ያበዛል እንዴ? አቡካቶ ስቀባ ሽበቴ ይበዛል

  • @AlZeeam-rn6tw
    @AlZeeam-rn6tw 8 месяцев назад +1

    በጣም ደስትያለሽ ውደ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 9 месяцев назад +2

    ተባረኪ የምር ምርጥ ሰውነሽ እኔ ቁመት ሳይሆን ከውስጡ ጤነኛ ፀጉር መኖር ጥሩነው ❤❤❤

  • @feesg6
    @feesg6 9 месяцев назад +21

    በጣም ደስ ብሎኛል ስለጀመርሽ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 9 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @elizabethtilahun6114
      @elizabethtilahun6114 9 месяцев назад

      Well done, Berry!!! I admire your positivity!!

    • @GjFu-cn2nu
      @GjFu-cn2nu 7 месяцев назад

      ደሚሪኝ 😔ግን ምን ማለት ነው😁

  • @tejegobezie6656
    @tejegobezie6656 9 месяцев назад +8

    እናመሰግናለን የፀጉራችን እናት ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @edelawitkedesete4974
    @edelawitkedesete4974 9 месяцев назад +2

    ዋው በጣም በጉጉት ቻሌጅን ለመቀላቀል ሰጠብቅነበር ስለተጀመረ በጣም ደሰብሎኛል እናመሠግናለንእህቴ ❤በርችልን

  • @yetmaklilu7626
    @yetmaklilu7626 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤ እኔም ልጀምር ነዉ ዛሬ የኔ ቆንጆ ❤ I’m a very busy mom but still I will follow you.I’m watching you from 🇨🇦

  • @HappyFlipFlops-ue2ng
    @HappyFlipFlops-ue2ng 8 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው ፀጉሬ አጭር ደረቅ ነበር አሁን ግን እየለሰለሰልኝ ነው በጣም አመሰግናለው ውዴ❤❤❤

  • @ZebiderWakjira
    @ZebiderWakjira Месяц назад

    Ok I will start with you, I love you from Canada.

  • @EnatThun
    @EnatThun 3 месяца назад

    ለሕፃናትም ይሆናል ለ1አመት ልጅ ፅጉሯ በጣም ስስ ነው እንዳታልፊኝ በማርያም❤❤❤

  • @feruzatube6943
    @feruzatube6943 9 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ስለጀመርን በጣም ደስ ብሎኛል ጓጉቼ ነበር❤❤❤

  • @tsigeredadebero8536
    @tsigeredadebero8536 9 месяцев назад +2

    Ok my sis thank you 🙏🏻❤🥰🥰🥰

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 8 месяцев назад

    አረብ ሀገር ከገባሁ በኋላ ፀጉሬ ባዶ ሆኗል እስኪ ቻሌንጁን ልቀላቀልና ልሞክረው 👍

  • @fedisha3041
    @fedisha3041 9 месяцев назад +13

    ከልጆቼ ጋር እጀምረዋለው ውዴ ለውጡን አብረን እናያለን❤

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ 9 месяцев назад

    የኔ ጸጉር ረጅም ነበረ በዛላይ ወዙ እንዴት እንደሚያምር አሁን ግን በጣም ተቀይሩል ረዝመቱ ቀንሰዋ በተለይ ደሞ ይነቃቀላል ባአሁን ሳአት ደሞ ጤና የለኝም በዛም ልሆን ይችላል እና እህቴ እመሰግናልሁ ካንቺ ጋ እሞክራለሁ በሞራል ውስጤ አሳምኝ💛😍

  • @NaN-th4tk
    @NaN-th4tk 9 месяцев назад +1

    እንኳን ዳሁና መጣሸየኔ ውድ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Aoakshi-pd5wz
    @Aoakshi-pd5wz 17 дней назад

    ዋው

  • @Hareg-fu8yl
    @Hareg-fu8yl 9 месяцев назад +1

    ስንት ደቂቃ ወይ ሰዓት አቆየሽው ፀጉርሽ ላይ? አመሰግናለው።

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад +1

      1-3 ሰአት 🥰

    • @Hareg-fu8yl
      @Hareg-fu8yl 9 месяцев назад +1

      @@BerryTube21 አመሰግናለሁ ❤❤

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 9 месяцев назад +1

    ምን ያህል ደቂቃ ማስኩን እንዳቆየሽውአልነገርሽንም

  • @AdmiringCookingApron-vz1cd
    @AdmiringCookingApron-vz1cd 3 месяца назад

    አሽን ማዓርይ❤❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 9 месяцев назад +4

    እሺ እንዳታቋርጪ ጀምሬያለሁ ❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 9 месяцев назад +1

    ቤሬ በጣም ጠፍተሻል እንኳን ደህናመጣሽ ሚጣዬ ሳሜልኝ❤❤❤

  • @tube3094
    @tube3094 8 месяцев назад

    የእውነት ዛሬ እጀምራለሁ ብዙ ነገር ተጠቅሚያለሁ እስኪ ደግም ያንቺን ልምክር

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 9 месяцев назад

    ጀምረናን በርቺ በሠፊዉ አብራሪ ትሪት መቱን ተቀብተን እስከስት ስአት ማቆየት እዳለብን እምንታጠበዉስ በየ ስት ጊዜ ነዉ????

  • @zewdituadane5611
    @zewdituadane5611 9 месяцев назад

    ይህን ውህድ ከተቀባሽ ቦኋላ በዉኃ ብቻ ነዉ የምታለቀልቅዉ? ወይስ በሻምፓ ነው?

  • @TegestAmanu
    @TegestAmanu 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @Jaamillaa1018
    @Jaamillaa1018 2 месяца назад

    Enemii jamiralloo inshallaa ❤

  • @FiranGebre
    @FiranGebre 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን !

  • @kidistkassahun
    @kidistkassahun 9 месяцев назад

    ቆንጅዬ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @FETA249
    @FETA249 9 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እኔ አቮካዶ አላገኝም በሱ ምትክ ምን ልጠቀም ቤሪዬ ሙዝና እርጎ ኮኮናት ብቻ መጠቀም እችላለሁ ወይ ሌላውን አላገኝም ለውጥ ካየሁበት እድሜልኬን እመርቅሻለሁ በፐርም ተጎድቶብኛል

  • @binitube7524
    @binitube7524 Месяц назад

    አሚን❤👍👍👍

  • @RamiMaid
    @RamiMaid 4 месяца назад

    Wwwwwwwwooooooo mashala yamirli

  • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
    @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 9 месяцев назад +2

    አስሬ እየገባው ጀመረች አልጀመረች ብዬ ተመላለስኩ አብሬሽ ነኝ😍

  • @titaasrat8962
    @titaasrat8962 9 месяцев назад

    የኔ መልካም እሺ❤❤

  • @TsionBegashaw-r8f
    @TsionBegashaw-r8f 9 месяцев назад +1

    የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @terefechbale
    @terefechbale 9 месяцев назад +2

    ውዴ አመሰግናለሁ እስቲ ውህዱን ተቀብተን ስንት ስዓት እንቆያለን እባክሽ

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j 9 месяцев назад +1

    ሰላም የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ❤❤እሰይ እንኳን ጀመርሽ እኔ አንችን ሳይ በጣም ብርታት ትሆኝኛለሽ አመሰግናለሁ ዳይ ወደ ቻሌጅ❤❤❤❤

  • @Ferdos533
    @Ferdos533 9 месяцев назад +2

    የኔ ውድ ያንችን ቪዲዮ እያየሁ ፀጉሬ ተስፋ የቆረጥኩበት እንዴት እንደተለወጠ ወላሂ አመሰግንሻለሁ
    ዛሬ የተጠቀምኩት አንድ እንቁላል አንድ አቮካዶ ኦሊቬራ ቅባት እና አንድ ሙዝ ነው❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад

      Thanks በርቺ🥰🥰

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @tegestalemu3291
    @tegestalemu3291 9 месяцев назад +2

    መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ እንጀምር እንየው እናመሰግናለሁ

  • @RakiR_k
    @RakiR_k 9 месяцев назад

    እሺ እናመሰግናለን ጀምረናል

  • @zainbAla-hh5jz
    @zainbAla-hh5jz 5 месяцев назад

    bexam new yetenesasahut fexari ybarksh berchi

  • @edengebre4652
    @edengebre4652 9 месяцев назад +1

    Betam arif ena tekami new ene gena zare new yayehush jemrew lewte emesekralehu.....berchi❤❤❤

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 9 месяцев назад

    ምን አይነት እርጎ እንደተጠቀምሽ ብታሳይን ጥሩ ነበር

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 9 месяцев назад +1

    በርቺ ❤❤❤

  • @AzebMeasho
    @AzebMeasho 8 месяцев назад

    ተባረኪ ማሬ

  • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ
    @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ 9 месяцев назад +2

    Wowow በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤

  • @ፍቅርተተመስገን
    @ፍቅርተተመስገን 9 месяцев назад +1

    በየስንት ጊዜ ነው ምንጠቀመው ውዷ

  • @SineLamsgin
    @SineLamsgin 9 месяцев назад

    ስንት ደይቃ ነዉ መቆየት ያለብን ማስኩን ተቀብተን ?❤❤❤ እና በርች

  • @ዘይነብየመርሳዋ
    @ዘይነብየመርሳዋ 5 месяцев назад

    ብሉ ማጂ ሰወደው ገና እየጀመርኩት ነው ግን ከጂማሬው ተመችቶኛል ተጠቀሙት ቅመሞችየ❤

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 9 месяцев назад +1

    እንሻአላህ በቀጣይ አብሬሽ እሰራለሁ ዛሬ ግን መስክ አርጌ ሳልተጣብ ነዉ ያየሁሽ ልታጠብ ነበር በበዶ ከሚሆን ብየ ታልባና ቅርንፉድ ሮዝሜሪ ሙዝ አድርጌ ሰርቼ ነበር አቮከዶና ዮገርት አልጫመርኩ ወላሂ ነበረኝ ራሳሁትንጂ ወላሂ ብሉ መጂክ በጣም ቆንጆ ነዉ እማኗት

  • @zabibamuhmad7091
    @zabibamuhmad7091 9 месяцев назад +1

    OK yene marrrrr barchi ❤

  • @bezayitbelete5932
    @bezayitbelete5932 9 месяцев назад

    Eshi

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 8 месяцев назад +1

    የሆንሽ ልእልት ነገር ነሽ አድስ ነኝ ለቤትሽ በጣም ተመችቶኛል አሰራርሽ እና ልጀምር ው እስኪ ግን እጠቀማለሁ ከዚህ በፊትም ለውጥ በጣም አለው❤

  • @Seadabintbaba-e1w
    @Seadabintbaba-e1w 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን በጣም ግን ፐርም ለተቀባ ፀጉር ችግር አለውን እኔም ለመተው ፈልጌ ነው ፐርም

  • @AsneTola
    @AsneTola 7 месяцев назад

    ከተቀባን በኋላ ፀጉራችን ላይ ምን ያህል ሰአት ነው የሚቆየው ❤❤❤❤

  • @tinsaeyadeta5663
    @tinsaeyadeta5663 9 месяцев назад

    ቅባት ግዴታ አንቺ ምትጠቀሚው መሆን አለበት እንዴ ነው ወይ ማንኛውንም

  • @AlmtsehayGtsadik
    @AlmtsehayGtsadik 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NathanNahom
    @NathanNahom 9 месяцев назад +1

    እኔም ጀምሬለሁ ውዷ

  • @eezxx4950
    @eezxx4950 9 месяцев назад

    ማሻአሏህ

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 6 месяцев назад

    ለለስላሳ ፀጉር ምን አይነት ቅባት እንጠቀም?

  • @ReduAk-e8k
    @ReduAk-e8k 9 месяцев назад

    እሺ ውዴ ❤❤❤❤❤

  • @SumeyaTahir
    @SumeyaTahir 9 месяцев назад +2

    Yes of course sister thank you so much 🙏❤

  • @SsasSasasa-f1j
    @SsasSasasa-f1j 9 месяцев назад

    እኔም ጀምሬ አለሁ የኔ ዉዲ 2:00

  • @LemesoKebebew
    @LemesoKebebew 6 месяцев назад

    Baxamnaw yamwadrsha tabaarake wrdesh tsmachtoyh

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 9 месяцев назад +2

    ውይ ለትንሽ ቀድሜሽ ሰራሁ እስኪ ልያውና ስህታቴን አያለሁ እኔ ሙዝ ተልባ ቅርንፉድ ሮስሜሪ እና ዘይት ዘይቶን ነዉ የሰራሁት መስክ

  • @gmsgsghsths9146
    @gmsgsghsths9146 9 месяцев назад

    ጎበዝ በርቺ ውድ

  • @sekinakemal-r2j
    @sekinakemal-r2j 8 месяцев назад

    Wow

  • @ወለተማርያም-ሠ9ጀ
    @ወለተማርያም-ሠ9ጀ 9 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ስላም ነሽ እንኳን ዳሁና መጣሽ

  • @MekdesSeyifu-pw7zq
    @MekdesSeyifu-pw7zq 6 месяцев назад

    Ok sister

  • @Urronaldo07000
    @Urronaldo07000 8 месяцев назад

    ለስንት ሰአት እንደሚቆይ አልተናገርሽም

  • @SenaitGebremedhin-m1d
    @SenaitGebremedhin-m1d 7 месяцев назад

    እሺ

  • @Sara-dx4tu
    @Sara-dx4tu 9 месяцев назад +1

    መቸ ነው የጀመርሽው ? አቡካዶስ የማናገኝ ሌላ ምን አይነት ውህድ ልስራ አብሬሽ ቻሌጁን መስራት ፈልጌ ነው እህት መልሽልኝ እዳታልፊኝ ❤

  • @Lifeeegoeson22
    @Lifeeegoeson22 9 месяцев назад +1

    እኔም እጀምራለሁ ካንች ጋር በአላህ ፍቃድ❤

  • @ElineElu
    @ElineElu 9 месяцев назад

    በየቀኑ ነው ምንጠቀም ? ዛሬ ያዘጋጀነውን አሳድረን መጠቀም እንችላለን ወይ?

  • @asteartewele7132
    @asteartewele7132 9 месяцев назад +2

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በእውነት እየተጠቀምን ኖው እናም እግዚኣብሄር ይስጥልን መልክሽም ማርር ንግግርሽም ማርርር ነሽ ውዴ ።

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад

      አሜን አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @winydemssie
    @winydemssie 9 месяцев назад

    ጎበዝ አብሬሽ እጀምራለሁ 💕💕💕💕

  • @gedituasaye9858
    @gedituasaye9858 9 месяцев назад

    እሺ እነ ጀመረ አለን👍👍👍

  • @MekdesSeyifu-pw7zq
    @MekdesSeyifu-pw7zq 6 месяцев назад

    Ok sister❤

  • @MahelitAmesalu
    @MahelitAmesalu 4 месяца назад

    Eshe enime lemukir chalenjun tekelakelku ,,,

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 9 месяцев назад

    እህቴዋ አይተሽ አትለፊኝ መልሽልኝ የኔ ፀጉር ብን ስስት አለብኝ ለብዛት እድጨምር ምን ውህድ ቅባት እደምቀባ ንገሪኝ ውድ ስሞትልሽ ንገሪኝ

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 4 месяца назад

    የኔውሐ አይዝም ልክ ውሐውልክጎማ ለይ እንደተደፋ ኮር ኮር ብልነው የሚወርድ እና በጣም ደረቅ ጠጉር ነው ያለኝአገርችን እያሎሁ የሰሊጥ ዘይት ነብር እና በጣም ረጅም ነበር አሁን ግን በፊቴ ይረዝማል በሐላየ በጣም ይቆራረጣል እቅርታ አሽገርኩሽ

  • @MulexGirma
    @MulexGirma 8 месяцев назад

    በየቀኑ ነው ወይስ እዴት ነው አልገለፆሾውም

  • @sabashogamo8779
    @sabashogamo8779 9 месяцев назад +1

    ቻለንጁን ጀምሪያለሁ ግን ዮጋቱን ብታሳይን በፎቶ በርቺ ❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад +1

      Yemigibun yaleshn betekem tichyalesh

  • @SefinaMohammed-r1n
    @SefinaMohammed-r1n 9 месяцев назад

    thanks ❤እስከ ሳምንት ምን እያረግን እንንከባከበው ቤሪዬ

  • @kidistgebremariam6500
    @kidistgebremariam6500 9 месяцев назад +1

    Sitamire yene konjo you are so beautiful wow

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 9 месяцев назад

    Wowwwww very nays sweet ❤❤

  • @EyerusAbye
    @EyerusAbye 8 месяцев назад

    እሽ እህታችን

  • @ZinashdemisedesalegnZinashdemi
    @ZinashdemisedesalegnZinashdemi 9 месяцев назад +1

    በመጀመርሽ ደስ ብሎኛል

  • @AreguYimer-p2o
    @AreguYimer-p2o 9 месяцев назад

    Eshe

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቤሪዬ እኔ ግን በ15ቀን ነው ምታጠበው በሳምንት ሲሆን ፀጉሬ ይከረድዳል❤❤

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 9 месяцев назад

      አይከረድድም ደግሞ ጭቃ ቅባት ተቀብ ሁሌ ማታ ከመተኛትሸ በፍት ከሁለት ከፍለሸ በጭቃ ቅባት አበጥሪው ከዛ በአራት ቦታ ቁጥርጥር ሰሪው ጥዋት ስትፈችው እራሱ ከርል ይሆናል እና ሞክሪው

    • @ጓልወያናይሻለቃመኮነን
      @ጓልወያናይሻለቃመኮነን 9 месяцев назад

      እኔ ግን ጭቃ ቅባት ተጠቅሚ የኣቫካዶ ና ኣረንጓዴ ፀጉሬ ተበጣጥሶ ተጨረሰ​@@Abisnya104